cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መዳን በክርስቶስ ብቻ

መዳን በክርስቶስ ብቻ |Telegram በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን የተለያዩ ትምህርቶችን፤ የጥቅስ ፎቶዎችን፣ እና የመዝሙር እና የስብከት ቪዴዎችን በኛው ተዘጋጅተው እናቀርብላችኋለን። #መልካም_ጊዜ! Contact @MBK_CFSbot

Більше
Рекламні дописи
420
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

“የእስራኤል ቅዱስ፥ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ በመመለስና በማረፍ ትድናላችሁ፤ በጸጥታና በመታመን ኃይል ይሆንላችኋል፤ እናንተም እንቢ አላችሁ፥” — ኢሳይያስ 30፥15 ኢሳይያስ 40 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ ያዕቆብ ሆይ፥ እስራኤልም ሆይ፦ መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች ለምን ትላለህ? ለምንስ እንዲህ ትናገራለህ? ²⁸ አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም። ²⁹ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። ³⁰ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤ ³¹ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም። “ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።” — መዝሙር 46፥10
Показати все...
ኤፌሶን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን። ⁵ በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን። … ¹⁸-¹⁹ ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤
Показати все...
Kenessa and Solomon Bula | ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ - ርስታችን 2022 Live Worship
Показати все...
Kenessa_and_Solomon_Bula_ኬነሳ_እና_ሰለሞን_ቡላ_ርስታችን_2022_Live_aArTwplwS.mp315.29 MB
“ነገር ግን [ከሁሉ የሚበልጠውን ስጦታ] በብርቱ ፈልጉ። ደግሞም ከሁሉ የሚበልጠውን መንገድ አሳያችኋለሁ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥31 (አ.መ.ት) 1ኛ ቆሮንቶስ 13 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 8 ፍቅር ከቶ አይወድቅም፤ ነገር ግን ትንቢት ቢሆን ይሻራል፤ ልሳንም ቢሆን ይቀራል፤ ዕውቀትም ቢሆን ይሻራል። ⁹ ምክንያቱም የምናውቀው በከፊል ነው፤ ትንቢት የምን ናገረውም በከፊል ነው። ¹⁰ ነገር ግን ፍጹም የሆነው ሲመጣ በከፊል የነበረው ይሻራል። … ¹² አሁን የምናየው በመስተዋት ውስጥ እንደሚታይ በድንግዝግዝ ነው፤ በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን። አሁን የማውቀው በከፊል ነው፤ በዚያን ጊዜ እኔ ራሴ ሙሉ በሙሉ የታወቅሁትን ያህል ዐውቃለሁ። ¹³ እንግዲህ እምነት፣ ተስፋ፣ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ [ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።]
Показати все...
Показати все...
3_በረከት_ተስፋዬ_Abet_Mihretih_አቤት_ምህረትህ_zUlQ7STcGdk.m4a6.61 MB
4_Bereket_Tesfaye_መምህሩ_Memheru_በረከት_ተስፋዬ_8jHnscYzaq8.m4a5.92 MB
5_Bereket_Tesfaye_ማራናታ_Maranata_በረከት_ተስፋዬ_Su_Jh_u4v8.m4a6.35 MB
6_Bereket_Tesfaye_አባ_እወድሃለው_Aba_Wedhalew_በረከት_ተስፋዬ_18NeTJnlq0o.m4a4.92 MB
7_Bereket_Tesfaye_ክብር_አለ_Kiber_Ale_በረከት_ተስፋዬ_p5BBK3I_xeY.m4a5.10 MB
8_Bereket_Tesfaye_ይወደኛል_Yewedegnal_በረከት_ተስፋዬ_XP5M_TkxVW4.m4a7.16 MB
9_Bereket_Tesfaye_በረከት_ተስፋዬ_አሜን_Amen_Amen_bWflzYe_Tcc.m4a6.60 MB
Показати все...
