cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መምህር ዘበነ ለማ

" የአባቶቻችን ትምህርት እናስተምራለን ፤ ተስፋቸውንም ተስፋ እናደርጋለን ፤ የተማርናት ፤ ተስፋ የምናደርጋት ሃይማኖት ይህች ናት:: እንኖርባታለን ፤ እንሞትባታለን ፤ በእግዚአብሔር ፍቃድ እንነሣባታለን " ሃይማኖተ አበው ለአስተያየት እና ማስታወቂያ ለማሰራት @Channel_admin09 ላይ አናግሩን:: 🔸 @dr_zebene_lemma 🔸🔹🔸 🔸 @dr_zebene_lemma

Більше
Рекламні дописи
34 878
Підписники
-2024 години
-1547 днів
-53830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

"አንተ ራስህ ለገዛ ወንድምህ ጨካኝና ይቅር የማትል ኾነህ ሳለስ እግዚአብሔር እንዲራራልህና እንዲምርህ እንዴት መለመን ይቻልሃል? "ባልንጀራህ ምናልባት ንቆህ ሊኾን ይችላል፡፡ አዎ! አንተ ግን እግዚአብሔርን ኹልጊዜ እንደናቅኸው ነው፡፡ በባልንጀራና በእግዚአብሔር መካከልስ ምን ንጽጽር አለ? ባልንጀራህ ምናልባት ጉዳት ሲደርስበት ሰድቦህ ይኾናል፤ አንተም በዚህ ተበሳጭተህ ይኾናል፡፡ አንተ ግን ምንም ሳይጎዳህና በአንተ ላይ ክፉ ሳያስብ ይልቁንም ዕለት ዕለት በረከቱን እየተቀበልክ እያለ እግዚአብሔርን ሰድበኸዋል፡፡ እንግዲህ ተመልከት! ነቢዩ፡- “እመሰ ኃጢአተኑ ትትዐቀብ እግዚኦ መኑ ይቀውም - አቤቱ ኃጢአትንስ ብትጠባበቅ ማን ይቆማል?” ብሎ እንደ ተናገረ እግዚአብሔር በእርሱ ላይ የምንፈጽመውን በደል ቢመረምር ኖሮ አንዲት ቀንስ እንኳን በሕይወት መቆየት አንችልም ነበር (መዝ.129፡3)፡፡ እያንዳንዱ በደለኛ ሰው ለራሱ የሚያውቀውንና ሌላ ሰው የማይመሰክርበትን እግዚአብሔር ብቻዉን ግን የሚያውቀውንስ ይቅርና የተገለጠውና ሰው ኹሉ የሚያውቀው ኃጢአታችንን እንኳን እግዚአብሔር ቢቈጣጠር ኖሮ ከእነዚህ ኃጢአቶች በኋላ የምንጠብቀው ምንድን ነው? እግዚአብሔር ንዝህላልነታችንንና ጸሎት ስናደርስ የምናሳየው ግድየለሽነታችንን፣ ሠራተኞች ለአሠሪዎቻቸው ወታደሮችም ለአለቆቻቸው ጓደኛሞች ለጓደኞቻቸው የሚያሳዩትን ፍርሐትና ክብር ያህልስ እንኳን ለጸሎትና ለልመና በፊቱ በቆምን ጊዜ አለማሳየታችንን ቢቈጣጠር ኖሮ ምን ነበር የምንኾነው? አንተ ከጓደኛህ ጋር ስትነጋገር ለምታደርገው ማንኛውም ነገር ትጠነቀቃለህ፡፡ ስለ በደሎችህ እግዚአብሔርን ስትጠብቀው፣ ለብዙ መተላለፎችህ ይቅርታን ስትጠይቀው፣ ሥርየትን ለማግኘት ስታሳስበው ግን [በፊቱ ላይ] ኹልጊዜ ግድየለሽ ትኾናለህ፡፡ ጉልበትህ በምድር ላይ ተንበርክኮ ሳለ ልቡናህ ግን እዚህም እዚያም፣ በገበያ ሥፍራም፣ በቤት ውስጥም ይዋልላል፤ ከንፈርህ በከንቱና እንዲሁ ያነበንባል፤ ይህን የምንፈጽመው ደግሞ አንዴ ወይም ኹለቴ ሳይኾን ኹልጊዜ ነው። እንግዲህ እግዚአብሔር ይህን ብቻ እንኳን ቢመረምር ይቅርታን ወይም ምሕረትን እንደምናገኝ ታስባለህን? በእውነት አይመስለኝም!" #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ #ትምህርት_በእንተ_ሐውልታት_መጽሐፍ ገብረ እግዚአብሔር ኪደ የተረጎመው ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE 🔸 @dr_zebene_lemma 🔸🔹🔸 @dr_zebene_lemma 🔸 @dr_zebene_lemma ✍️Comment @Channel_admin09
Показати все...
15👍 6😢 2
ማስታወቂያ 🌿  መርጌታ የባህል ህክምና ፈውስ እና ጥበብ ይደዉሉ # 0917468918    0917468918 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1🌿🌴 ለመፍትሄ ሀብት 2🌿🌴 ለህማም 3🌿🌴 ለመስተፋቅር 4🌿🌴 ቡዳ ለበላው 5🌿🌴 ለገበያ 6🌿🌴 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7🌿🌴 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8🌿🌴 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9🌿🌴 ለዓቃቤ ርዕስ 10🌿🌴 ለመክስት 11🌿🌴 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿🌴 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿🌴 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿🌴 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿🌴 ለሁሉ ሠናይ 16🌿🌴 ለቁራኛ 17🌿🌴 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18🌿🌴 ለመድፍነ ፀር 19🌿🌴 ሌባ የማያስነካ 20🌿🌴 ለበረከት 21🌿🌴 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22🌿🌴 አፍዝዝ አደንግዝ 23🌿🌴 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24🌿🌴 ለግርማ ሞገስ 25🌿🌴 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿🌴 ለዓይነ ጥላ 27🌿🌴 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿🌴 ጸሎተ ዕለታት 30🌿🌴 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿🌴 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿🌴 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿🌴 ለድምፅ 34🌿🌴 ለብልት 35🌿🌴 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስረ 2.🌿🌴 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3.🌿🌴 ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4.🌿🌴 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5.🌿🌴 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6.🌿🌴 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7.🌿🌴 ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8.🌿🌴 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.🌿🌴 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10.🌿🌴 መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.🌿🌴 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር  በስልክ ቁጥራችን 0917468918  ይደውሉልን
Показати все...
👍 3🕊 1
እንደሚታወቀው ስምዖን ዘዓምድ እና ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ቅዱስ አባ ያዕቆብ ዘንጽቢን ሊቀጳጳሳት እግር ስር ቁጭ ብለው እንደተማሩ አስቀድሞ በተጻፈው የቅዱስ ኤፍሬም ታሪክ ተገልጿል። ይኽ ስምዖን ዘአምድ የተባለ አባት ቅዱስ ኤፍሬምን ቅዱስ ባስልዮስ ከፍሎ በሰጠው ሃገረ ስብከት በሚያስተምርበት ጊዜ ሊጠይቀው ይመጣና ቢያይ ቅዱስ ኤፍሬም ከሉቃስ ወንጌል ጸሎተ እግዝእትነ(የእመቤታችን ጸሎት) አውጥቶ እየደገመና "ሰላም ለኪ ኦ እግዝእትየ..." እያለ ሕዝቡን ሁሉ ሲያስተምር ያገኘዋል። በዚህም ጊዜ “ኦ እግዝእትየን ከየት አመጣኸው? መምህራችን አላስተማረንም" አለው። በዚህ ጊዜ ኤፍሬምም አስተምሮናል እንጂ ብሎት እንጠይቀው ሔደን ተባባሉ። ቅዱስ ያዕቆብ ሊቀጳጳሳትም ሞቶ ነበርና ከመቃብሩ ሲደርሱ ፲ሩ ጣቶቹ እንደ ፋና እያበሩለት ተነስቶ “ሰላም ለኪ ኦ እግዝእትየ በሕይወትየ እብለኪ ሰላም ለኪ ከመ ስምዖን ዘአምድ ወድኅረ ሞትየሰ ኵሉ አዕጽምትየ ይብሉኪ ወይዌድሱኪ ሰላም ለኪ ኦ እግዝእትየ ቅድስት ድንግል ከመ ኤፍሬም ሶርያዊ” ብሎ መስክሮለታል። ይሄም ለቅዱስ ኤፍሬም ጸጋ ስለተሰጠው ነው። ከዚህ በኋላ ግን ስምዖን ዘአምድ ስለ እመቤታችን ፍቅርና ታላቅ ምስጢር አብዝቶ መጻፍና ማስተማርም ጀመረ። እንዲህም እያለ ይጸልያል:- ❝ሕፃናትን በእናታቸው ሆድ የሚሥላቸው እርሱ በሆድሽ የተሣለ የመድኃኒት እናት ሆይ እሰግድልሻለሁ❞ #ሰላም_ለኪ #ስምዖን_ዘአምድ #ውዳሴ_ማርያም @St_Ephrem_Syrian ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE 🔸 @dr_zebene_lemma 🔸🔹🔸 @dr_zebene_lemma 🔸 @dr_zebene_lemma ✍️Comment @Channel_admin09
Показати все...
