uk
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Відкрити в Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Показати більше
1 101
Підписники
+424 години
+107 днів
+4230 день
Архів дописів
#ሰኞ_27_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የሰደድሁባችሁ ታላቁ ሠራዊቴ አንበጣና ደጎብያ ኩብኩባና ተምች የበላቸውን ዓመታት እመልስላችኋለሁ።” — ኢዮኤል 2፥25 “And I will restore to you the years that the locust hath eaten, the cankerworm, and the caterpiller, and the palmerworm, my great army which I sent among you.” — Joel 2፥25

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ ⏰ 10፡30 🗓 ሰኔ 25 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_Y
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ ⏰ 10፡30 🗓 ሰኔ 25 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_25_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና።” — ሮሜ 8፥2 “For the law of the Spirit of life in Christ Jesus hath made me free from the law of sin and death.” — Romans 8፥2

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ ⏰ 10፡30 🗓 ሰኔ 25 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_Y
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ ⏰ 10፡30 🗓 ሰኔ 25 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_23_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አቤቱ፥ አንተ መሓሪና ይቅር ባይ ነህና፥ ምሕረትህም ለሚጠሩህ ሁሉ ብዙ ነውና።” — መዝሙር 86፥5 “For thou, Lord, art good, and ready to forgive; and plenteous in mercy unto all them that call upon thee.” — Psalms 86፥5

ቅዱስ ቁርባን ክፍል ሰኔ 22 የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን
ቅዱስ ቁርባን ክፍል ሰኔ 22 የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_22_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።” — ገላትያ 6፥2 “Bear ye one another's burdens, and so fulfil the law of Christ.” — Galatians 6፥2

About Sundays youth service #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት Glory be to The almighty God June 25/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https
+9
About Sundays youth service #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት Glory be to The almighty God June 25/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ረቡዕ_21_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ተቆጡ ኃጢአትንም አታድርጉ፤” — ኤፌሶን 4፥26 “Be ye angry, and sin not: let not the sun go down upon your wrath:” — Ephesians 4፥26

18/10/15 አገልጋይ - ፖስተር ቴዌደርስ የወጣቶች ፕሮግራም Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ማክሰኞ_20_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።” — መዝሙር 16፥11 “Thou wilt shew me the path of life: in thy presence is fulness of joy; at thy right hand there are pleasures for evermore.” — Psalms 16፥11

#ሰኞ_19_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።” — ዮሐንስ 15፥7 “If ye abide in me, and my words abide in you, ye shall ask what ye will, and it shall be done unto you.” — John 15፥7

#ቅዳሜ_17_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።” — ገላትያ 3፥27 “For as many of you as have been baptized into Christ have put on Christ.” — Galatians 3፥27 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 ሰኔ 18 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EEC
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 ሰኔ 18 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_16_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም መዝሙር 6 ¹ አቤቱ፥ በቍጣህ አትቅሠፈኝ፥ በመዓትህም አትገሥጸኝ። ² ድውይ ነኝና አቤቱ፥ ማረኝ፤ አጥንቶቼ ታውከዋልና ፈውሰኝ። ³ ነፍሴም እጅግ ታወከች፤ አንተም አቤቱ፥ እስከ መቼ ድረስ ነው? ⁴ አቤቱ፥ ተመለስ ነፍሴንም አድናት፥ ስለ ቸርነትህም አድነኝ። ⁵ በሞት የሚያስብህ የለምና፥ በሲኦልም የሚያመሰግንህ ማን ነው? ⁶ በጭንቀቴ ደክሜያለሁ፤ ሌሊቱን ሁሉ አልጋዬን አጥባለሁ፥ በዕንባዬም መኝታዬን አርሳለሁ። ⁷ ዓይኔ ከቍጡ ዕንባ የተነሣ ታወከች፤ ከጠላቶቼ ሁሉ የተነሣ አረጀሁ። ⁸ ዓመፃን የምታደርጉ ሁሉ፥ ከእኔ ራቁ፥ እግዚአብሔር የልቅሶዬን ቃል ሰምቶአልና። ⁹ እግዚአብሔር ልመናዬን ሰማኝ፤ እግዚአብሔር ጸሎቴን ተቀበለ። ¹⁰ ጠላቶቼ ሁሉ ይፈሩ እጅግም ይጐስቍሉ፤ ወደ ኋላቸው ይመለሱ፥ በፍጥነትም ይፈሩ። Psalms 6 ¹ (To the chief Musician on Neginoth upon Sheminith, A Psalm of David.) O LORD, rebuke me not in thine anger, neither chasten me in thy hot displeasure. ² Have mercy upon me, O LORD; for I am weak: O LORD, heal me; for my bones are vexed. ³ My soul is also sore vexed: but thou, O LORD, how long? ⁴ Return, O LORD, deliver my soul: oh save me for thy mercies' sake. ⁵ For in death there is no remembrance of thee: in the grave who shall give thee thanks? ⁶ I am weary with my groaning; all the night make I my bed to swim; I water my couch with my tears. ⁷ Mine eye is consumed because of grief; it waxeth old because of all mine enemies. ⁸ Depart from me, all ye workers of iniquity; for the LORD hath heard the voice of my weeping. ⁹ The LORD hath heard my supplication; the LORD will receive my prayer. ¹⁰ Let all mine enemies be ashamed and sore vexed: let them return and be ashamed suddenly.

ቅዱስ ቁርባን ክፍል 2 ሰኔ 8 የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለ
ቅዱስ ቁርባን ክፍል 2 ሰኔ 8 የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_15_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።” — መዝሙር 121፥5 “The LORD is thy keeper: the LORD is thy shade upon thy right hand.” — Psalms 121፥5

About Sundays youth service #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት Glory be to The almighty God June 18/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https
+9
About Sundays youth service #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት Glory be to The almighty God June 18/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ረቡዕ_14_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ያስተምራቸውም ዘንድ መልካሙን መንፈስህን ሰጠሃቸው፥ መናህንም ከአፋቸው አልከለከልህም፥ ለጥማታቸውም ውኃ ሰጠሃቸው።” — ነሀምያ 9፥20 “Thou gavest also thy good spirit to instruct them, and withheldest not thy manna from their mouth, and gavest them water for their thirst.” — Nehemiah 9፥20

11/10/15 አገልጋይ - ኤፍሬም የወጣቶች ፕሮግራም Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth