cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🎧🎧ዳንኪራ 🎧🎧 DANKERA🎧🎧

🎭🎭Welcome🎭🎭 👇 👇 👇 🤞what u need 👇 👇 👇 👇 🎲🎲 photo 🎨🎨 👇 👇 🎼🎧🎻 music 🎧🎧🎷 Join as to make your life better 👉 @DANKERA 👈 ⏭⏭⏭ @surara ⏮⏮⏮

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
205
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

እኔ ምለዉ ትምህርት ቤት መቶ ብር ክፈል ተብለህ ቀበሌ ድሀ ነዉ ብሎ እዲፅፍልህ 200ብር የከፈልከዉ ልጅ ግን ታከምክ?😝
Показати все...
👌
👍
Callme back ልካ ስደውልላት "እድሜህ እረጅም ነው እያሰብኩህ ደወልክ" አላለችም😳 #ያማታል_እንዴ ?
Показати все...
👌
👍
በቸርች Wifi #Porno ታወርዳለህ Storage full ሲል መዝሙር ትደልታለህ... ታዲያ #ሲኦል_VIP ተይዞልሀል ስትባል ለምን ትናደዳለህ 😜😂
Показати все...
😂
👍
ድሮም ስክሪኑ የተሰባበረ ሞባይል መያዝ ትርፉ ውርደት ነው.! ገነት መስላኝ ጌትነትን ስጀነጅነው ነው የከረምኩት!😜🤣
Показати все...
😭
👍
ቢሮ ውስጥ ቁጭ ብዬ በሀሳብ እየተብሰለሰልኩ ሳለ ከቢሮው ውጪ "ተካልኝ ተካልኝ ሴት ልጅህ አደጋ ደርሶባት ሆስፒታል እንደገባች ሞታለች "የሚለውን ድምፅ ሰማሁ ይሄንን ስሰማ የቢሮውን መስኮት ከፍቼ ዘልዬ ወጣሁ... #ልክ_ዘልዬ_እንደወጣው ቢሮዬ 10ኛ ፎቅ መሆኑ ትዝ አለኝ ... ከዚያም ጭራሽ ሴት ልጅ እንደሌለኝ አስታወስኩ ከዚያም ስሜ ተካልኝ እንዳልሆነም አስታወስኩ... ከዛም ስልኬ አንስቼ ይሄን ፖሰትኩ😝😁
Показати все...
😂
👍
ምንድን ነው ለአንድ ቀዳዳ ይሄ ሁሉ አይነት Position... #ይሄ_Golf የሚባል ጨዋታ ምንም ሊገባኝ አልቻለም🤔
Показати все...
😭 1
👍
አዝማሪ ቤት አምሽቼ ሰክሬ ስገባ ፉዘር ምክሩን ሊጀምር ኧረ ተው አንተ ልጅ ተሻሻል ብያለው ሲል... #ድገመው 😊😊
Показати все...
🤣
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram