cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

The lovers😘😍

Welcome to this channel everyone In this channel u can find hot English and amharic songs🎵🎶🎶,love quotes 💓💕funny jokes 🤣🤣😂 and pictures of celebrities taken by paparazzi

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
164
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

find ur first alphabet of ur name A🤑 money N 😍 Lovely B🤡 funny O🍫 love chocolate C🙏 blessed P💏 grt relation D😐 quite Q😝 naughty E🤓 brilliant mind R 😇 angle F😎 cool S😘 cute G😡 false finder T 🙇‍♀ prayer H😵 amazing U🏃‍♀ runner I😭 always cry V💃 dancer J🗣 always shout W👗 stylish K💪hard worker X🎤 musicians L😫alwyz regret Y 🥂 romantic M❤️ love to swain Z 👑 royal family Yenante sem mejemerya fidel eyut 🤍🤍🤍❤️❤️❤️🤍🤍🤍 ......... @Mmahita ..... ..........
Показати все...
❤️የኔ ፍቅር አውቃለው ፁፌን አታነበዉም ይሆናል ግን..... እንደ ምታነበው አድርጌ አስባለው.........የኔ ደነዝ በጣም አፈቅርሃለው እሺ ከ ምታስበው በላይ...💋💋💋 ♥✦_ _✦♥ @Mmahita .
Показати все...
Tina ፦ ፍቅር ቆንጆ ነኝ Robel፦ አይደለሽም Tina፡ እንዲያዉ ግን በ አዕምሮህ ዉልብ ብዬ አላውቅም? Robel፡ አዎ አታውቂም Tina፡ እሺ ትወደኛለህ❤️ Robel፡ አልወድሽም Tina፡ እሺ ትፈልገኛለህ😍 Robel፡ አልፈልግሽም Tina፡ እሺ ትቼህ ብሔድ ታለቅሳለህ Robel፡ አላለቅስም Tina፡ በቃ ምንም አታደርግም😳 Robel፡ ምንም አላደርግም Tina፡ ካንተ ህይወት እና ከኔ የማንን ትመርጣለህ😳 Robel፡ የኔን ከዛም ተናዳ እና አኩርፋ ትታኝ ልትሔድ ስትል እጇን ይዤ👫 ➔የኔ ፍቅር ቆንጆ ያልሆንሽዉ ከቁንጅና በላይ ስለሆንሽብኝ ነው። ➔በአምሮዬ ዉልብ የማትዪዉ ሁሌም አዕምሮዬ ዉስጥ ስለሆንሽ እና ጠፍተሽ ስለማታውቂ ነው። እና ደግሞ የማልወድሽ ቃላት በማይገልፀዉ ንፁህ ፍቅር ስለማፈቅርሽ ነው የማልፈልግሽ ምክንያት ስለሚያስፈልገኝ ነው ➔ትተሽኝ ስትሔጂ የማላለቅሰዉ በሄድሽበት ቅፅበት ቀድሜሽ ስለምሞት ነው። ➔ምንም ነገር የማላደርገዉ ሁሉን ነገር ላንቺ ስለማደርግ ነው ካንቺ ህይወት የኔን የመረጥኩት ህይወቴ አንቺ ስለሆንሽ ነው የኔ ፍቅር ቲናዬ 😘😘😘😘😘😘😘
Показати все...
Bini Brand new Mobile & Laptops ................................................ ኦሪጅናል ሳምሰንግ ሞባየል 0911485299/0912842973 SumsungGalaxy S3..................3,200 birr SumsungGalaxy S4 .................3,500 birr SumsungGalaxy S5..................4,800 birr SumsugGalaxy S6................. 5,500 birr SumsungGalaxy S6 edge ........6,700 birr SumsungGalaxy S6 edge +.....7,800 birr SumsungGalaxy S7 edge ........7,900 birr SumsungGalaxy S8................10,000 birr SumsungGalaxy S8+..............12,000 birr Sumsung Galaxy S9...............12,500 birr SumsungGalaxy S9+..............13,900 birr Sumsung Galaxy S10.............19,500 birr Sumsung Galaxy S10+..........21,500 birr SumsungGalaxy Note3............4,800 birr SumsungGalaxy Note4............5,800 birr SumsungGalaxy Note5............7,700 birr SumsungGalaxy Note edge.....7,500 birr SumsungGalaxy Note8..........13,500 birr SumsungGalaxy Note9..........19,000 birr Sumsung Galaxy Note10.......25,500 birr SumsungGalaxy A5 2015........4,200 birr Sumsung Galaxy A5 2016.......4,999 birr SumsungGalaxy A7 2015........5,000 birr SumsungGalaxy A7 2016........6,000 birr Sumsung Galaxy A7 2018....12,000 birr Sumsung Galaxy A01...............5,200 birr Sumsung Galaxy A10s ............6,500 