EECMYMC-YM
Відкрити в Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
Показати більше1 099
Підписники
-624 години
-57 днів
+3430 день
Архів дописів
1 099
#ማክሰኞ_27_03_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
ወደ ጌታ ግን ዘወር ባለ ጊዜ ሁሉ መጋረጃው ይወሰዳል።ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።
2ኛ ቆሮ 3 16-17
But whenever it turns to [the] Lord, the veil shall be taken away.And the Lord [is] that Spirit; and where the Spirit of [the] Lord [is], there [is] liberty.
2Cor 3 (MKJV) 16-17
1 099
#ሰኞ_26_03_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እነሆ፥ አምላክ መድኃኒቴ ነው፤ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌና ዝማሬዬ ነውና፥ መድኃኒቴም ሆኖአልና በእርሱ ታምኜ አልፈራም ትላለህ።”
— ኢሳይያስ 12፥2
“Behold, God [is] my salvation; I will trust and not be afraid for the LORD JEHOVAH is my strength and my song; He also has become my salvation.”
— Isa 12፥2 (MKJV)
1 099
#እሁድ_25_03_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት።”
— ሉቃስ 1፥45
“And blessed [is] she who believes, for there shall be a perfecting of those things which were told her from [the] Lord.”
— Luk 1፥45 (MKJV)
1 099
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#የትምህር_ጊዜ_እና_የአምልኮ_ጊዜ
#ተከታታይ_ትምህርት
#ቅደስና
ክፋል 3
⏰ 10፡30
🗓 ህዳር 25
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
#sundayservic
1 099
#ቅዳሜ_24_03_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ከሕዝቡ መኳንንት ጋር ያስቀምጣቸው ዘንድ፥ የክብርንም ዙፋን ያወርሳቸው ዘንድ፥ ችግረኛውን ከመሬት ያስነሣል፥ ምስኪኑንም ከጉድፍ ያስነሣል፤ የምድር መሠረቶች የእግዚአብሔር ናቸውና፥ በእነርሱ ላይም ዓለምን አደረገ።”
— 1ኛ ሳሙኤል 2፥8
“He raises up the poor out of the dust; He lifts up the needy from the dunghill to set [them] among princes; yea, He causes them to inherit a throne of honor; for to the LORD [are] the pillars of the earth; and He sets the habitable world on them.”
— 1Sam 2፥8 (MKJV)
1 099
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#የትምህር_ጊዜ_እና_የአምልኮ_ጊዜ
#ተከታታይ_ትምህርት
#ቅደስና
ክፋል 3
⏰ 10፡30
🗓 ህዳር 25
Join us👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
#sundayservic
1 099
#አርብ_23_03_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“የአባቶችም አለቆች በዮሴፍ ቀንተው ወደ ግብፅ ሸጡት፤ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ነበረ፥”
— ሐዋርያት 7፥9
“And being jealous of Joseph, the patriarchs sold [Joseph] into Egypt. But God was with him”
— Acts 7፥9 (MKJV)
1 099
#የግጥም_ሰአት_መዝሙር
ግጥም በሻሎም
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 099
# ሐሙስ_22_03_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥13
“And now faith, hope, charity, these three remain; but the greatest of these [is] charity.”
— 1Cor 13፥13 (MKJV)
1 099
#ተከታታይ_ትምህርት_ክፍል_2
#ቅደስና
#አገልጋይ_አረገህኝ
ክፋል 3 በቀጣይ እሁድ 10 : 30
ከአዲስ አስተማሪ ጋር
የወጣቶች ፕሮግራም
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
#sundayservic
1 099
#ረቡዕ_21_03_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“መላእክቱንም ከታላቅ መለከት ድምፅ ጋር ይልካቸዋል፥ ከሰማያትም ዳርቻ እስከ ዳርቻው ከአራቱ ነፋሳት ለእርሱ የተመረጡትን ይሰበስባሉ።”
— ማቴዎስ 24፥31
“And He shall send His angels with a great sound of a trumpet, and they shall gather His elect from the four winds, from one end of [the] heavens to the other.”
