cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

EᒪKᗩᒪ ᖴEᒪᒪOᗯSᕼIᑭ

እንኳን በደና መጣቹ ይህ ኤል-ቃል የወጣቶች እና የተማሪዎች ህብረት ነው ! “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።” — ዮሐንስ 1፥1 ይህም ቃል በልባችን ዙፋን ላይ ፈሶ ወደ ዘላለም ህይወ ት ይመራናል! ከቃሉ ውጪ አናይም! ከቃሉ ውጪ አንሰማም! ከቃሉ ውጪ አናወራም! ሀሳብ ለመስጠት እና መዝሙር ለመላክ ⏩🔽⏪ @geti412

Більше
Рекламні дописи
637
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
+1430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

“መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።” — መዝሙር 37፥5 @elkal_fellow
Показати все...
🥰 4
በመዝሙር በዜማ አላታልልህም በሃይማኖት ቅጠል አልሸሸግህም አፌ እያወራ ልቤ አይሰርቅህም @elkal_fellow
Показати все...
አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር የብርሀን ሀገር የብርሀን ቅጥር ምዕራፍ ተዘግቶ ምዕራፍ ሲጀመር አየዋለው ያኔ ውዴን በ ክብር ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ ደግሞ እንደ ገና አዲስ ሰማይ ሲያበቃ ይሔኛው ምድር ዘለአለም አለ የ ክብር ምድር ጨለማው ዳግም በማይሰፍንበት ፀሀይም ጨረቃም በሌሉበት በጉ ብርሀን ነው ያበራል ሀገር በ ክርስቶስ ይደምቃል ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለአለም መኖሪያዬ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከኢየሱስ ጋር ለዘለአለም መኖሪያዬ🥰🥰🥰🥰🥰 @elkal_fellow
Показати все...
🥰 4🔥 1
“ነገር ግን መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፥ ስማችሁ ግን በሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ።” — ሉቃስ 10፥20 @elkal_fellow
Показати все...
3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
. ◎◌◍እኛ ኤል ቃሎች ነን◌◍◎ ▹ ከቃሉ ውጪ አናይም❕ ▹ ከቃሉ ውጪ አንሰማም❕ ▹ ከቃሉ ውጪ አናወራም❕ ◍ ቃሉ ብቻ መንፈሱ ብቻ ◍ sʜᴀʀᴇ ▢ sʜᴀʀᴇ ▢ sʜᴀʀᴇ ▽◌▽◌▽◌▽ ▯▮@elkal_fellow▮▯
Показати все...
🔥 6👏 1
ለ ዘንድሮ 12 ክፍል ተፈታኞች በሙሉ ኤልቃሎች መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን #elkalleaders
Показати все...
9👍 2🙏 1
ለዓሳ ውሃ ሕይወቱ ወጥቶ መች ይሞክረዋል!? "በቂ ነው" ብሎ ሰፍሮለት በወጭት ማን ያረካዋል!? @elkal_fellow
Показати все...
❤‍🔥 6🥰 1
ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ስለዚህ እናንተ አስቀድሞ በሥጋ አሕዛብ የነበራችሁ፥ በሥጋ በእጅ የተገረዙ በተባሉት ያልተገረዙ የተባላችሁ፥ ይህን አስቡ፤ ¹² በዚያ ዘመን ከእስራኤል መንግሥት ርቃችሁ ለተስፋውም ቃል ኪዳን እንግዶች ሆናችሁ በዚህም ዓለም ተስፋን አጥታችሁ ከእግዚአብሔርም ተለይታችሁ ያለ ክርስቶስ ነበራችሁ። ¹³ አሁን ግን እናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል። ¹⁴-¹⁵ እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥ ¹⁶ ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው። ¹⁷ መጥቶም ርቃችሁ ለነበራችሁ ለእናንተ ሰላምን፥ ቀርበው ለነበሩትም ሰላምን የምስራች ብሎ ሰበከ፤ ¹⁸ በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና። @elkal_fellow
Показати все...
9
በማይመቹ ሁኔታዎቼ ባልተመለሱ ጥያቄዎቼ አንተን መጠጋት ተማርኩ ትግስት ያልከኝን ብቻ ይሁን ማለት @elkal_fellow
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.