cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ramz Tube (Ibn Suleyman)

"የተሰበረ ልባቸውን ጠግኑ፤ ስሜታቸውን ጠብቁ፤ ቃላት ምረጡ፤ ድርጊታችሁን አለስልሱ፤ መልካም ትድድርን አትርሱ፤ ማንንም አታቁስሉ፤ በንፅህና በቀናነት ኑሩ። ይህ የነቢያት መንገድ፣ የመልካሞች መንገድ ነው።" for any coment @ibn_suleyman01 & @Adham_Tube_inbox_bot ✍............🌺🌺🌺..............☘☘

Більше
Рекламні дописи
504
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-1030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ራጂዑን የውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡበክር  ባለቤት ሃናን ወላጅ አባት የሆኑት ሐጂ መሀመድ አባዱራ ወደ አኼራ አልፈዋል: ስርአተ ቀብራቸውም  በጅማ ከተማ የሚፈፀም ይሆናል:: አላህ ይዘንላቸው
Показати все...
👍 2😭 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዕለቱን በታሪክ የዛሬ 18 አመት በዛሬዋ እለት ማለትም ሰኔ 25 ቀን 2006 የአልቃሳም ብርጌድ እና አል ናስር ሳላህ አልዲን ብርጌድ በዋሻዎች ዉስጥ ድንበር ተሻግረው ባካሄዱት አስገራሚ ዘመቻ አሸባሪውን ጊላድ ሻሊትን ድንበር ላይ እያለ ከታንኩ ውስጥ በቁጥጥር ስር ማዋል ችለዋል። አል-ቃሳም ብርጌድ አሸባሪውን ከ5 ዓመታት በላይ በማቆየት 1,027 የፍልስጤም እስረኞች በአንድ አሸባሪ ምትክ የተፈቱበትን ታሪካዊ የእስረኞች ልውውጥ ስምምነት በማድረግ በጥቅምት 18 ቀን 2011 ከእስራኤል ጋር በተደረገው ስምምነት ጊላድ ሻሊትን ለቀቀው። በዛኔው ታሪካዊ ድል ከተፈቱት የፍልስጤም እስረኞች መካከል ኮማንደር የህያ ሲንዋርን ጨምሮ 208ቱ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶባቸው የሚገኙ ነበሩ። መሀመድ @Palestine_quds
Показати все...
👍 2
🥰 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
«ይህች ዐለም ልክ እንደ ተራራ ናት። ድምፅህ በአንተ ላይ የተመሠረተ ነው። በመልካም ድምፅ ስትጮህ በመልካሙ ይመልስልሀል... በመጥፎ ድምፅ ስትጮህ ራሱን መጥፎውን ደግሞ ያሠማሀል። ዱንያም እንዲህ ናት አንድ ሠው ስላንተ መጥፎ ቢናገርም አንተ ስለ እርሱ መልካም ተናገር ... አለምን ትለውጥ ዘንዳ ቀልብህን ቀይር»✨🦋 ሠይዲ ሸምስ አት-ተብሪዝ https://t.me/Strong_iman
Показати все...
👍 2🥰 1
🌹 ሳንፈልጋቸው ቀርበውን ስንፈልጋቸው ከሚርቁን ቅስም ሰባሪና አስመሳይ ሰዎች አላህ ይጠብቀን። 🖊💝
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
⌛3 ቀን ብቻ ቀረ!⌛ ኢስላምን ለመተግበር ህግጋቱን ማወቅ አስፈላጊ ነው። የኢስላማዊ ህግጋት ጥናት ዘርፍ ፊቅህ ይባላል። ታዋቂ ከሆኑ የፊቅህ መዝሀቦች (አስተሳሰብ ትምህርት ቤቶች) መሀከል የሆነው ፊቅህ አሻፊዒያ የመጀመሪያ ኪታብ የሆነችውን ሰፊነቱ ነጃ መማር ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ብዙ ምሁራን መስክረዋል። ሰፊነቱ ነጃ ማለት የመዳኛይቱ መርከብ ማለት ሲሆን በአምልኮ ተግባራቶቻችን ስኬታማ ሆነን እንድን ዘንድ ሁነኛ ሚና ያላት ኪታብ ነች። በሀገራችንም የሀይማኖት ትምህርት ጀማሪዎች የሸሪዓ እውቀትን የሚጀምሩባት ኪታብ ነች። በኪታቧ አንድ ሙስሊም ሊያከናውናቸው የሚገቡ መሰረታዊ አምልኳዊ ተግባራት ህግጋት በግሩም ሁኔታ ቀርበዋል። እርስዎም ሀይማኖታዊ ግዴታዎትን በእውቀት ላይ ተመስርተው ያከናውኑ ዘንድ ለማገዝ አልገዛሊ አካዳሚ ይህን አድል አመቻችቶላችኋል። የትምህርት አሰጣጡ ሙሉ በሙሉ በኦንላየን የቀጥታ ስርጭት (LIVE) ሲሆን በተጨማሪም ለትምህርት አሰጣጥ ሂደቱ ውጤታማነት አጋዥ የሆኑ የትምህርት ግብአቶችን ያገኛሉ። ትምህርቱ የሚጀምረው ጁን 22/2024 ወይም ሰኔ 15/2016 ዓ ል ሲሆን ለተከታታይ 12 ሳምንታት ዘወትር ቀዳሜ ማታ 2:30–3:15 በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል። በትምህርቱ ማጠናቀቂያም ፈተና የሚኖር ይሆናል። በስኬት የሚያጠናቅቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት የሚያገኙ ሲሆን ወደቀጣይ ምዕራፍ በመሸጋገር የእውቀት አድማሳቸውን የሚያሰፉበት እድል ተመቻችቷል። ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ዛሬውኑ ተመዝግበው ቦታዎትን ይያዙ። ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://forms.gle/35MjjTBNxhkyiBH66 ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም @algazaliacademyadmin ወይም በዋትስአፕ https://wa.me/251984109507 ያናግሩን
Показати все...