10_Bereket_Tesfaye_ለመልካም_ሆነልኝ_lemelkam_honelegn_በረከት_ተስፋዬ_KqvyPRZovzc.m4a5.55 MB
11_Bereket_Tesfaye_የቅርቤ_yekerbe_በረከት_ተስፋዬ_የቅርቤ_f_lTOWM8Zus.m4a5.68 MB
12_Bereket_Tesfaye_የውሃ_በረሐ_Yeweha_Bereha_በረከት_ተስፋዬ_የውሃ_በረሐ_9BOLt8hjbJ4.m4a5.01 MB
13_Bereket_Tesfaye_እሱ_ሰው_ከበረ_Esu_በረከት_ተስፋዬ_Esu_Sew_Kebere_7DCWWJkTy9s.m4a5.54 MB
Показати все...
1_Alehu_በረከት_ተስፋዬ_Bereket_Tesfaye_አለሁ_N6NLgX7uDr8.m4a6.13 MB
Показати все...
BEREKET_TESFAYE_አማላጄ_በረከት_ተስፋዬ_Amalaje_New_song_Bereket_Tesfa.m4a6.67 MB
Repost from HOME || ቤት 🏚
[ የዛሬ ዓመት የጻፍነውን "ቅኔ" እንከልስ አይደል? እና ደግሞ "መልካም ስቅለት" ይባላል እንዴ? ብቻ ስቅዩውን ሎሌ በሕይወታችን የምናነግስበት ዘመን ይምጣልን...] በሕዝቡ በደል ጦስ ሲቆጣ ጲላጦስ አጭቶን ለእንጦሮጦስ የንጉሡን ቁጣ ሕዝቡም አይቶ ሰምቶ በሰላሳ ዲናር ከመቅደስ ሸምቶ በዝምተኛው በግ ከናዝሬት ባመጣው ጲላጦስ በረደ ፣ ተግ አለ ከቁጣው ቢላ መጨበጡን ምን ንጉሥ ባይወደው ለ'ርቅ ያመጡት በግ እጁን ታጥቦ አረደው ፨ አርብ ዕለት ተሲያት አንድ ጉብል ሞቶ ሊገንዝ ቢመጣም ገናዥ ይሄን ሰምቶ አጠረው ከፈኑ ገናዡንም ከፋው ለበርባን ነበረ በልክ የተሰፋው ፨ ጎበዙ ሸማኔ ዛሬ አቀረቀረ ሕዝቡን ሸማ አልብሶ እሱ እርቃን ቀረ ፨ የአይሁድ ማር አንቢ አቤት ዕድላቸው! መች አቅምሰውት ነው የወደደላቸው? ይኸው ሲል ሰማነው "ማራቸው ማራቸው"! ፨ አጃኢብ ይኼ ሰው ጥበብ የተረፈው በፈተለው ጅራፍ እግዜርን ገረፈው ፨ ድንቅ መምህር ነው በቃል የከበረ ሰይጣንን እራሱ አስተምሮት ነበረ! ፨ የጫነውን አክሊል እያዩ ባይናቸው ምነው የማያምኑት ንጉስ ነኝ ሲላቸው? ፨ የአይሁድ ነቃ'ሽ ላይ ኧረ ማን ይደርሳል በተሳለ ሚስማር መዳፍ ይነቅሳል ፨ እጅግ ታመን ነበር አንዲት በለስ ጎርሰን መዳኒቱን ሥጋ አብልቶ ፈወሰን ፨ ፆም መፍቻ አጣን ብለን ልባችን ሲሰጋ ይኼው አፈሰክን ጎልጎታ አፋፉ ላይ በሰቀሉት ሥጋ ፨ በደህነኛ መዳፍ ብንተጋ፣ ብናብር ያልቻልነውን ስራ ፣ ያቃተንን ግብር ደም እስከሚያልበው እያብሰለሰለው እንዴት አ'ርጎ ሰራው በእጁ በቆሰለው ፨ ምን ሆኖ ነው እግሩ በደሙ የራሰው መታው ወይ እንቅፋት እግዜርን እንደሰው? ፨ ሄሮድስ ካባ ሰጠው የተንቆጠቆጠ እንደ በትረ መንግሥት መቃኑን ጨበጠ ጲላጦስ ጫነለት አስጎንጉኖ አክሊል ታዲያ ሕዝቡ ማነው "ንጉሥ አይደለም" ሊል? ፨ ከተራራው አፋፍ ገላህን አስጥታ ዓለም ጥሟ ረካ ደምህን ጠጥታ ቆርጥማ ጠገበች ከገላህ ላይ ዘግና ከወዴት ይገኛል ያንተ አይነቱ ጀግና በሞቱ በጣሩ የሞት ቀስት ይሰብራል በረቂቅ ዝምታው አገር ያሸብራል! ፨ በሰፊው ጎዳና ሄዳችሁ፣ ሠግራችሁ በመንገዱ አቧራ ቆሽሿል እግራችሁ ጉዞው ተገባዶ ስትደርሱ ከመሸ አይገባምና ሰው እግሩ የቆሸሸ ልጠበው ሲላችሁ ከቶ አትግደርደሩ ማንፃት ያውቅበታል ታጥባችሁ እደሩ ፨ እንጀራ አበላቸው "እሰይ" ብለው በሉ ዓሳንም ሰጣቸው ስቀው ተቀበሉ ከነፍስ ወይ ከስጋ ሳያጎድልባቸው ምነው ክፉ አሰበ ያ ድንጋይ ልባቸው ከእጁ እንዳልጠጡ ከእጁ እንዳልበሉ ምን አጉድሎባቸው "ስቀለው" ይላሉ? ፨ እዝኔ ስለሰማው "ኤሎሄ" እያለ ቅኔ ሲመሰጥር መሞቱ ነው ብዬ እንደምን ልጠርጥር ፨ ያ የደሃ ወዳጅ መንጦላዕት ቀዳጅ ጓዳውን ማሳየት ቸር ልቡ ቢወድደው ሰው የሰፋውን ጨርቅ መለኮት ቀደደው መቀስ ምላጭ ሳይል ያለምንም ስለት አንዱን መጋረጃ አደረገው ሁለት እነዳይ'ሰፋ አ'ርጎ አንዴ ተረተረው ታዲያ ሰው ሊጠቅም ምን አውተረተረው? በአምላክ ስራ ገብቶ ፍጡር ምን አለፋው ጌታ በቀደደው እሱ የሚሰፋው? ፨ ምን ነካው ያ ንጉሥ ይኼ ነው ወይ ወጉስ? ታየ አለማወቁ ከትላንቱም ብሶ እውነት ፊቱ ቆሞ ስጋና ደም ለብሶ እውነትን እራሱን በአካል እያየነው ብሎ ይጠይቃል "እውነት ግን ምንድነው?" ፨
Показати все...
ዮሐንስ 18 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ኢየሱስም የሚደርስበትን ሁሉ ዐውቆ ወጣና፣ “የምትፈልጉት ማንን ነው?” አላቸው። … ¹¹ ኢየሱስም ጴጥሮስን፣ “ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልስ! አብ የሰጠኝን ጽዋ አልጠጣምን?” አለው። … ¹⁴ ቀያፋም፣ ‘ለሕዝቡ ሲባል አንድ ሰው ቢሞት ይሻላል’ ብሎ አይሁድን የመከረ ነበር።
Показати все...