birr Sumsung GalaxyA11................7,200 birr Sumsung Galaxy A20s ............8,800 birr Sumsung GalaxyA21s..............9,800 birr Sumsung A30s 4/128gb........10,500 birr Sumsung A31 4/128 gb.........11,500 birr Sumsung Galaxy A51............13,800 birr Sumsung GalaxyA70.............15,700 birr SumsungGalaxy M11 .............7,600 birr Sumsung Galaxy M20..............8,500 birr Sumsung Galaxy M30..............9,000 birr Sumsung J1..3,000 birr & J2...3,700 birr Sumsung J3 & J3 prime ..........4000 birr Sumsung GalaxyJ3pro ...........5,000 birr Sumsung Galaxy J4 ................6,500 birr Sumsung GalaxyJ4 +...............7,500 birr Sumsung Galaxy J4 core........6,000 birr SumsungGalaxy J5 2015.........4,000 birr Sumsung J5 2016.....5,000 birr SumsungGalaxy J5 prime.......5,500 birr SumsungGalaxy J6 2018.........7,500 birr SumsungGalaxyJ 6 + 2018.....8,000 birr Samsung Galaxy J8 2018........9,500 birr SumsungGalaxy J7 2015.........4,500 birr Sumsung Galaxy J7 2016 .......5,500 birr SumsungGalaxy J7 2017.........6,500 birr SumsungGalaxy J7 pro ..........8,000 birr Sumsung Galaxy J7 prime......7,000 birr SumsungC8..8,500 br & C9...9,500 birr HTC M7...3,200 bir..&.. M8.......4,500 birr HTC M9...5,500 birr & M10....6,500 birr LG G4.....5,500 birr & LG G5...6,200 birr LG G6..7,500 birr & LG G7...12,000 birr LG V10...6,000 birr & V20........6,000 birr LG V30..10,500 birr & LG K30..5,500 birr HuwawieMate 7.......................5,500 birr Huwawie Mate8.......................6,800 birr HuwawieP8...6,000 birr & P9...7,500 birr Huwawie P10 lite.....................7,500 birr Huwawie Nova.........................7,000 birr Huawei Y6..5,500 birr & Y7......7,500 birr iPhon5..4,200 br & Iphone5s...5,000 birr iPhone6 16gb..........................6,000 birr Iphone6 32 gb........................6,500 birr iPhone 6 64gb.........................7,700 birr iPhone 6+ 64gb......................10,500 birr iPhone 6+ 128gb..................11,500 birr iPhone 6s 64gb.......................9,500 birr iPhone 6s 128gb....................10,500 birr iPhone 6s+ 64gb.. ...............11,500 birr iPhone 7 32gb.......................11,000 birr iPhone 7 128gb....................12,000 birr iPhone 7 256gb....................13,000 birr iPhone 7 plus 32gb..............14,500 birr iPhone 7 plus 128 gb...........16,500 birr iPhone 7 plus 256 gb...........19,500 birr iPhone 8 64 GB.....................14,500 birr iPhone 8 256gb......................16,500 birr Iphone 8+ 64 GB...................15,000 birr iPhone 8+ 256 GB................16,500 birr iPhone X 256gb.....................26,000 birr Address :Addis Ababa Bole Dildiy:Airport Brass Hospital / Kaldis Coffee @ Enku Building 1st floor Text via Telegram @Benjiab https://t.me/Binimobileandlaptops CALL 📞 0912842973/ 0911485299
Показати все...
BINI ELECTRONICS & COLLECTION