— Mat 24፥31 (MKJV)
1 099
እንግዳችን ቤተኛችን አለኝታችን
ለሰው ሁሉ ምናሳይህ ልዩነታችን
ዛሬ ደሞ በተለየ ተናፍቀሀል
እኛቤት ላንተሲሆን ምንም
ይደረጋል
እኛቤት ላንተ ሲሆን ምንም
ይዘጋጃል
ከእልፍ የተመረጥክ በውበትህ
መታመኛ የሆንክ ለቤትህ
ሸክሙ ለከበደ ማረፊያ
የዘላለም ጥላ መኖሪያ
ከያለንበት ሰበሰብከን
በደምህ አጥበህ አፀደከን
ዛሬማ ማን ይቃወመናል እንድናጥንልህ ሆነናል
እንግዳችን ቤተኛችን አለኝታች
ለሰው ሁሉ ምናሳይህ ልዩነታችን
ዛሬ ደግሞ በተለየ ተናፍቀሀል
እኛ ቤት ለአንተ ሲሆን ምንም
ይደረጋል
እኛ ቤት ለአንተ ሲሆን ምንም
ይዘጋጃል×2
ብርቱዎችን እንድታሳፍር
በደካሞች ልትከብር ወደሀል
በምህረትህ ግብዣ ታድመን
ወደንህ አንተጋ ቀርተናል
ዛሬም አንተ ነህ ጥማታችን
እንድናይህ ነው ጉጉታችን
በክብር ዳግም ተመልሰህ
እድክትወስደን ወደ ቤታችን×2
ከፍታ ቢሆን ዝቅታ
ሀዘንና ብዙ ደስታ
ባርነት ወይስ ነፃነት
መልአክት ወይ ልዩ ፍጥረት
የቱ ነው የቱ በረከት
ሚለየን ከፍቅሩ ጉልበት
የቱ ነው የቱ ከፍታ
ሚለየን ከፍቅርህ ጌታ×2
ትበልጥብናለህ×4
የተመኘነው ባይሞላ
ያሰብነው ቢሆንብን ሌላ
ትበልጥብናለህ
ልታድነን ትችላለህ
ባይሆንም ግን አባታችን ነህ
ትበልጥብናለህ
ከፍታ ቢሆን ዝቅታ
ሀዘንና ብዙ ደስታ
ባርነት ወይስ ነፃነት
መላዕክት ወይ ልዩ ፍጥረት
የቱ ነው የቱ በረከት
ሚለየን ከፍቅርህ ጉልበት
የቱ ነው የቱ ከፍታ
ሚለየን ከፍቅርህ ጌታ×2
ትበልጥብናለህ×4
1 099
About Sundays youth service
Glory be to The almighty God
November 27/2022
#God_is_Good
Join us👇👇👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 099
#ማክሰኞ_20_03_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ከፈቃዴ እሠዋልሃለሁ፤ አቤቱ፥ መልካም ነውና ስምህን አመሰግናለሁ፤”
— መዝሙር 54፥6
“I will freely sacrifice to You; I will praise Your name, O LORD, for [it is] good.”
— Ps 54፥6 (MKJV)
1 099
የግጥም ሰአት
መዝሙር
ቅድስና
ሰው ፡ ሳይል ፡ ቀደስ ፡ በዓይኖቼ ፡ አማትሬ
እግዚአብሔር ፡ ያውቃል ፡ የድብቅ ፡ ነገሬን
እኔ ፡ ግን ፡ ከቃሉ ፡ አወቅሁ ፡ አንድ ፡ ነገር
አዝ፦ ቅድስና ፡ አሃሃ ፡ እግዚአብሔር
መቀደሴ ፡ ኤሄሄ ፡ ኢየሱሴ
ጉዳና ፡ አይደል ፡ ኑሮ ፡ ይሁን ፡ ከዚያ ፡ ጀርባ
የእልፍኝ ፡ ነገሬን ፡ የሚያይ ፡ አለና
እንዲህ ፡ ከሆነ ፡ ኑሮ ፡ ይቅር ፡ ለዘለዓለም
አልተጠራሁኝም ፡ ልመስል ፡ ይህን ፡ ዓለም
አዝ፦ ቅድስና ፡ አሃሃ ፡ እግዚአብሔር
መቀደሴ ፡ ኤሄሄ ፡ ኢየሱሴ (፪x)
አባቴን/ኢየሱስ ፡ እንዲህ ፡ ስል ፡ እለምንሃለሁ
ፍለጋን ፡ መሻቴን ፡ ይህን ፡ አድርጌያለሁ (፪x)
ከብረህ (፫x) ፡ ታይ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ከሁሉም ፡ በላይ
ነግሠህ (፫x) ፡ ታይ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ እስኪያይ
ማነው ፡ እራሱን ፡ ለእግዚአብሔር ፡ የሚቀድስ
ስለ ፡ አምላኩ ፡ ኖሮ ፡ ጌታውን ፡ የሚያስደስት (፪x)
እርሱ ፡ ብሩክ ፡ ነዉ ፡ ዘመኑም ፡ የተድላ
የድካሙን ፡ ፍሬ ፡ ቁጭ ፡ ብሎ ፡ የሚበላ
ሰው ፡ ሳይል ፡ ቀደስ ፡ በዓይኖቼ ፡ አማትሬ
እግዚአብሔር ፡ ያውቃል ፡ የድብቅ ፡ ነገሬን
እኔ ፡ ግን ፡ ከቃሉ ፡ አወቅሁ ፡ አንድ ፡ ነገር
አዝ፦ ቅድስና ፡ አሃሃ ፡ እግዚአብሔር
መቀደሴ ፡ ኤሄሄ ፡ ኢየሱሴ (፪x)
ከብረህ (፫x) ፡ ታይ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ከሁሉም ፡ በላይ
ነግሠህ (፫x) ፡ ታይ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ እስኪያይ
ቅድስና - እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ
መዝሙር ግጥም
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 099
#ሰኞ_19_03_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“አምላካችሁን አግዚአብሔርን ተከተሉ፥ እርሱንም ፍሩ፥ ትእዛዙንም ጠብቁ፥ ቃሉንም ስሙ፥ እርሱንም አምልኩ፥ ከእርሱም ጋር ተጣበቁ።”
— ዘዳግም 13፥4
“You shall walk after the LORD your God and fear Him, and keep His commandments, and obey His voice, and you shall serve Him and hold fast to Him.”
— Deu 13፥4 (MKJV)
