አቡ ኢያድ (abu eyad) channel
መንሀጀ ሠለፍ ለማስፍፍት የሠለፍያ ዳኢዎች የሚለቋቸው ዳአዋዎችና በአካባቢያችን ያሉ እንቅስቃዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው አላህ ሀቅን በሀቅነቱ ያሳየን የምንከተለውም ያርገን ባጢልን በባጢልነቱ ያሳየን የምንርቀውም ያርገን ለአስተያየትዎ t.me/akriram ወይም @akiramBot
Більше- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Триває завантаження даних...
ውድ አንባቢያን! በተውሂድ እና በሱና ኢስቲቃማቸው የሚታወቁት ዶ/ፈውዛን ብን ዓብዲላህ አልፈውዛን - ሃፊዘሁሏህ - አጫጭር ሙሐዶራዎችን በየጊዜው በማድረግ ህብረተሰቡ ተውሂድን እና ሱናን እንዲገነዘብ በማድረግ ይታወቃሉ፡፡
አሁንም “ሀቂቀቱ ላኢላሃ ኢልለሏህ” (የላኢላሃ ኢልለሏህ እውነታ) በሚል ርዕስ እጥር ምጥን ያለች ሪሳላ (መልእክት) አዘጋጅተዋል፡፡
ሙስሊሙ ህብረተሰብ በዚህች መሰረታዊ በሆነችው የተውሒድ ቃል ላይ ያለው ግንዛቤ ደካማ በመሆኑ የተለያዩ ባእድ አምልኮቶችን ሲፈጽም ይስተዋላል፡፡
ይህችን ቃል ጠንቅቆ አንድ ሙስሊም ካላወቀ - አላህ ይጠብቀንና - ዱንያና አኼራው ሙሉ በሙሉ ይከስራል፤ ይህን ግንዛቤ ውስጥ በመክተት እንደተለመደው ህብረተሰብን ለመጥቀም ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ - ሃፊዘሁሏህ - አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸውና የዓረብኛውን ቃል ቀለል ባለ አማርኛ ተርጉመውት በ “ፒዴኤፍ” ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡
በዚህች ሪሳላ ውስጥ:–
➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ደረጃና ትሩፋት፤
➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ሰዋሰው ህግ፤
➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ማእዘኖች፤
➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” መስፈርቶች፤
➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ትርጉም፤
➲“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ሰዎችን የምትጠቅመው መቸ ነው?
የማትጠቅመውስ? እና የመሳሰሉ አንኳር አንኳር የሆኑ ነጥቦች ተዳሰውበታል፡፡
ስለዚህ በጥሞና እናንብበው ፤ ተውሂድን ጠንቅቀው ያልተረዱ ለሆኑ ወገኖቻችን እንዲያነቡት በማድረግ እና “ፒዲኤፉን” በማሰራጨት የበኩላችንን ጥረት እናድርግ፡፡
ሁላችንም ፍጻሜያችንን በተውሂድና በሱና እንዲያደርግልን አላህን እንማጸናለን፡፡
መልካም ንባብ
https://t.me/AbuImranAselefy/3477
https://t.me/AbuImranAselefy/3477መንሀጀ ሠለፍ ለማስፍፍት የሠለፍያ ዳኢዎች የሚለቋቸው ዳአዋዎችና በአካባቢያችን ያሉ እንቅስቃዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው አላህ ሀቅን በሀቅነቱ ያሳየን የምንከተለውም ያርገን ባጢልን በባጢልነቱ ያሳየን የምንርቀውም ያርገን ለአስተያየትዎ t.me/akriram ወይም @akiramBot
مقطع من خطبة الجمعة ٩ ذي الحجة ١٤٤٣ هـ الموافق ٠٨ يوليه ٢٠٢٢ م ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ احرص على الضغط على زر الاشتراك وتفعيل جرس الإشعارات لكي يصلك كل جديد أولا بأول ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ موقعنا:
https://www.rslan.comـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ قناة اليوتيوب:
https://www.youtube.com/user/RslanComـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ فيسبوك:
https://www.facebook.com/Rslan.Com.Officialـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ إنستغرام:
https://www.instagram.com/rslan.com.officialـــــ ـــــ ــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ تويتر:
https://twitter.com/wwwRslancomـــــ ـــــ ــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ المدونة:
https://rslanweb.blogspot.comـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ تيليجرام:
https://t.me/rslancomـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.