22👍 8
ማስታወቂያ 🌿  መርጌታ የባህል ህክምና ፈውስ እና ጥበብ ይደዉሉ # 0917468918    0917468918 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1🌿🌴 ለመፍትሄ ሀብት 2🌿🌴 ለህማም 3🌿🌴 ለመስተፋቅር 4🌿🌴 ቡዳ ለበላው 5🌿🌴 ለገበያ 6🌿🌴 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7🌿🌴 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8🌿🌴 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9🌿🌴 ለዓቃቤ ርዕስ 10🌿🌴 ለመክስት 11🌿🌴 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿🌴 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿🌴 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿🌴 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿🌴 ለሁሉ ሠናይ 16🌿🌴 ለቁራኛ 17🌿🌴 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18🌿🌴 ለመድፍነ ፀር 19🌿🌴 ሌባ የማያስነካ 20🌿🌴 ለበረከት 21🌿🌴 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22🌿🌴 አፍዝዝ አደንግዝ 23🌿🌴 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24🌿🌴 ለግርማ ሞገስ 25🌿🌴 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿🌴 ለዓይነ ጥላ 27🌿🌴 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿🌴 ጸሎተ ዕለታት 30🌿🌴 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿🌴 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿🌴 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿🌴 ለድምፅ 34🌿🌴 ለብልት 35🌿🌴 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስረ 2.🌿🌴 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3.🌿🌴 ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4.🌿🌴 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5.🌿🌴 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6.🌿🌴 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7.🌿🌴 ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8.🌿🌴 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.🌿🌴 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10.🌿🌴 መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.🌿🌴 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር  በስልክ ቁጥራችን 0917468918  ይደውሉልን
Показати все...