contact via @Benjiab Call on 0912842973/0911485299 Check our brand new products from below telegram channel ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

https://t.me/Binimobileandlaptops

Address Bole Dildiy: Around Brass hospital Enku building 1st floor

#yene gorada❤️😘😍😍 @Mmahita
Показати все...
አንዳንዴ ቁምነገር 😇😇😇😇😇😇😇 የተወለድንበት ወር ስለኛ ምን ይላል? የእርሶን ወር ይመልከቱና ምስክርነቶን ይስጡን #ጥር በጥር ወር የተወለዱ ሰዎች መንፈሰ ጠንካራ፣ የማይበገር አመለካከት ያላቸው እና ሰዎች እንዲህ አድርጉ ብለው እንዲመክሯቸው የማይፈልጉ ናቸው። በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ጎበዝ ነገር ግን ሌሎችን የማይሰሙ አለቃ ይወጣቸዋልም ተብሏል። እነዚህ ሰዎች በተፈጥሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን የማስተማር ብቃት ያላቸው ሲሆን፥ ጠንካራ የስራ ስነ ምግባርን የተላበሱ ናቸው። የመሰላቸውን ለመናገር ወደኋላ የማይሉ መሆናቸውም ነው የሚነገረው። #የካቲት የልደት በአላቸውን በየካቲት ወር የሚያከብሩ ሰዎች ደግሞ በውይይት የሚያምኑ፣ አመለካከቱ የወረደ ነው ብለው ከሚገምቱት ሰው ጋር ደግሞ መነጋገር የማይሹ ናቸው ተብሏል። የፈጣሪ አዕምሮ ባለቤቶች፣ በአዳዲስ እና ልዩ የስራ ዘርፎች መሰማራት ጉብኝት የሚያዘወትሩ፣ ታማኝ እና ሀቀኛ መሆናቸውም ይነገራል። #መጋቢት በመጋቢት ወር የተወለዱ ሰዎች አዲስ ሀሳብ ለማፍለቅ የተፈጠሩ፣ አይን አፋር እና ጭምት እንደሆኑ ነው መረጃው የሚያመለክተው። የኪነ ጥበብ ስራዎች ራሳቸውን ለመግለጽ የሚጠቀሙባቸው ሲሆን፥ ለመመሰጥ ጸጥታን እንደሚመርጡም ይነገራል። እነዚህ ሰዎች ለሰዎች ሩህሩህ፣ ቅን እና መልካም አሳቢ ቢሆኑም የራሳቸውን ሚስጢር እና ግላዊ ነገር ለመደበቅ የሚሞክሩም ናቸው። በራሳቸው አለም የሚኖሩ፣ ሰላማዊ አውድ የሚፈልጉ እና ብዙ ጊዜ ጫጫታ እና ጭንቅንቅ በሚበዛበት ስፍራ የማይገኙ ናቸውም ተብሏል። #ሚያዚያ ትዕዛዝን በአግባቡ የማይቀበሉ፣ ነገሮችን በራሳቸው መንገድ የሚመለከቱ እና ሌሎችንም በዚሁ አስተሳሰባቸው ወደራሳቸው ለማምጣት የሚጥሩ ፤ በሚያዚያ ወር ይህቺን አለም የተቀላቀሉ ሰዎች መገለጫ ነው ይላል የናቹራል ሂሊንግ ሜጋዚን ድረ ገፅ ዘገባ። በአቅራቢያቸው ከሚገኝ ማንኛውም አካል ትኩረት እና ፍቅር ይሻሉ፤ በጀብዱ የተሞላ ህይዎት ይፈልጋሉ፤ አንዳንድ ጊዜም ጠንከር ባለ ንግግራቸው ይታወቃሉ። በህዝብ ፊት የሚያደርጉት ነገር ግድ የማይሰጣቸውና ቢጸጸቱ እንኳን ከድርጊታቸው በኋላ መሆኑም ይነገራል። #ግንቦት ለሁኔታዎች የሚቀያየሩ (የገበታ ውሃ)፣ የዛሬ እና ነገ ፍላጎታቸው የተለያየ፣ ብቸኝነት የሚከብዳቸው እና ጠንካራ የማህበራዊ ህይወት ያላቸው ናቸው። በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ስሜታቸውን በደንብ የመግለጽ ብቃት ያላቸው ሲሆን፥ በተለያዩ የእድሜ ክልል ከሚገኙ ሰዎች ጋርም ማውራት ይወዳሉ። በቀላሉ ለድብርት የሚጋለጡ በመሆኑም የተለያዩ የመዝናኛ አማራጮችን ይመለከታሉ ተብሏል። #ሰኔ በሰኔ ወር ከምቹው የእናታቸው ማህጸን ወደዚህች አለም የተቀላቀሉት ደግሞ ሰዎች የሚወዱት አይን አፋርነት እና ጭምትነትን የተላበሱ ናቸው ይላል ዘገባው። በቀላሉ ስሜታቸው የሚቀያየር እና ለሌሎች ሰዎች ደህንነት አብዝተው የሚጨነቁ መሆናቸውንም መረጃው ያመለክታል። አርቆ የመመልከት