cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

@የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
672
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
. አላምንም ሁኔታን ዘማሪት አዲሳለም አሰፋ ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🔥🔥ወይኔ ይሄ ዝማሬ🔥🔥 🔥🔥አዲሳለም ሰማይ ከተተችኝ🔥🔥 sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ 🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል ♻️ @HolyTubeEthiopia ♻️ @HolyTubeEthiopia ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨ https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Показати все...
አላምንም ሁኔታን.mp36.15 MB
🚨የዩትዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል🚨
የራቀውን ሠፈር .mp35.16 MB
"እንኳንም አገኘኸኝ" ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪት ከነዓን አብይ July 28,2019 @Yoniteachings
Показати все...
_እንኳንም_አገኘኸኝ_ድንቅ_የአምልኮ_ጊዜ_ከዘማሪት_.ogg2.60 MB
(2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 3፦2-16) #ሰዎች_ራሳቸውን_የሚወዱ_ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥ 3፤ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥ 4፤ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤ 5፤ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ። 6-7፤ ወደ ቤቶች ሾልከው እየገቡ፥ ኃጢአታቸው የተከመረባቸውን በልዩ ልዩ ምኞትንም የሚወሰዱትን ሁልጊዜም እየተማሩ እውነትን ወደ ማወቅ ሊደርሱ ከቶ የማይችሉትን ሞኞችን ሴቶች የሚማርኩ፥ ከእነዚህ ዘንድ ናቸውና። 8፤ ኢያኔስና ኢያንበሬስም ሙሴን እንደ ተቃወሙት፥ እንዲሁ እነዚህ ደግሞ አእምሮአቸው የጠፋባቸው ስለ እምነትም የተጣሉ ሰዎች ሆነው፥ እውነትን ይቃወማሉ። 9፤ ዳሩ ግን የእነዚያ ሞኝነት ደግሞ ግልጥ እንደ ሆነ፥ ሞኝነታቸው ለሁሉ ይገለጣልና ከፊት ይልቅ አይቀናላቸውም። 10፤ አንተ ግን ትምህርቴንና አካሄዴን አሳቤንም እምነቴንም ትዕግሥቴንም ፍቅሬንም መጽናቴንም ስደቴንም መከራዬንም ተከተልህ፤ 11፤ በአንጾኪያና በኢቆንዮን በልስጥራንም የሆነብኝን የታገሥሁትንም ስደት ታውቃለህ፤ ጌታም ከሁሉ አዳነኝ። 12፤ በእውነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ። 13፤ ነገር ግን ክፉዎች ሰዎችና አታላዮች፥ እያሳቱና እየሳቱ፥ በክፋት እየባሱ ይሄዳሉ። 14፤ አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር፥ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና፤ 15፤ ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን አውቀሃል። 16-17፤ የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
https://t.me/Yetibeb_mejemeria #2ኛ_ጢሞ_3፥2-16) #ሰዎች_ራሳቸውን_የሚወዱ_ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ! 3 ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥ 4፤ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤ 5፤ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ። 6-7 ወደ ቤቶች ሾልከው እየገቡ፥ ኃጢአታቸው የተከመረባቸውን በልዩ ልዩ ምኞትንም የሚወሰዱትን ሁልጊዜም እየተማሩ እውነትን ወደ ማወቅ ሊደርሱ ከቶ የማይችሉትን ሞኞችን ሴቶች የሚማርኩ ከእነዚህ ዘንድ ናቸውና። 8፤ ኢያኔስና ኢያንበሬስም ሙሴን እንደ ተቃወሙት እንዲሁ እነዚህ ደግሞ አእምሮአቸው የጠፋባቸው ስለ እምነትም የተጣሉ ሰዎች ሆነው፥ እውነትን ይቃወማሉ። 9 ዳሩ ግን የእነዚያ ሞኝነት ደግሞ ግልጥ እንደ ሆነ፥ ሞኝነታቸው ለሁሉ ይገለጣልና ከፊት ይልቅ አይቀናላቸውም። 10 አንተ ግን ትምህርቴንና አካሄዴን አሳቤንም እምነቴንም ትዕግሥቴንም ፍቅሬንም መጽናቴንም ስደቴንም መከራዬንም ተከተልህ፤ 11 በአንጾኪያና በኢቆንዮን በልስጥራንም የሆነብኝን የታገሥሁትንም ስደት ታውቃለህ፤ ጌታም ከሁሉ አዳነኝ። 12 በእውነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ። 13፤ ነገር ግን ክፉዎች ሰዎችና አታላዮች፥ እያሳቱና እየሳቱ፥ በክፋት እየባሱ ይሄዳሉ። 14፤ አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር፥ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና 15፤ ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን አውቀሃልና...