You have a new listing for Ramz Tube (Ibn Suleyman) ID order: 2300729 Format: 1/24 Date published: Asap Publication time (UTC+3): - ➡️ You have 23 hours. During this time you need to reject or accept the application in your personal account: https://telega.io/channels Please note that the term for placing advertising materials after accepting the application is 36 hours. After this time, the project is automatically canceled and the money is returned to the advertiser.
Показати все...
የ1445 ኛው አ.ሂ የኢድ አል አድሃ (አረፋ)በዓልን የተመለከቱ የእንኳን አደረሳችሁ መረጃዎች! ... ... የ1445 ኛው አ.ሂ የኢድ አል አድሃ ሰላት በአዲስአበባ እና በሸገር ሲቲ ጠዋት 2:30 ሲል እንደሚጀመር ሁለቱ የመጅሊስ ተቋማት በየፅቤታቸው በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። . የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉደዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸውም "የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል ለፈጣሪያችን አሏህ ፍጹም ፍቅር እና ፍጹም ታዛዥነትን የምንማርበት፣ ስንተገብረውም የምንድንበት እና አስደናቂ ታሪክ የምናወሳበት የደስታ ቀናችን ነው" ብለዋል። የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል ማካፈልን፣ አንዱ ለአንዱ መድረስን የምንተገብርበት እና ፍጹም ሰብዓዊ የኾኑ ተግባራት የሚከወኑበት የደስታ እና የአብሮነት ማሳያ በዓል ነው ብለዋል። የዘንድሮው ዒድ ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ ሁኔታ ሰዎች ሊረዳዱ እና ሊተጋገዙ የሚገባቸው ወቅት ነው ያሉት ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ "ይህንን በዓል ስስናከብር በየአካባቢያችን በከባድ ችግር ውስጥ ያሉ ወገኖቻችንን በማሰብ፣ በማገዝ እና የምንችለውን ሁሉ ማድረግ ይገባል" ብለዋል። "በዓሉን ስናከብር ያለንን በማጋራት እና የእኛን ደስታ በማካፈል ደስታችን ሙሉ ማድረግ ይኖርብናል" ነው ያሉት። ... ¤በተመሳሳይ የሸገር ሲቲ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ለኢድ አል አድሃ (አረፋ)በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፈ ሲሆን ህዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር እንደተለመደው በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ያሉ ወገኖች ታሳቢ እንድያደርግ ጥሪ ቀርቧል። .. ¤የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ መግለጫ ሰጥቷል፡፡  በመግለጫውም በዓሉን በፍቅር እና በሰላም ማክበር እንደሚገባ መልዕክት አሰተላልፏል፡፡ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ በመልዕክታቸው በሀገር እና በውጭ ለሚገኙ ሙስሊሞች ለ1ሺህ 445ኛው ዓመተ ሂጅራ ዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ “ዒዱን በሰላም፣ በፍቅር፣ በመተባበር፣ በመተሳሰብ እንድናሳልፈው አደራዬን አስተላልፋለሁ” ነው ያሉት፡፡ ፧ ...
Показати все...
👍 1
🛑 የአረፋ ቀን ፆም! ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው። ⚫️ ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል። ⚫️ ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል። ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው። ⚫️ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም። ⚫️በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣ 1/ ቀኑን መጾም 2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር 3/ ዱዓእ ማብዛት ⚫️ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል። 🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ቅዳሜ ሰኔ 8 2016 ነው።
Показати все...
00:58
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ፈተና እንዲቀላችሁ የሚያረግ ዱአ
Показати все...
owK1wDEEIBQmJGTffIFJOWhLjZBNhEAsDBiRQj.mp410.84 MB
👍 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.