✝️ኦርቶዶክስ pictures by Wina Graphics
Відкрити в Telegram
owner @wina_bezi_creative ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የተዘጋጀ ሀይማኖታዊ ታሪክ እና ምስሎች የሚገኝበት ቻናል፡፡ Other Channel:- @WinaGraphics @winagfx join us
Показати більше7 842
Підписники
-224 години
-237 днів
-12430 день
Архів дописів
Repost from Janderebaw Media
"አሕዛብ፦ አምላካቸው ወዴት ነው? ለምን ይላሉ? የፈሰሰውን የባሪያዎችህን ደም በቀል ዓይኖቻችን እያዩ አሕዛብ ይወቁት።"
መዝሙር 79:10
#ዕርገተ_እግዚእነ
እንኳን ለጌታችን በዓለ ዕርገት፤ አደረሳችሁ፥ አደረሰን፡፡
‹‹አልቦ ዘዓርገ ውስተ ሰማይ ዘእንበለ ዘወረደ እምሰማይ ወልደ ዕጓለመሕያው፤ ከሰማይ ከወረደው የሰው ልጅ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም፡፡›› እርሱም በሰማይ የሚኖረው ነው፡፡ ዮሐ.3፥13
#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story
On Telegram👇
• t.me/winagfx2
• t.me/winaGraphics
Share 🙏
https://t.me/winaGraphics
+1
ግንቦት ፩
ልደታ ለማርያም
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች! እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በሰላም አደረሠን!!!#ድንግል_ሆይ_ልደትሽ_ልደታችን_ነው፡፡ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇 • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story
On Telegram👇
• t.me/winagfx2
• t.me/winaGraphics
Share 🙏
https://t.me/winaGraphics
Follow us on instagram ✨🙌🏽
https://www.instagram.com/winagfx?igsh=MTZlaG4xcmdvOWg0cQ%3D%3D&utm_source=qr
#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story
On Telegram👇
• t.me/winagfx2
• t.me/winaGraphics
Share 🙏
https://t.me/winaGraphics
#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story
On Telegram👇
• t.me/winagfx2
• t.me/winaGraphics
Share 🙏
https://t.me/winaGraphics
#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story
On Telegram👇
• t.me/winagfx2
• t.me/winaGraphics
Share 🙏
https://t.me/winaGraphics
#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story
On Telegram👇
• t.me/winagfx2
• t.me/winaGraphics
Share 🙏
https://t.me/winaGraphics
+1
#ዳግም_ትንሳኤ
በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡ጌታ ሆይ ሞትህ ሞታችን ትንሳኤህ ትንሳኤያችን ነው። #እንኳን_ አደረሳችሁ!🙏❤️ #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇 • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት
#ቅዳሜ 👉ቅዱሳት አንስት ይባላል፡-በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇 • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት
#ዓርብ 👉ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇 • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት
#ሐሙስ 👉አዳም ሐሙስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇 • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት
#ረቡዕ 👉አልአዛር ይባላል በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇 • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Follow us on instagram ✨🙌🏽
https://www.instagram.com/winagfx?igsh=MTZlaG4xcmdvOWg0cQ%3D%3D&utm_source=qr
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