Показати все...
👆👆👆 እግዚአብሔር ባይራራልኝ ልጁን ልኮ ባይታደገኝ የጠላት ሴራ ወጥመድ ዘርግቶብኝ በሙታን ሰፈር እዛው ላይ በቀረሁኝ ግን አልተሳካም አልሆነለትም ነፍሴ ከቶ አላገኛትም በክርስቶስ በተሰራው ስራ አመለጠች እንደወፍ በራ አመለጠች/4 ነፍሴ እንደወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች በርራ በርራ እንደ ወፍ በርራ /2 አመለጠች በርራ /2 በክርስቶስ ስራ አመለጠች በርራ በመስቀል ላይ ስራ አመለጠች በርራ አዳኙ በስውር ወጥመድ አስቀመጠ ከአሁን አሁን ያዘልኝ ሲል አይኑ እንዳፈጠጠ አዳኜ ሲመጣ ወጥመዱን ሲረግጠው ነፍሴን አስመልጦ ቀንበሩን ሰባበረው /4 እንዲህን ነው ያመለጠችው ነፍሴ/2 እንደወፍ አመለጠች ነፍሴ /2 በረረች አመለጠች ነፍሴ /2 በአዳኝዋ በኢየሱሴ/4 በኢየሱሴ ሞትና ሲኦል አንድ ላይ ተስማምተው ዘላለሜን ሊያደርጉት በድቅድቅ ጨለማው የትንሳኤው ጉልበት ሞትን ራሱን ገድሎት መውጊያውን ሰባብሮ ነፍሴ አስመለጣት/4 እንዲህን ነው ያመለጠችው ነፍሴ/2 እንደወፍ አመለጠች ነፍሴ /2 በረረች አመለጠች ነፍሴ /2 በአዳኝዋ በኢየሱሴ/4 በኢየሱሴ ዝማሬ🎙 “አመለጠች ነፍሴ ” (New ) ዘማሪ 👥 Samuel Tesfamichael የተለቀቀው📅 March, 2022 Size💾 6MB ርዝመት⏰ 6Min Quality🔊 128 kbps(High Quality) Genres 🎹 Gospel Song ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱 ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻      🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ @christian_mezmur✅ ✅ @christian_mezmur
Показати все...
በኢየሱስ ስምና ስልጣን የማይበረበይድ ጠላት የለም!
Показати все...
ኢየሱስ Esp=7777.mp310.32 MB
Watch "የጥበብ መጀመሪያ" on YouTube https://youtube.com/channel/UC6j2Z7tQJAeERFAmhAorkLA
Показати все...
ወሳኝና ህይወትይ የሚለውጥ ፀሎት2 .ogg5.13 MB
🚨ፈራለሁ! 👉 ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ ትምህርት! በአገልጋይ #መልካሙ #ሙልጌታ 🚨ክፍል 2 -------------------------------------------------- 📌 ስትፀልዩ ብሎም በማንኛውም ሰአት #ህልውናው ይሰማችሁ የነበራችሁ አሁን ግን #በፀሎት መቆየት እንኳን #ላቃታችሁ ድንቅ #ማንቂያ መልዕክት!🔥🔥🔥🔥 ……………………………………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ........................………………………… #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ ............▪️•°○.......................... ✔️ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot ቻናሉን ይቀላቀሉ ✨ @HolyTubeEthiopia✨ ✨ @HolyTubeEthiopia
Показати все...
5.13 MB
Watch "አይዞህ አይዞህ ወንድሜ!❤❤❤" on YouTube https://youtu.be/6fETclmYtV8
Показати все...
