cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Orthodox picture

ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች ይህ ቻናል የተከፈተው የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ምስሎችን እንዲተላለፉበት ነው። ✞በዚህ ቻናል ላይ የምንለቃቸው 🔸ቤተክርስቲያናዊ ምስሎች ፤ 🔸የንግስ በአላት ጥሪዎች 🔸መዝሙሮች 🔸ስብከቶች

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
166
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሠላም አድርጊው ቅድስተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በተነሳ የእሳት አደጋ የአብነት ትምህርት ቤቱ ሙሉ በሙሉ ወደመ! +++++++++++++++++++++++++++++++++++ (አደባባይ ሚዲያ ፡አዲስ አበባ፡መጋቢት 28/2014 ዓ.ም፡April 6/2022) ++++++++++++++++++++++++++++++++++++ በባሕር ዳር ሠላም አድርጊው ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በተነሳ የእሳት አደጋ ከ2000 በላይ ደቀመዛሙርት የሚማሩበት ማረፊያና ንብረት የአብነት ትምህርት ቤቱ ሙሉ በሙሉ ወድሟል !!! በዛሬው ዕለት መጋቢት 28/2014 ዓ.ም ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ጀምሮ በተከሰተው መንስኤው ያልታወቀ አደጋ ሁለት ተማሪዎች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን የመማሪያ አዳራሾችን ጨምሮ ከ200 በላይ የሚሆኑ የደቀ መዛሙርቱ መኖሪያ ቤቶች መውደማቸው ተገልጿል ። የነገ የሃይማኖት ሊቃውንት ለሚሆኑ የሠላም አድርጊው ቅድስት ማርያም ደቀመዛሙርት፣ መምህራን፣የአብነት ተማሪዎች ግዚአዊ መጠለያ በማዘጋጀት አስቸኳይ የምግብና የአልባሳት ድጋፍ እንዲደረግላቸው ተጠይቋል ።
Показати все...
መጋቢት 27 (በዓለ ስቅለቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ) በዚህ ቀን መጋቢት 27 ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከወደቀበት የኃጢያት አዘቅት ሊያወጣው ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ስጋን ነስቶ ሳይገባው በበረት ተወልዶ፤ ስደታችንን ሊያስቀር ሳይገባው ተሰዶ፤ በክፉዎች አይሁድ ምክር ተከሶ በባህርይው መንገላታት የማይገባው አምላክ ለኛ ሲል የተንገላታና የተደበደበ፣ በጥፊ የተመታ፣ የተዘባበቱበት፣ ምራቅ የተተፋበት፣ እርጥብ መስቀል ተሸክሞ ከሄሮድስ ወደ ጲላጦስ እየተመላለሰ ከዚያም በቀራንዮ የራስ ቅል በምትባል ሥፍራ ተሰቅሎ ለኛ ሲል ሞታችንን በሞቱ ሽሮ በዋጋ ገዝቶናል። /ማቴ. 27፥1፣ ማር.15 ፥1፣ ሉቃ. 23፥1፣ ዮሐ.19፥ 1/
Показати все...
ዋይዜማ ለመጋቢት መድኃኔዓለም .mp32.58 MB
ዚቅ ዘመጋቢት መድኃኔዓለም .mp32.11 MB
አንገርጋሪ_እና_እስመ_ለዓለም_ዘመጋቢት_መድኃኔዓለም_.mp33.62 MB
ወረብ_ወአቅደምከ_ፀግዎ_ዘመጋቢት_መድኃኔዓለም_.mp31.29 MB
ወረብ_በለኒ_መሀርኩከ_ዘመጋቢት_መድኃኔዓለም_.mp31.30 MB
ወረብ_በእንተ_ማርያም_ዘመጋቢት_መድኃኔዓለም_.mp31.28 MB
ወረብ_ወጸሐፈ_ዘመጋቢት_መድኃኔዓለም_.mp31.48 MB
ወረብ_ምድር_አድለቅለቀት_ዘመጋቢት_መድኃኔዓለም_.mp31.03 MB
ወረብ_አውረድዎ_ዘመጋቢት_መድኃኔዓለም_.mp31.01 MB
ወረብ_መርኅ_በፍኖት_ዘመጋቢት_መድኃኔዓለም_.mp31.23 MB
ወረብ_ብከ_ንወግዖሙ_ዘመጋቢት_መድኃኔዓለም_.mp31.65 MB
ወረብ ንዜኑ ዘመጋቢት መድኃኔዓለም .mp310.06 KB
መጋቢት 27.pdf1.97 MB
ዜና ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ አቃቂ ጣቢያ ሰፈር በምትገኘው ደብረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስትያን አከባቢ ፓሊስ በከፈተው ተኩስ አንድ ምዕመን ሰማዕትነትን ተቀበለ ~ የፕሮቴስታንት ቤተ እምነት ተከታይ ግለሰቦች በአቃቂ ጣቢያ ሰፈር ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን አከባቢ "የአምልኮ ስፍራ እንከፍታለን" በሚል ግርግር በተነሳው ሁከት የአዲስ አበባ ፓሊስ ወደ ምዕመናንኑ ተኩስ ከፍቷል። በተኩሱም አንድ ኦርቶዶክሳዊ ሰማዕትነትን ሲቀበል ስፍራው ላይ አሁንም ያለመረጋጋት ይታያል። 👉 @ortodoxmezmur
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ገብርሔል የዐቢይ ፆም ፮ኛ ሣምንት 👇👇👇👇👇👇 👉@Mezmurahen👈 👉@Mezmurahen👈 👉@Mezmurahen👈 👆👆👆👆👆👆
Показати все...
07/25/14 ዓ.ም መዝሙር ዘገብር ኄር መኑ ውእቱ ገብርኄር የዕለቱ ምስባክ :- መዝ ፴፱(፵)፥፰ ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ፡፡ ወሕግከኒ በማዕከለ ከርሥየ፡፡ ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዐቢይ፡፡ ትርጒም፦ አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ ወደድሁ ፤ ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው፡፡ በታላቅ ጉባኤ ጽድቅን አወራሁ፡፡ የዕለቱ ወንጌል፦ ማቴ ፳፭ ፥ ፲፬ -፴፩ ቅዳሴ፦ ዘባስልዮስ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Показати все...
406245552.mp36.97 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.