1

ጾም ሙሽሪትን ትመስላለች፤ ሙሽሪትን በሠርግ አዳራሽ ኾነው የሚቀበሏት ሰዎች ቤቱን ያስጌጡታል፤ ይሸልሙታል፡፡ ወደ ሠርጉ አዳራሽ የሚገባውን ሰው የሠርግ ልብስ ለብሶ እንደኾነ፣ የቆሸሸ እንዳልኾነ አይተው ያስገቡታል፡፡ እኛም እንዲኽ ልንኾን ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ልቡናችንን በማንጻት፣ ልል ዘሊል ከመኾን በመራቅ፣ የክፋት እርሾን በማስወገድ፣ ከጾም ጋር አብረው የሚመጡትን የሚያጅቧትን መልካም ምግባራትንም ለመቀበል የልቡናችንን ውሳጤ በመክፈት የምግባር እናት፣ የማስተዋል እንዲኹሉም ለሌሎች ምግባራት ኹሉ ንግሥት የምትኾን ጾምን ልንቀበላት ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ይኽን ያደረግን እንደኾነ ታላቅ ሐሴት እናደርጋለን፤ ርሷም ቁስለ ነፍሳችንን ትፈውስልናለች፡፡ በሌላ አገላለጽ ብነግራችኁ ሐኪሞች በአንድ ታማሚ ሰውነት ውስጥ ያለውን ቆሻሻ፣ መርዘኛ ፈሳሽን ማስገድ ሲፈልጉ መጀመሪያ የሚያደርጉት ነገር ቢኖር ታማሚው ምግብ ከመውሰድ እንዲቈጠብ ነው፡፡ ታማሚው ለጊዜው ምግብን ከመብላት ካልተከለከለ ሓኪሞቹ የሚሰጡት መድኃኒት እንደተፈለገው ውጤት አይሰጥም፡፡ እኛም ቁስለ ነፍስ ቁስለ ሥጋ የምትፈውሰውን ጾም ስንቀበላት ከዚኽ በላይ ልንኾን ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ድኅነተ ሥጋ ድኅነተ ነፍስን የምንሻ ከኾነ ልቡናችንን ንጹሕና ንቁ በማድረግ ልንወስዳት ይገባናል፡፡ እንዲኽ ካልኾነ ግን ከጥቅሟ ይልቅ ጉዳቷ ያመዝናል፡፡ #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ ጾመ ሐዋርያት (ሰኔ ጸም) ነገ ሰኔ 17/2016 ዓ.ም (JUNE 23/2024 G.C) ይገባል፡፡ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE 🔸 @dr_zebene_lemma 🔸🔹🔸 @dr_zebene_lemma 🔸 @dr_zebene_lemma ✍️Comment @Channel_admin09
Показати все...
13👍 6🕊 2
ማስታወቂያ 🌿  መርጌታ የባህል ህክምና ፈውስ እና ጥበብ ይደዉሉ # 0917468918    0917468918 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1🌿🌴 ለመፍትሄ ሀብት 2🌿🌴 ለህማም 3🌿🌴 ለመስተፋቅር 4🌿🌴 ቡዳ ለበላው 5🌿🌴 ለገበያ 6🌿🌴 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7🌿🌴 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8🌿🌴 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9🌿🌴 ለዓቃቤ ርዕስ 10🌿🌴 ለመክስት 11🌿🌴 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿🌴 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿🌴 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿🌴 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿🌴 ለሁሉ ሠናይ 16🌿🌴 ለቁራኛ 17🌿🌴 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18🌿🌴 ለመድፍነ ፀር 19🌿🌴 ሌባ የማያስነካ 20🌿🌴 ለበረከት 21🌿🌴 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22🌿🌴 አፍዝዝ አደንግዝ 23🌿🌴 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24🌿🌴 ለግርማ ሞገስ 25🌿🌴 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿🌴 ለዓይነ ጥላ 27🌿🌴 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿🌴 ጸሎተ ዕለታት 30🌿🌴 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿🌴 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿🌴 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿🌴 ለድምፅ 34🌿🌴 ለብልት 35🌿🌴 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስረ 2.🌿🌴 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3.🌿🌴 ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4.🌿🌴 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5.🌿🌴 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6.🌿🌴 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7.🌿🌴 ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8.🌿🌴 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.🌿🌴 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10.🌿🌴 መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.🌿🌴 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር  በስልክ ቁጥራችን 0917468918  ይደውሉልን
Показати все...
