cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

Рекламні дописи
10 355
Підписники
+824 години
+1307 днів
+23230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...

👍 2
لا_نكفر_ابن_تيمية_لكن_محمد_بن_عبد_الوهاب_لو_استطاع_ان_يزيل_ا.m4a2.91 MB
10
አህባሾች እስኪ ንገሩኝ ቁልጭ ባለ አማርኛ ሙጀሲማ ካፊር በመሆኑ ላይ ኺላፍ (ልዩነት)አለ ሚዛን ሚደፍው ሀሳብ አይከፍሩም የሚለው ሀሳብ ነው ያሉ ኡለማውች ይህ ንግግር ከነሱ መሆኑ ከተረጋገጠ ፍርዳቸው ምንድን ነው? ግራ ቀኝ አይቻልም ደስ (መፀሀፍቸው ላይ ተሰግስጎ)ነው እንዳትሉ ከተረጋገጠ የሚል አክያለው ።እስኪ ኡስታዝ አቡበክር በቲቪ ቀርበው እስኪ እንዚህን ኡለማውችን ያክፍ? መድረሳ ላይእንደሚያደርጉት
Показати все...
11👍 2
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_y52JY2E3qQ Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟
Показати все...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አሏህ ብቻ ይውዳድህ ሌላው አንተን የመውዳድ ግዴታ ላይ ይወድቀል 💚😍😍 @medinatube
Показати все...
🥰 69 20👍 3👌 1
ሶላቱሏህ ዐለይከ || ሙኽታር አልቡርዳ-ሁያም JUMEA MUBARAK MEDINA||TUBE https://t.me/medina_tube
Показати все...
_ሶላቱሏህ_ዐለይከ_ሙኽታር_አልቡርዳ_ሁያም.mp312.49 MB
👍 18 7🥰 1👏 1
فضل العشر من ذي الحجة
Показати все...
‎⁨فضل العشر من ذي الحجة⁩.pdf1.87 MB
👍 13🥰 2 1
በዐስሩ ቀናት ምን እንስራ?         (ክፍል ሁለት) ❸ ከኃጢኣት መራቅ: ‐ በእነዚህ ወቅቶች የሚሰራ መልካም ስራ ከሌላው ጊዜ በበለጠ ወደ አላህ እንደሚያቃርቡ ሁሉ በእነዚህ ጊዜያት የሚፈፀሙ ኃጢኣቶችም ከሌላው ጊዜ በበለጠ ከአላህ የሚያርቁ መሆናቸው መታወቅ አለበት። ምናልባት ከምንም ጊዜ በበለጠ ከአላህ እዝነት ሊያባርሩን ይችላሉ። አንዳንዴ በአንድ ኃጢኣት ምክንያት ከአላህ የምንርቅበትን መጠን መገመት ልንቸገር እንችላለን። «ጀነት ከአንዳችሁ የነጠላ ጫማ ዘለበት በላይ የቀረበች ናት። እሳትም እንደዚያው።» ብለዋል ተወዳጃችን [ﷺ] ስለዚህ ኃጢኣትህ እንዲማር፣ ከእሳት ነፃ እንድትደረግ፣ የአላህ ቅርብ ባሪያ መሆን ከሻህ በማንኛውም ጊዜ ከኃጢኣት ራቅ። በተለይም በእንዲህ ባሉ ወቅቶች የተለየየ ጥንቃቄ አድርግ! የሚያገኘውን ነገር ትልቅነት ያወቀ የሚከፍለው ዋጋ ያንስበታል! ጥቂት መታገስ ለመገመት የሚያዳግት ፍሬ ያፈራል! ከሞት በኋላ ሁሉም ነገር ይገለጣል! ❹ ዚክሩላህ: ‐ ቀላሉ ዒባዳ ነው። ወጪ አይጠይቅም፤ ጉልበት አይፈልግም፤ አያደክምም፤ ቦታም ሆነ ጊዜን አይመርጥም፤ ብዙ መስፈርቶች የሉትም!… ነገርግን ዚክር ታላቅ ዒባዳ ነው። ታላቅ ምንዳን ያስገኛል። የአላህ መልክተኛ [ﷺ] እንዲህ አሉ: ‐ «ከስራዎቻችሁ መሀል ምርጥ የሆነውን፣ ጌታችሁ ዘንድ ንፁህ የሆነውን፣ ደረጃችሁን የሚያደርግላችሁን፣ ወርቅና ብርን ከመመፅወት የሚበልጥላችሁን፣ ጠላቶቻችሁን አግኝታችሁ አንገታቸውን ከምትመቱና እነርሱም አንገታችሁን ከሚመቱ የሚበልጥ የሆነውን ትልቅ ስራ ልንገራችሁ?» ሰዎችም: ‐ «አዎን! ይንገሩን።» አሉ። ነቢዩ [ﷺ] «አላህን መዘከር!» አሉ።» ቲርሚዚ ዘግበውታል። ሰይዲና ሙዐዝ [ረዐ] እንዲህ ብለዋል: ‐ «አላህን ከመዝከር የበለጠ ከአላህ ቅጣት የሚያድን ምንም ስራ የለም።» Source :sufiyahulusunnah
Показати все...
👍 18 10
ዘይኑ ነቢኢሳም አህመድአዲስ መንዙማESAM AHMEDZEYNU NEBI||NEW MENZUMA 2024 MEDINA||TUBE https://t.me/medina_tube
Показати все...
ዘይኑ_ነቢ_ኢሳም_አህመድ_አዲስ_መንዙማ_ESAM_AHMED_ZEYNU_NEBI_NEW_MENZ_hsmCEyvT.mp312.58 MB
👍 26🥰 13🤩 2
1.45 MB
🥰 5👍 3