cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

@የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
672
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
Tesfaye_Gabiso_New_Mezmur_ግሩም_አባት_ነህ(0).mp34.85 MB
Tesfaye_Gabiso_New_Mezmur_ግሩም_አባት_ነህ.mp34.85 MB
Egziabhier_Sireda:_Tesfaye_Gabiso..mp33.85 MB
"Abet_Tibekah"_Emnet_Samuel_New_.m4a3.97 MB
📱#ሞባይሌ 🚨ሞባይሌ የኔ ጓደኛዬ ነሽ ሚስጥረ...ኛዬ ከእንቅልፌ ስነቃ ካጣሁሽ ከጎኔ በጣም ይጨንቀኛል የማደርገው ሁሉ ግራ ይገባኛል ሶሪያ ወይ ሊቢያ ያለሁ ይመስለኛል። አብረሽኝ ስትውዪ ስትሆኚ ከኔጋ የሚሰማኝ ደስታ፤ ቤተሰብ ፣ ጓደኛ ፣ #የቸርች ፕሮግራም ፣ ጸሎት ፣ ቃል ማንበቡን ሁሉን ነው ሚያስረሳ... 🚨አይ #ሞባይሌ 📱 ደሞ ከጥዋቱ የማታው ይብሳል ከአልጋዬ ካጣሁሽ እንቅልፌም ይጠፋል አንዳንዴ ሲርብሽ ከኔ ረሀብ ይልቅ ያንቺ ያሳስበኛል 5 ብር ባገኝ ከምኔው እንደማጎርስሽ ሲያልቅብኝ ከቴሌ ተበደር ይለኛል ተበደር ተበደር ነገ ትከፍላለህ ካልሆነ ሲምህን ትወረውራለህ አትፍራ ይለኛል 🚨አይ #ሞባይሌ 📱 በጣም ከልቤ እኔ እወድሻለሁ ያላንቺ ኑሮ ከባድ ነው አውቃለሁ ግን ደግሞ አንዳንዴ ታበሳጪኛለሽ ከማልፈልጋቸው #ከማይጠቅሙኝ_ጋራ_ታገናኚኛለሽ ባይሆን እባክሽን እስኪ ተለመኚኝ ጸሎት ወዳለበት ቃሉ እሚጠናበት ወደዛ አሻግሪኝ፤ ሌላውን ሌላውን ተዪ አታሳዪኝ ወዲያም አትውሰጂኝ። 🗣 መታሰቢያነቱ በስልካቸው ፍቅር ለተነደፉ ሁሉ!! ቻናሉን ይቀላቀሉ ✨ @HolyTubeEthiopia✨ ✨ @HolyTubeEthiopia
Показати все...
🙄ያልታወቁ ስንባል የታወቅን ነን፤ የምንሞት ስንመስል እነሆ ሕያዋን ነን፤ የተቀጣን ስንሆን አንገደልም፤ 😭ኀዘንተኞች ስንሆን ዘወትር ደስ ይለናል፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለ ጠጎች እናደርጋለን፤ አንዳች የሌለን ስንሆን ሁሉ የእኛ ነው። #2ኛ_ወደ_ቆሮንቶስ_ሰዎች_6፦9-10 https://t.me/joinchat/QnnY-90ULr41ZTU0
Показати все...