👍 1 1
#እንደ_ኃጢአት_አዋራጅ_የለም እንደ ኃጢአት አዋራጅ የለም፡፡ ኃጢአትን የሚያደርግ ሰው በሐፍረት ካባ ብቻ የሚከናነብ አይደለም፤ አስቀድሞ ከነበረው ማስተዋልና ማገናዘብም ይዋረዳል እንጂ፡፡ ይህንንም ለመረዳት የአዳም የቀድሞ ክብሩን ማሰብ እንቸችላለን፡፡ ዳግመኛም ኃጢአትን ከሠራ በኋላ ያገኘውን ውርደት እንመልከተው፡፡ “በሰርክ ጊዜ ጌታ በገነት ውስጥ ድምፀ ሰናኮ ብእሲ እያሰማ ወደነርሱ ሲመጣ በሰሙ ጊዜ አዳምና ሔዋን ከእግዚአብሔር ፊት በገነት ዕንጨት መካስከል ተሰወሩ” (ዘፍ.3፥8)፡፡ በዚህስ አዳም እንደ ምን ባለ ውርደት እንደ ተያዘ ታስተውላላችሁን? ምሉእ በኩለሄ ከኾነው፣ ፍጥረታትን ካለ መኖር ወደ መኖር ካመጣው፤ የተሰወረውን ኹሉ ከሚያውቀው፤ የሰውን ልቡና የፈጠረና በኀልዮ የሠሩትን ዐውቆ ከሚፈርደው (መዝ.33፥15)፤ ልብ ያሰበውን ኩላሊት ያጤሰውን መርምሮ ከሚያውቀው (መዝ.7፥9)፤ ልቡናችን ያሰበውን ከሚያውቀው (መዝ.44፥21) ከእግዚአብሔር ሊሸሸግ መውደዱ ከማወቅ ወደ ድንቁርና ከክብር ወደ ኃሣር እንደ ኼደ ያመለክታልነ፡፡ እኛም ኃጢአት ስንሠራ እንደዚህ ነው፡፡ መሸሸግ ባንችል እንኳን መሰወርን እንሻለን፡፡ ይህን ማድረጋችንም በኃጢአታችን ምክንያት ክብራችን እንደ ምን እንዳጣን፤ ሐፍረታችንን መሸፈንም እንደ ምን እንዳቃተን ያስረዳል፡፡ ነገር ግን ኃጢአትን የሠራ ሰው እንኳንስ በረኻ በኾነች በዚህች ምድር በገነት መካከልም መደበቅ አይችልም፡፡ ("የክርስቲያን መከራ እና ሌሎች" በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ገጽ 81 በገብረ እግዚአብሔር ኪደ የተተረጎመ) ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE 🔸 @dr_zebene_lemma 🔸🔹🔸 @dr_zebene_lemma 🔸 @dr_zebene_lemma ✍️Comment @Channel_admin09
Показати все...
👍 23 7😢 2
ማስታወቂያ 🌿  መርጌታ የባህል ህክምና ፈውስ እና ጥበብ ይደዉሉ # 0917468918    0917468918 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1🌿🌴 ለመፍትሄ ሀብት 2🌿🌴 ለህማም 3🌿🌴 ለመስተፋቅር 4🌿🌴 ቡዳ ለበላው 5🌿🌴 ለገበያ 6🌿🌴 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7🌿🌴 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8🌿🌴 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9🌿🌴 ለዓቃቤ ርዕስ 10🌿🌴 ለመክስት 11🌿🌴 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿🌴 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿🌴 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿🌴 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿🌴 ለሁሉ ሠናይ 16🌿🌴 ለቁራኛ 17🌿🌴 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18🌿🌴 ለመድፍነ ፀር 19🌿🌴 ሌባ የማያስነካ 20🌿🌴 ለበረከት 21🌿🌴 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22🌿🌴 አፍዝዝ አደንግዝ 23🌿🌴 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24🌿🌴 ለግርማ ሞገስ 25🌿🌴 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿🌴 ለዓይነ ጥላ 27🌿🌴 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿🌴 ጸሎተ ዕለታት 30🌿🌴 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿🌴 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿🌴 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿🌴 ለድምፅ 34🌿🌴 ለብልት 35🌿🌴 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስረ 2.🌿🌴 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3.🌿🌴 ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4.🌿🌴 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5.🌿🌴 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6.🌿🌴 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7.🌿🌴 ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8.🌿🌴 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.🌿🌴 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10.🌿🌴 መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.🌿🌴 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር  በስልክ ቁጥራችን 0917468918  ይደውሉልን
Показати все...