ዮኒ_ስለ አገልግሎት_ብቃት .pdf8.48 KB
ልብ_የሚነካ_ትት_100%.m4a4.24 MB
እግዚአብሄርን_አጥብቆ_መፈለግ_#1_በአገልጋይ_መልካሙ_ሙልጌታ.mp38.03 MB
🚨....የብዙ አማኞች ችግር... የመንፈስ ቅዱስን ሃይል ከመቀበል ጋር እና ከተሃድሶ ጋር በተያያዘ ………………………………………………………………… 👇👇👇👇👇👇👇👇 🚨የእግዚአብሔር ጣት ሊሰራ ሁሌም ዝግጁ መሆኑ ይታወቃል። አማኞች ብዙ ጊዜ በመንፈስ ቅዱስ ተነክተው ሃይለኛ ተሃድሶ(revival) ውስጥ መግባት እና ተፅዕኖ መፍጠር የሚሳናቸው ትእግስት(መጠበቅ) ስለሚጎደላቸው ነው። የሆነ ጊዜ የጌታ ክብር ይዳስሳቸውና መነቃቃት ይጀምራሉ ነገር ግን ትንሽ ሲቆይ እየደከሙ እየደከሙ ሄደው ያ መነቃቃት ወይ ከሳምንት ወይ ከወር አያልፍም። መንፈስቅዱስን መራብ ይጀምራሉ ግን ቆይታው ለሳምንት ወይ ለወር ነው። ጌታ እየሱስ ሲናገር እነደዚህ አለ "በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁአን ናቸው መንግስተ ሰማያት የእነርሱ ናትና። ፅድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁአን ናቸው ይጠግባሉና።" ማቴ 5:3-6 ስር ነቀል የሆነ ተሃድሶ ከመምጣቱ በፊት ለተሃድሶ ጥብቅ የሆነ መሻት ሊኖር ግድ ነው። ረሃብና ጥማት የሚሉት ቃላቶች የሚገልፁት ጤናማ የሆነ ሰውነታችን በቂ የሆነ ምግብ ባለማግኘቱ የሚሰጠውን ምላሽ ነው። ረሃብና ጥማት የሚፈጠረው የሰውነታችን ሴሎች(ህዋሳት) በቂ የሆነ ንጥረ ነገርና ውሃ ሳያገኙ ሲቀር ወደ አዕምሯችን መልዕክትን በመላክ ምግብንና ውሃን እንድንፈልግ ስለሚያደርጉን ነው። ፅድቅ ደግሞ ወደ ህይወታችን የሚመጣው የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ እኛ በሃይል ሲመጣ ብቻ ነው። ረሃብ ከመፈለግና ከመሻት ይለያል። ፍላጎትና መሻት አማራጭ ያላቸው ነገሮች ናቸው። ፍላጎታችንን ወይንም መሻታችንን ከተሟላልን በጣም ጥሩ ካልሆነም ግን መኖራችንን እንቀጥላለን። ነገር ግን የሚራብና የሚጠማ ሰው ረሃቡንና ጥማቱን ሳያሟላ ለረጅም ጊዜ በህይወት መቆየት አይችልም። መንፈሳዊ ረሃብ የሚያስፈልገውም ለዚህ ነው መንፈስ ቅዱስ ሳያረሰርሰን መኖር እንደማንችል እያመንን ከሄድንና መትጋት ስንጀምር ረሃቡ ይጨምራል። መንፈስም በመጨረሻ ያረሰርሰናል። ………………………………………………………………… 🚨በህይወታችን የሚከሰተው ተሃድሶ እንዳይቀጥል ሌላው ማነቆ በተሰጠን ነገር ረክቶ መቀመጥ ነው። በፊት ከነበረን አንፃር አሁን ያለንበት አሪፍ ምርጥ ስለሆነ እጃችንን አጣጥፈን ቁጭ እንላለን። ብዙ ተሃድሶዎች እንዳይቀጥሉ ምክንያቱ ይሄ ነው ረክቶ መቀመጥ!!! ጳውሎስ ግን የኋላዬን እየረሳሁ የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ የአሁን ከፍታችንን ከበፊቱ ዝቅታ አንፃር ከምናይ እና ቁጭ ከምንል ከፊታችንን ያለውን ታላቅ ከፍታ ለመያዝ መዘርጋት ይበጃል እላለሁ። ቢያንስ ለ3 ሰው ሼር አድርጉ!!! ቻናሉን ይቀላቀሉ 👉 @HolyTubeEthiopia 👉 @HolyTubeEthiopia
Показати все...
ማቴዎስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁵ ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ፥ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ፥ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ፥ በከተማዎችና በመንደሮች ሁሉ ይዞር ነበር። ³⁶ ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው። ³⁷ በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ ³⁸ እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት አላቸው። https://zbible.page.link/b
Показати все...
