cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መፃህፍት/books

የተለያዩ መጻሕፍት 👉ፍልስፍና(philosophy) 👉ልቦለድ(fiction) 👉የህይወት ታሪክ(biography) 👉ግጥም 👉አጫጭር ወግ በትረካናpdf 📜📜ሀሳብ አስተያይታቹ ይጠቅመናልና በ @Blatenaw3 ልታደርሱን ትችላላችሁ። ''ስናነብ አስተሳሰባችን ይዳብራል፤ድክመታችን ይገለጥልናል'' *ግን ደሞ መርጠን እናንብብ*

Більше
Рекламні дописи
630
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Mul'ataan Qaba.pdf6.87 MB
Siif Galeeraa!-1.pdf37.75 MB
Miltoo_Jijjiiramaaf!.pdf139.70 MB
ከዋጋህ በታች አትውረድ! 🌐 ያለቦታህ ስትገኝ ሰዋች ዋጋህን እቃለውና አራክሰው ሊተምኑህ ይፈልጋሉ፣ ወይም ያልተገባና የማይገባህን ዋጋ ይቆልሉብህ እና ጣራ ላይ ይሰቅሉሃል። ✍️ ሃሳቤን ይበልጥ ግልፅ ለማድረግ በምሳሌ ላጠናክረው:- የአንድ የታሸገ ውሃ ሱቅ ዋጋው 10 ብር ነው እንበል። ካፍቴሪያ ብትሄድ ይሄው ተመሳሳይ ውሃ ምን አልባት 20 ብር ያስወጣሃል። ጥሩ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል ውስጥ እስከ 50 ብር ሊደርስ ይችላል። ባለ አምስት ወይም ከዛ በላይ ኮኮብ ሆቴል እስከ 100 ብር ድረስ ልትከፍል ትችላለህ። 💧 ውሃው ተመሳሳይ ነው፤ የምርት ስሙ ተመሳሳይ ነው፤ የሚለወጠው ብቸኛው ነገር ቦታው ነው። ℹ️ ይህ ማለት እያንዳንዱ ቦታ ለተመሳሳይ ምርት የተለያየ ዋጋ ይሰጣል ማለት ነው። 🗣 በተመሳሳይም ስዎች ለአንተ የተለያየ ዋጋ ይተምኑልሃል ስል የምትገኝበት ሥፍራ ተፅእኖ እንዳለው እያርጋገጥኩልህ ነው። 🎤 እዚህ ላይ የዘፋኙን ግጥም ልብ በል:- 'የሰው የለው ሞኝ ...የሰው የለው ሞኝ ከሥፍራው ከቀየው ...ከደጁ ሲገኝ' ♟ ስለሆነም ምንም ዋጋ እንደሌለህ ሲሰማህ ባዶነት ሲንጥህ በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ሁሉ ሲያሳንሱህ፣ ቦታህን ቀይር። 👉 በቃ እዚያ በፍፁም አትቆይ! 🚶‍♂️ የሚገባህን ዋጋ ወደ ሚሰጥህ ቦታ ለመሄድ አትፍራ። ❗️ እናም ውሎህን ዋጋህን ከሚረዱ እና ለአንተ መልካም እሳቤ ባላቸው ሰወች ዙሪያ አድርግ። #ጥበብ እና #ማስተዋል ለሰው ልጅ በሙሉ! -ሣሙኤል ተክለየሱስ (ዓለም አቀፍ የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ) =======================
Показати все...
35:07
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Title : አደይ ⏳ምዕራፍ 2 🎞 Part : ክፍል 1 🔊 Language : Amharic ➡ Size : 282.2Mb 💿 Quality : HD @readbooks4 @readbooks4 .
Показати все...
282.16 MB
26:40
Відео недоступнеДивитись в Telegram
አደይ ምዕራፍ 2 ክፍል 4 @readbooks4 @readbooks4
Показати все...
@Adey_Dramaaa.mp492.74 MB
38:36
Відео недоступнеДивитись в Telegram
አደይ ምዕራፍ 2 ክፍል 3 @readbooks4 @readbooks4
Показати все...
@Adey_dramaaa.mp4133.39 MB
29:56
Відео недоступнеДивитись в Telegram
አደይ ምዕራፍ 2 ክፍል 2 @readbooks4 @readbooks4 .
Показати все...
አደይ_ምዕራፍ_2_ክፍል[email protected]81.66 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
።DStv ለማትጠቀሙ አደይ ድራማ ምዕራፍ 2 ከነገ ጀምሮ መልቀቅ እንጀምራለን....ወዳጆቻችሁን invite አርጓቸው ይቀላቀሉን።
Показати все...