uk
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Відкрити в Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Показати більше
1 104
Підписники
-124 години
+147 днів
+4230 день
Архів дописів
#ማክሰኞ_20_09_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኵላሊትንና ልብን የምትፈትን በቅንም የምትፈርድ አቤቱ የሠራዊት ጌታ ሆይ፥ ክርክሬን ገልጬልሃለሁና በእነርሱ ላይ የሚሆን በቀልህን ለይ።” — ኤርምያስ 11፥20 “"But, the Lord of hosts, who judges righteously, who tests the heart and the mind, I shall see your vengeance on them; for to you have I revealed my cause."” — Jer 11፥20

ንቃት.m4a101.21 MB

#ሰኞ_19_09_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የጌታንም ድምፅ፦ ማንን እልካለሁ? ማንስ ይሄድልናል? ሲል ሰማሁ። እኔም፦ እነሆኝ፥ እኔን ላከኝ አልሁ።” — ኢሳይያስ 6፥8 “I heard the Lord's voice, saying, "Whom shall I send, and who will go for us?"Then I said, "Here I am. Send me!"” — Isa 6፥8

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 18 2016 Join us👇 Y.b - h
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓   ግንቦት 18 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_17_09_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።” — መዝሙር 124፥8 “Our help is in the name of the Lord,who made heaven and earth.” — Ps 124፥8

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 18 2016 Join us👇 Y.b - h
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓   ግንቦት 18 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_16_09_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኢየሱስም መልሶ፦ እኔ የማደርገውን አንተ አሁን አታውቅም፥ በኋላ ግን ታስተውለዋለህ አለው።” — ዮሐንስ 13፥7 “Jesus answered him, "You do not know what I am doing now, but you will understand later."” — John 13፥7

የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_15_09_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።” — ሮሜ 15፥13 “Now may the God of hope fill you with all joy and peace in believing, that you may abound in hope, in the power of the Holy Spirit.” — Rom 15፥13

#ረቡዕ_14_09_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን።” — 1ኛ ዮሐንስ 4፥14 “We have seen and testify that the Father has sent the Son as the Savior of the world.” — 1Jn 4፥14

#ማክሰኞ_13_09_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እርሱም፦ ወደ በጉ ሰርግ እራት የተጠሩ ብፁዓን ናቸው ብለህ ጻፍ አለኝ። ደግሞም፦ ይህ የእግዚአብሔር እውነተኛ ቃል ነው አለኝ።” — ራእይ 19፥9 “He said to me, "Write, 'Blessed are those who are invited to the marriage supper of the Lamb.'" He said to me, "These are true words of God."” — Rev 19፥9

11/09/16 የወጣቶች ፕሮግራም ናሆም ሙሉነህ Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሰኞ_12_09_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሊገዙም በሄዱ ጊዜ ሙሽራው መጣ፥ ተዘጋጅተው የነበሩትም ከእርሱ ጋር ወደ ሰርግ ገቡ፥ ደጁም ተዘጋ።” — ማቴዎስ 25፥10 “While they went away to buy, the bridegroom came, and those who were ready went in with him to the marriage feast, and the door was shut.” — Mat 25፥10

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 11 2016 Join us👇 Y.b - h
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓   ግንቦት 11 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_10_09_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በዚያም ቀን እንዲህ ትላላችሁ፦ እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ስሙንም ጥሩ፤ በአሕዛብ መካከል ሥራውን አስታውቁ፤ ስሙ ከፍ ያለ እንደ ሆነ ተናገሩ።” — ኢሳይያስ 12፥4 “In that day you will say, "Give thanks to the Lord! Call on his name. Declare his doings among the peoples. Proclaim that his name is exalted!” — Isa 12፥4

#አርብ_09_09_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።” — መዝሙር 124፥8 “Our help is in the name of the Lord,who made heaven and earth.” — Ps 124፥8

#ሐሙስ_08_09_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እያንዳንዳችን እንድናንጸው እርሱን ለመጥቀም ባልንጀራችንን ደስ እናሰኝ።” — ሮሜ 15፥2 “Let each one of us please his neighbor for that which is good, to be building him up.” — Rom 15፥2

#ረቡዕ_07_09_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የናዝሬቱ ኢየሱስም እንደ ሆነ በሰማ ጊዜ፦ የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ማረኝ እያለ ይጮኽ ጀመር።” — ማርቆስ 10፥47 “When he heard that it was Jesus the Nazarene, he began to cry out, and say, "Jesus, you son of David, have mercy on me!"” — Mar 10፥47

#ማክሰኞ_06_09_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሕዝብህን አድን፥ ርስትህንም ባርክ ጠብቃቸው፥ ለዘላለሙም ከፍ ከፍ አድርጋቸው።” — መዝሙር 28፥9 “Save your people,and bless your inheritance.Be their shepherd also,and bear them up forever.” — Ps 28፥9

Voice 005.m4a47.54 MB