Ewnet new
Показати все...
ዘማሪት ራሔል ወንድወሰን
Показати все...
ናፍቃለሁ(rich).mp310.44 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” — ናሆም 1፥7
Показати все...
የማለዳው መልእክት ሕዝቅኤል 37 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የእግዚአብሔርም እጅ በላዬ ነበረ እግዚአብሔርም በመንፈሱ አወጣኝ አጥንቶችም በሞሉባት ሸለቆ መካከል አኖረኝ። ² በእነርሱም አንጻር በዙሪያቸው አሳለፈኝ፤ እነሆም፥ በሸለቆው ፊት እጅግ ብዙ ነበሩ፥ እነሆም፥ እጅግ ደርቀው ነበር። ³ እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ እነዚህ አጥንቶች በሕይወት ይኖራሉን? አለኝ። እኔም፦ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ አንተ ታውቃለህ አልሁ። ⁴ እርሱም እንዲህ አለኝ፦ በእነዚህ አጥንቶች ላይ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው፦ እናንተ የደረቃችሁ አጥንቶች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ሰሙ። ⁵ ጌታ እግዚአብሔር ለእነዚህ አጥንቶች እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ትንፋሽን አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላችሁ። ⁶ ጅማትም እሰጣችኋለሁ ሥጋንም አወጣባችኋለሁ በእናንተም ላይ ቁርበትን እዘረጋለሁ ትንፋሽንም አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ። ⁷ እንዳዘዘኝም ትንቢት ተናገርሁ፤ ስናገርም ድምፅ ሆነ፥ እነሆም፥ መናወጥ ሆነ፥ አጥንቶችም አጥንት ከአጥንት ጋር ተቀራረቡ። ⁸ እኔም አየሁ፥ እነሆም፥ ጅማት ነበረባቸው ሥጋም ወጣ ቁርበትም በላያቸው ተዘረጋ፥ ትንፋሽ ግን አልነበረባቸውም። ⁹ እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስም፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ነፋስ ሆይ፥ ከአራቱ ነፋሳት ዘንድ ና፥ እነዚህም የተገደሉት በሕይወት ይኖሩ ዘንድ እፍ በልባቸው በል አለኝ። ¹⁰ እንዳዘዘኝም ትንቢት ተናገርሁ፥ ትንፋሽም ገባባቸው ሕያዋንም ሆኑ፥ እጅግም ታላቅ ሠራዊት ሆነው በእግራቸው ቆሙ። እግዚአብሔር ብቻ ነው የደረቁ አጥንቶች ላይ ህይወት መዝራት የሚችለው። እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ነው። እግዚአብሔር ብሎ የማይሆን ለእግዚአብሔር የማይታዘዝ ምንም ነገር በዚህ ቢሆን በወዳኛው ዓለም የለም። በምንም አይነት ሁኔታ ብንሆን የኔ ጉዳይ ይከብዳል፣የኔ ጉዳይ ዶክተር አይሆንም ብሏል፣የኔ ጉዳይ ከሰው ይለያል አትበሉ።እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክ ነውና። “በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።” — መዝሙር 37፥4 እግዚአብሔር አባቴ ብቻ ነው የልብን መሻት የሚሰጠው ከእግዚአብሔር ውጭ እረፍት የለም፣ሰላም፣የለ ም፣ደስታ የለም ስለዚህ እመኑ እንጂ እግዚአብሔር ይችላል። እንግዲህ ተዘጋጁ ንቁ ጌታ በደጅ ነው። “ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።” — 2ኛ ጴጥሮስ 3፥9 ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና😍🥰 👇👇👇👇 @jesus_ours12 @jesus_ours12 @jesus_ours12 @jesus_ours12 📩 @jesus_maranata
Показати все...
ቅጥር_ሰርተህ_kingdom_sound_gosple_ba.m4a1.43 MB
ያንተ❤_ሃሳብ_❤r.mp35.06 MB
ፍቃዱን ማስቀደም❤_100%.mp36.67 MB
እዘምራለሁ ለእግዚአብሔር.mp33.32 MB
@yetibeb_mejemeria ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Показати все...
