uk
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Відкрити в Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Показати більше
1 096
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
+3330 день
Архів дописів
#እሁድ_22_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኵላሊትንና ልብን የምትፈትን በቅንም የምትፈርድ አቤቱ የሠራዊት ጌታ ሆይ፥ ክርክሬን ገልጬልሃለሁና በእነርሱ ላይ የሚሆን በቀልህን ለይ።” — ኤርምያስ 11፥20 “But, O LORD of hosts, that judgest righteously, that triest the reins and the heart, let me see thy vengeance on them: for unto thee have I revealed my cause.” — Jeremiah 11፥20 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 መስከረም 22 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 መስከረም 22 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_21_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።” — ገላትያ 6፥2 “Bear ye one another's burdens, and so fulfil the law of Christ.” — Galatians 6፥2 (KJV)

#አርብ_20_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የአባቴ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም ፍርሃት ከእኔ ጋር ባይሆንስ ዛሬ ባዶ እጄን በሰደድኸኝ ነበር፤ እግዚአብሔር መከራዬንና የእጆቼን ድካም አየ፥ ትናንትም ገሠጸህ።” — ዘፍጥረት 31፥42 “Except the God of my father, the God of Abraham, and the fear of Isaac, had been with me, surely thou hadst sent me away now empty. God hath seen mine affliction and the labour of my hands, and rebuked thee yesternight.” — Genesis 31፥42 (KJV)

#ሐሙስ_19_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።” — መዝሙር 23፥2 “He maketh me to lie down in green pastures: he leadeth me beside the still waters.” — Psalms 23፥2 (KJV)

#ረቡዕ_18_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ለተአምራቱ መታሰቢያን አደረገ፤ እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው።” — መዝሙር 111፥4 “He hath made his wonderful works to be remembered: the LORD is gracious and full of compassion.” — Psalms 111፥4 (KJV)

About Sundays youth service Glory be to The almighty God September 25/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMY
+9
About Sundays youth service Glory be to The almighty God September 25/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_17_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ተራሮች በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ሆኑ፥ ከዛሬ ጀምሮ ለዘላለም እግዚአብሔር በሕዝቡ ዙሪያ ነው።” — መዝሙር 125፥2 “As the mountains are round about Jerusalem, so the LORD is round about his people from henceforth even for ever.” — Psalms 125፥2 (KJV)

ቶሎ ቶሎ ያረጅብኛል የምሰማው ሚያወሩኝ በዙሪያዬ መቼም መቼም ማታረጅብኝ ኢየሱስ ነህ ያንተ ክብርህ ጌታዬ ወዲያው ወዲያው ይሰለቸኛል የምሰማው ሚወራው በዙሪያዬ መቼም መቼም ማታረጅብኝ ኢየሱሴ ያንተ ክብር ጌታዬ    ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ/2*/ አንተ ነህ/2*/ ኢየሱስ ነህ/2*/ በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ/4*/     ምንም ነገር እንዳይገርመኝ አድርገህ     ነክተኸኛል ወደ ልቤ ገብተህ     መገረሚያዬን ቀየርክብኝ በቃ      ኢየሱስ ሆነህ የልቤ አለቃ በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ/2*/ በምን አይነት መንካት እንደነካኸኝ እኔ እንጃ/4*/    እኔ እንጃ/2*/  እኔ እንጃ ከአይምርዬ በላይ እኔ እንጃ እኔ እንጃ መግለጥ አልችልም እኔ እንጃ እኔ እንጃ ቃላት የሉኝም እኔ እንጃ እኔ እንጃ የኢየሱስ ፍቅር እኔ እንጃ   ኢየሱስ ኢየሱስ ልክ እንደ ልጁ ልክ እንደ ህፃን ሕልውናህ ያደርገኛል አንዴ መሳቅ አንዴ ማልቀስ በክብርህ ፊት ያሰኘኛል ፊቴን ካንተ ካንተ አዙሬ መቆየት እኔ አልችልም ቶሎ ግባ ግባ ይለኛል ኢየሱስ ፊትህ ይርበኛል   ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ/2*/   ልቤ ውሰጥ መሰንበት የቻልከው አንተ ነህ   እኔ ውስጥ መሰንበት የቻልከው አንተ ነህ       አንተ ነህ/2*/       ኢየሱስ ነህ/2* በምድር ላይ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር አንተን ማምለክ ነው ጌታዬ አንተን ማምለክ ነው ኢየሱሴ ኸረ አንተን መውደድ ወዳጄ አንተን መውደድ ነው ኢየሱሴ በምድር ላይ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር አንተን ማፍቀር ነው ወዳጄ አንተን ማፍቀር ነው ኢየሱስ ፍቅርህ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁ እጄን ዘርግቼ አመልክሀለሁኝ/2*/ ፍቅርህ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁ በፍፁም ልቤ አመልክሀለሁኝ በፍፁም ነፍሴ አመልክሀለሁኝ

#ሰኞ_16_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አካሄዳችሁ ገንዘብን ያለ መውደድ ይሁን፥ ያላችሁም ይብቃችሁ፤ እርሱ ራሱ፦ አልለቅህም ከቶም አልተውህም ብሎአልና፤” — ዕብራውያን 13፥ “Let your conversation be without covetousness; and be content with such things as ye have: for he hath said, I will never leave thee, nor forsake thee.” — Hebrews 13፥5 (KJV)

#እሁድ_15_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አቤቱ አምላኬ፥ ወደ አንተ ጮኽሁ ምሕረትም አደረግህልኝ።” — መዝሙር 30፥2 “O LORD my God, I cried unto thee, and thou hast healed me.” — Psalms 30፥2 (KJV)

#ቅዳሜ_14_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ጣዖትን ከማምለክ ሽሹ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥14 “Wherefore, my dearly beloved, flee from idolatry.” — 1 Corinthians 10፥14 (KJV)

#አርብ_13_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።” — 1ኛ ዮሐንስ 5፥20 “And we know that the Son of God is come, and hath given us an understanding, that we may know him that is true, and we are in him that is true, even in his Son Jesus Christ. This is the true God, and eternal life.” — 1 John 5፥20 (KJV)

#ሐሙስ_12_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእስራኤል ቅዱስ፥ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ በመመለስና በማረፍ ትድናላችሁ፤ በጸጥታና በመታመን ኃይል ይሆንላችኋል፤ እናንተም እንቢ አላችሁ፥” — ኢሳይያስ 30፥15 “For thus saith the Lord GOD, the Holy One of Israel; In returning and rest shall ye be saved; in quietness and in confidence shall be your strength: and ye would not.” — Isaiah 30፥15 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 መስከረም 15 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 መስከረም 15 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#ረቡዕ_11_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።” — መዝሙር 65፥11 “Thou crownest the year with thy goodness; and thy paths drop fatness.” — Psalms 65፥11 (KJV)

About Sundays youth service Glory be to The almighty God September 18/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMY
+9
About Sundays youth service Glory be to The almighty God September 18/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service Glory be to The almighty God September 18/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMY
+3
About Sundays youth service Glory be to The almighty God September 18/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service Glory be to The almighty God September 18/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMY
+9
About Sundays youth service Glory be to The almighty God September 18/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

EECMYMC-YM - Статистика та аналітика Telegram каналу @eecmymc_ym