+ መልአኩ ነው + ሰዓቱ ሌሊት ነው ፤ እንደ አጋጣሚ ሆኖ በዚያ ሌሊት መላው የቤተሰባችን አባል አምሽቶ እየተጫወተ ነው፡፡ ከዚህ የቤተሰብ ስብስብ መካከል ሳይገኝ የቀረው አንድ በወኅኒ ቤት የታሰረ ወንድማችን ብቻ ነበር፡፡ ድንገት ግን የጊቢው በር በተደጋጋሚ ተንኳኳና ሁላችንም ጨዋታችንን አቋረጥን፡፡ በሌሊት የሚያንኳኳው ማን ነው ? ሠራተኛችን ሮጣ ሔደች:: ወዲያው ግን በሩን ሳትከፍተው ተመልሳ እየሮጠች መጣች፡፡ በደስታ ሰክራ ‹‹የታሰረው ልጃችን በር ላይ ቆሟል!›› ብላ ተናገረች፡፡ "በድምፁ አወቅኩት!› እያለች ዘለለች፡፡ ከሁኔታዋ የተነሣ ‹አብደሻል እንዴ!?› አላት ቤተሰቡ ሁሉ፡፡ እስዋ ግን በእርግጠኝነት ተናገረች! በቀን የታሰረው ልጅ በሌሊት ተፈቶ መምጣቱ ፈጽሞ ሊታመንን የማይችል ነገር ነው፡፡ ቤተሰቡ ሁሉ የታሰረው ልጅ መጣ ብሎ አላመነም፡፡ ባይሆን የመንግሥት ወታደሮች የቀረነውን ሊወስዱን ይሆን? ማን ሊሆን ይችላል? ብሎ ተብሰለሰለ:: በመጨረሻም የሁሉም ግምት አንድ ነገር ላይ አረፈ:: ሁሉም ሰው በአንድ ድምፅ አንድ ቃል ተናገረ "መልአኩ ነው!" መልአኩ የሰው ስም አይደለም:: ቤተሰቡ የተስማማው "ደጅ የቆመው የታሰረው ልጃችን ሳይሆን እሱን ለመጠበቅ ከእግዚአብሔር የተሠጠው ጠባቂ መልአኩ ይሆናል›› ብሎ ነበር፡፡ የበሩ መንኳኳት አሁንም ስላልቆመ ቤተሰቡ ግር ብሎ ወጣና ተቻኩሎ በሩን ከፈተ፡፡ በደጅ የቆመው ግን እንደተባለው የታሰረው ልጅ ራሱ ነበር፡፡ ሁሉም ተደሰተ!!! ይህ ገጠመኝ በአሁን ዘመን የተፈጸመ ነው ብዬ ብናገር ማን ያምነኛል? እውነት በሌሊት የቤታችን በር ሲንኳኳ መልአክ ነው ብለን እንገምታለን? ይህ ቤተሰብ ምን ዓይነት ቤተሰብ ነው? በብዙዎቻችን አእምሮ ውስጥ መጀመሪያ የሚመጣው ጥርጣሬ ‹ሌባ ሊገባ ይሆን?› የሚል ስለሚሆን ዱላ ፍለጋ እናማትራለን፡፡ ወይ ደግሞ ሌሊቱ ወደ መንጋቱ እየተቃረበ ከሆነ ‹‹የምን መርዶ ሊያረዱኝ ይሆን? የቱ ዘመዴ ሞቶ ይሆን?› የሚል ጭንቀት ይፈጠራል፡፡ ‹የሚያንኳኳው የእግዚአብሔርመልአክ ይሆናል› ብሎ የሚጠረጥር ሰው ግን በዚህ ዘመን ለማግኘት ያስቸግራል፡፡ እንዲህ ብሎ ግምቱን የሚናገር ሰው ከቤተሰባችንመካከል ቢገኝ እንኳን እንደ ዕብድ ልንቆጥረው እንችላለን፡፡ ታዲያ ይህን ገጠመኝ ከየት አመጣኸው ትሉኝ ከሆነ መልሱ ከመጽሐፍ ቅዱስ የሚል ነው፡፡ በሐዋርያት ዘመን ሔሮድስ የተባለው ንጉሥ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስን ወኅኒ ቤት ውስጥ ወርውሮት ነበር፡፡ የቀሩት ደቀመዛሙርትና ክርስቲያኖች በዚያ ሰሞን ሲጸልዩ ከርመዋል፡፡ በአንድ ሌሊት በማርቆስ እናት ቤት ውስጥ ተሰብስበው አምሽተው ነበር፡፡ ድንገት የቤቱ በር ሲንኳኳ ሮዴ የምትባል የቤት ሠራተኛ ደጁን ልትከፍት ወጣች፡፡ ማነው ብላ ስትሰማ የቆመው እስረኛው ቅዱስ ጴጥሮስ መሆኑን በድምፁ አወቀች፡፡ ደስታ ግራ ሲያጋባት በሩን መክፈትን ረስታ ወደ ውስጥ ሮጠችና ጴጥሮስ መምጣቱን ተናገረች፡፡ እነርሱ ግን አላመኑአትም፡፡ ጤንነቷን ተጠራጥረው ‹አብደሻል› አሏት፡፡ እርግጠኛ ሆና ተናገረች፡፡ እነርሱ ግን መልሰው ‹‹የቆመው ጴጥሮስ ሳይሆን መልአኩ ነው፡፡›› አሉ፡፡ ይደንቃል የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች እንዲህ በር ሲንኳኳ ‹መልአክ ነው› ብለው የሚገምቱ መንፈሳዊያን ነበሩ፡፡ (ሐዋ. 12፡12-15) ቅዱሳንመላእክት እኛ የሰው ልጆች ከመፈጠራችን ቀድመው የተፈጠሩ ታላቅ ወንድሞቻችን ናቸው፡፡ እንዲያውም ምድርና የሰው ልጅ ሲፈጠር ደስ እያላቸው ‹‹እልል›› ይሉ ነበር፡፡ (ኢዮ. 38፡6) ቅዱሳን መላእክትን እግዚአብሔር ለእንዳንዳችን ጠባቂዎች አድርጎ ሠጥቶናል፡፡ ከክርስቶስ እግር ሥር ቁጭ ብለው የተማሩት ቅዱሳን ሐዋርያት ስለ መላእክት ጠባቂነት ጋር ይህን ያህል እምነት ከነበራቸው እኛም የመላእክቱን ጠባቂነት ማመን ለዚህ ዘመን ክርስቲያኖችም ምን ያህል ይገባን ይሆን? ቅዱሳን መላእክት በክርስትና ሕይወት ለሚኖርሰው ሁሉ የመላእክት ረዳትነት እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ ለሁሉ ብርታት የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን በሥጋው ወራት በተያዘባት ምሽት ሲጸልይ ‹‹ከሰማይም መጥቶ የሚያበረታው መልአክ ታየው›› ተብሎ ተጽፏል፡፡ (ሉቃ. 22፡43) ይህም ቀርበው አገለገሉት‹ለከ ኃይል› እያሉ አመሰገኑት ማለት ሲሆን ለእኛም የመላእክት ርዳታ አያስፈልገኝም እንዳንል የሚያስተምረን ነው፡፡ ቅዱሳን መላእክት በምድር የሚሆነውን ያውቃሉ:: (2 ሳሙ 14:20) በበደላችን ስንጸጸት "ኃጢአትህ ተሠረየችልህ" ይላሉ (ኢሳ 6:7) በክፋታችን ጸንተን ከቀጠልን ደግሞ "ይቅር አይሉም" (ዘጸ 23:20) ስለእኛ በእግዚአብሔር ፊት ቆመው "የማትምራቸው እስከ መቼ ነው?" ብለው ያማልዳሉ:: (ዘካ 1:12) ባለንበት ዘመን በዓለም ሁሉ በበሽታ የሚሠቃየው ብዙ ነው:: በሕመም ለሚሠቃየው ሁሉ "መልአክ ቢገኝለት እየራራለት [ለእግዚአብሔር] ፡— ቤዛ አግኝቻለሁና ወደ ጕድጓድ እንዳይወርድ አድነው፡ ቢለው፥ ሥጋው እንደ ሕፃን ሥጋ ይለመልማል፤ ወደ ጕብዝናውም ዘመን ይመለሳል" ኢዮ 33:23-25 (ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ) ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE 🔸 @dr_zebene_lemma 🔸🔹🔸 @dr_zebene_lemma 🔸 @dr_zebene_lemma ✍️Comment @Channel_admin09
Показати все...
👍 28 12
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.