ግን_ተስፋዬ_ለምን ቆየ14324.amr1.93 MB
ጌታ ፡ ሆይ ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን አድናቆት ፡ ያንስሃል ፡ ቢጨመር ፡ ቢጨመር ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ተመስገን ጌታ ፡ ሆይ ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ያንስሃል ፡ ቢጨመር ፡ ቢጨመር ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ተመስገን ለመንፈስ ፡ ድኅነቴ ፡ ምስራች ፡ የሰበከ የልቤን ፡ መሰበር ፡ በቃሉ ፡ እውነት ፡ የጠገነ ምርኮኛ ፡ የነበርኩትን ፡ ነጻነቴን ፡ ያወጀልኝ በብዙ ፡ ለቅሶ ፡ ፈንታ ፡ መጽናናትን ፡ የላከልኝ እጨምራለሁ ፡ ባያክልህ ፡ ባይመጥንም ፡ ጥግህም ፡ ባይደርስም እጨምራለሁ ፡ ባያክልህ ፡ ባይመጥንም ፡ ጥግህም ፡ ባይደርስም ለፍቅሬ ፡ መግለጫ ፡ ላድርግ ፡ የቻልኩትን ጥሜን ፡ ባይቆርጥልኝ ፡ ባያረካም ፡ ውስጤን ትናንትም ፡ ብያለሁ ፡ ዛሬም ፡ እደግመዋለሁ መተኪያ ፡ የለህም ፡ እኔ ፡ እወድሃለሁ ተመስገን ፤ ተመስገን ፤ ተመስገን ፤ ተመስገን ተመስገን ፤ ተመስገን ፤ ተመስገን ፤ ተመስገን ሌላ ፡ የለኝም ፡ የሚጨመር ፡ ኢየሱሴ ፡ ተመስገን (፪x) ብዙ ፡ አድርገህልኛል ፡ ከቁጥር ፡ ያለፈ ፡ ከቃላት ፡ ያለፈ ፡ ከንግግር ፡ ያለፈ ብዙ ፡ አድርገህልኛል ፡ ከቁጥር ፡ ያለፈ ፡ ከቃላት ፡ ያለፈ ፡ ከንግግር ፡ ያለፈ የሕይወቴ ፡ ትርጉም ፡ ነህ ፡ የከፍታዬ ፡ ምክንያት መዳን ፡ የሆንክላት ፡ ላንዷ ፡ ነፍሴ ፡ ወደህ ፡ የተቤዠሃት ተስፋ ፡ የማደርግህ ፡ ትመጣለህ ፡ ብዬ የእውነቱን ፡ ልናገር ፡ ከውስጥ ፡ ከመንፈሴ ኑሮ ፡ መቃብር ፡ ነው ፡ ያላንተ ፡ ኢየሱሴ የእውነቱን ፡ ልናገር ፡ ከውስጥ ፡ ከመንፈሴ ኑሮ ፡ አይጥመኝም ፡ ያላንተ ፡ ኢየሱሴ
Показати все...
የምሽቱ መልእክት 1ኛ ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት። ⁶ ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤ ⁷ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። ⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። ¹⁰ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም። ቅዱሳን የዛሬው መልእክት ደግሞ እግዚአብሔር ብርሃን የሆነ አምላክ እንዳለን እኛም ከእርሱ ጋር ህብረት ካለን እኛም ደግሞ የብርሃን ልጆች እንሆናለን ነገር ግን ህብረት አለን እያልን በጨለማ ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትም በኛ የለም። ግን ከዚህ ጨለማ ህይወት ለመውጣት ካሰብን ከሀጢያታችን ሊያነፃን የታመነ ነው።በሀጢያታችን ብንናዘዝ ሀጢያታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነፃን የታመነና ፃድቅ አምላክ አለን። ስለዚህ ሀጢያታችንን በመናዘዝ ወደ እግዚአብሔር ብርሃን መግባት ያሻናል።እግዚአብሔር ይርዳን።አሜን!!! እንግዲህ ተዘጋጁ ንቁ ጌታ በደጅ ነው። “እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።” — ሉቃስ 12፥40 ኢየሱስ ይመጣል ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና😍🥰 👇👇👇👇 @jesus_ours12 @jesus_ours12 @jesus_ours12 @jesus_ours12 📩@jesus_maranata
Показати все...
ግን_ተስፋዬ_ለምን ቆየ14324.amr1.93 MB
እግዚአብሄርን_አጥብቆ_መፈለግ_#1_በአገልጋይ_መልካሙ_ሙልጌታ.mp38.03 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.