እና ሀሳባቸውን ወደ እውን የመቀየር ልዩ ችሎታ እንዳላቸውም ይነገራል። #ሀምሌ በሀምሌ ወር የተወለዱ ሰዎች በሰኔ ከተወለዱት ጋር ተመሳሳይ ባህሪ እንዳላቸው ነው የሚነገረው። ይሁን እንጂ ወሬ የሚያበዙ፣ ከላይ ከላይ በራስ መተማመን ያላቸው እና ለጋስ መስለው ለመታየት የሚሞክሩ ነገር ግን በውስጣቸው ተንኮል እና ሚስጢር የሚይዙ፤ ህመማቸውን ለሌሎች ሰዎች ከመናገር የሚታቀቡ ናቸው። በመዝናኛ ስፍራ የማይጠፉ፣ በሀይል የተሞሉ እና ጨዋታ አዋቂዎች በመሆናቸውም ሰዎች በአቅራቢያቸው አይጠፉም። #በነሃሴ ወር የተወለዱ ሰዎችም፦ - ጥልቅ ሀሳብ እና ትንተና በሚፈልጉ ስራዎች ስኬታማ ናቸው። - ህይወት በደረጃ እና በምክንያት የምትራመድ ነች ብለው ያስባሉ። - ስሜታቸውን ለመግለፅ አይደፍሩም። - ተፈጥሮ ለመሪነት ያጨቻቸው ናቸው። - ልበ ሙሉ እና ሃሳባቸውን በድፍረት ለመናገር ወደኋላ የማይሉ ናቸው። #በመስከረም የተወለዱ ሰዎች፦ - ሰዎች መልካም ነገር እንዲያደርጉላቸው አብዝተው ይመኛሉ። - ለኩርፊያም ቅርብ ናቸው። - ስራቸው ፍፁም ትክክለኛ እንዲሆን ያስባሉ። - አዳዲስ ሀሳብ አፍላቂ፣ የተረጋጋ ስብእና የተላበሱ እና ሰዎችን ለመርዳት የሚታትሩ ናቸው። #ጥቅምት - ክርክር አይመቻቸውም፤ በሀሳብ የሚጋፈጣቸው ሲመጣም ከዚህ መውጫ አማራጭ መንገድ ይፈልጋሉ። - ስኬታማ የማህበራዊ ህይወት መመስረት የሚችሉ ሲሆን፥ ጓደኞቻቸውን እጅግ በጣም ይወዳሉ። - ለህይወት ያላቸው አመለካከት አዎንታዊ ነው። - ማራኪ እና ወሬ የሚያበዙ ናቸው። #ህዳር - በጣም ሚስጢራዊ ናቸው፤ ስሜታቸውን በመደበቅ ተክነዋል። - አይፈሩም፤ ለውጤቱ ሳይጨነቁ ወዳገኙት ሁኔታ ዘው ብለው የመግባት ልማድ አላቸው። - በህይወታቸው የሚፈልጉትን ከማግኘት የሚያግዳቸውን ነገር ያስወግዳሉ። - ከሰዎች ምክር መቀበል አይፈልጉም። #ታህሳስ - በስራ መወጠር ይፈልጋሉ፤ አንድ ቦታ ላይ ለረጅም ስአት መቀመጥ አይወዱም። - በአጭር ጊዜ የመግባባት ብቃት አላቸው። - ታታሪ እና የተረጋጋ ስብእና ባለቤቶች ናቸው። - በሀይል የተሞሉ እና ሰዎችን በማዝናናት ብቃታቸውም የተመሰከረላቸው ናቸው። ___ #ታዲያ የእርሶ ባህሪ ከተወለዱበት ወር ጋር ምን ያህል ተቀራራቢ ነው....?------ ❤️ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇 @newlife22 @newlife22
Показати все...
Показати все...
BIRUK MOGEAS & NATNAEL ANDEARGE ;SALASBEW; New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Показати все...
BIRUK MOGEAS & NATNAEL ANDEARGE ;ZENEFETE; New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

https://youtu.be/1VHLfzt68vozenfete

Nati 23king Ft Biruk94

Watch "BIRUK MOGEAS & NATNAEL ANDEARGE ;ALEW; New Ethiopian Music 2020 (Official Video)" on YouTube https://youtu.be/W-ksK8sYgkY
Показати все...
BIRUK MOGEAS & NATNAEL ANDEARGE ;ALEW; New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

ForWELCOME TO MARKONALE CHANNEL. We Are Here to Deliver Amazing and Quality Ethiopian MUSICS,FILMS and SHOWS to You.We Produce, Record and Promote Quality...