EECMYMC-YM
Відкрити в Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
Показати більше1 102
Підписники
-124 години
+127 днів
+4130 день
Архів дописів
1 101
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#ተከታታይ_ትምህርት
#ክፍል 2
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ
⏰ 10፡ዐዐ
🗓 ጥር 19 2015
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 101
#አርብ_17_05_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ስለዚህም የመልእክትን ቃል እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ከእኛ በተቀበላችሁ ጊዜ፥ በእውነት እንዳለ በእናንተ በምታምኑ ደግሞ እንደሚሠራ እንደ እግዚአብሔር ቃል እንጂ እንደ ሰው ቃል አድርጋችሁ ስላልተቀበላችሁት፥ እኛ ደግሞ እግዚአብሔርን ሳናቋርጥ እናመሰግናለን።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 2፥13
“For this cause we also thank God without ceasing, that, when you received from us the word of the message of God, you accepted it not as the word of men, but, as it is in truth, the word of God, which also works in you who believe.”
— 1Ths 2፥13
1 101
“የክርስትና ትምህርት” !
ክፍል 6
ዛሬ
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 101
#ሐሙስ_16_05_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።”
— 2ኛ ቆሮ 5፥20
“We are therefore ambassadors on behalf of Christ, as though God were entreating by us: we beg you on behalf of Christ, be reconciled to God.”
— 2Cor 5፥20
1 101
#ረቡዕ_15_05_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?”
— ማርቆስ 8፥36
“For what does it profit a man to gain the whole world, and forfeit his soul?”
— Mar 8፥36
1 101
#ማክሰኞ_14_05_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥13
“But now faith, hope, and love remain-these three. The greatest of these is love.”
— 1Cor 13፥13
1 101
#ሰኞ_13_05_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“የሰው ልጆች ነፍስ ወደ ላይ እንደምትወጣ የእንስሳም ነፍስ ወደ ታች ወደ ምድር እንደምትወርድ የሚያውቅ ማን ነው?”
— መክብብ 3፥21
“Who knows the spirit of man, whether it goes upward, and the spirit of the animal, whether it goes downward to the earth?"”
— Eccl 3፥21
1 101
Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#ተከታታይ_ትምህርት
#ክፍል 1
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ
⏰ 10፡ዐዐ
🗓 ጥር 12 2015
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 101
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#ተከታታይ_ትምህርት
#ክፍል 1
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ
⏰ 10፡ዐዐ
🗓 ጥር 12 2015
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 101
#አርብ_10_05_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፥ የሚጤስንም ክር አያጠፋም፤ በእውነት ፍርድን ያወጣል።”
— ኢሳይያስ 42፥3
“He won't break a bruised reed.He won't quench a dimly burning wick.He will faithfully bring justice.”
— Isa 42፥3
1 101
❌❌የመርሃ ግብር መተላለፍ❌❌
❌❌Program postponed ❌❌
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ዛሬ እንደማይኖረን እያሳወቅን ቀጣዩ ክፍል የዛሬ ሳምንት ጥር 16 እንደሚቀጥል እናስታውቃለን
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 101
#ሐሙስ_07_05_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“አቤቱ መድኃኒቴ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን።”
— መዝሙር 38፥22
“Hurry to help me,Lord, my salvation.”
— Ps 38፥22
1 101
#ረቡዕ_06_05_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት።”
— ሉቃስ 1፥45
“Blessed is she who believed, for there will be a fulfillment of the things which have been spoken to her from the Lord!"”
— Luk 1፥45
1 101
#ማክሰኞ_07_05_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
ዘጸአት 15
² ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም።
³ ስለዚህ በጨለማ የምትናገሩት ሁሉ በብርሃን ይሰማል፥ በእልፍኝም ውስጥ በጆሮ የምትናገሩት በሰገነት ላይ ይሰበካል።
Exo 15
² Yah is my strength and song.He has become my salvation.This is my God, and I will praise him;my father's God, and I will exalt him.
³ The Lord is a man of war.The Lord is his name.
1 101
#ሰኞ_06_05_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“የንጉሡን ቍጣ ሳይፈራ የግብፅን አገር የተወ በእምነት ነበር፤ የማይታየውን እንደሚያየው አድርጎ ጸንቶአልና።”
— ዕብራውያን 11፥27
“By faith, he left Egypt, not fearing the wrath of the king; for he endured, as seeing him who is invisible.”
— Heb 11፥27
1 101
#ቅዳሜ_04_05_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ጴጥሮስም በወኅኒ ይጠበቅ ነበር፤ ነገር ግን በቤተ ክርስቲያን ስለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር ጸሎት አጥብቆ ይደረግ ነበር።”
— ሐዋርያት 12፥5
“Peter therefore was kept in the prison, but constant prayer was made by the church to God for him.”
— Acts 12፥5
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
