cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

⚖Ethiopian law by Daniel Fikadu Law office⚖

ዳንኤል ፍቃዱ ተስፋዬ በሁሉም የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጠበቃና የህግ አማካሪ ስልክ - 0913158507 ወይም 0978554559 Daniel Fikadu Tesfaye Certified Attorney of law at all Federal Courts of Ethiopia. Email- nurotekore@gmail. Com ⚖️⚖️Ethiopian Law by Daniel Fikadu channel ⚖️⚖️⚖️

Більше
Рекламні дописи
9 654
Підписники
+2024 години
+1627 днів
+59230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በአዋጅ ቁ. 1233/2013 አንቀፅ 32(1) ህገመንግስታዊነት ላይ አቤቱታ ለኢፌድሪ የህገ-መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ በማቅረብ ጉዳዩን  ለፌደሬሽን ምክር ቤት ቀርቦ የህገ-መንግስት ትርጉም እንዲሰጥበት እና አንቀፁ እንዲሻርልን በሚል የቀድሞ ዳኞች ቀርቦ መዝገቡ ለአጣሪ ጉባኤው በቀጥታ ተመርቷል። https://t.me/lawethiopiacomment
Показати все...
አቤቱታ - Stamped.pdf9.42 KB
👍 3
አቤቱታ - Stamped.pdf9.42 KB
በአዋጅ ቁ. 1233/2013 አንቀፅ 32(1) ህገመንግስታዊነት ላይ አቤቱታ ለኢፌድሪ የህገ-መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ በማቅረብ ጉዳዩን  ለፌደሬሽን ምክር ቤት ቀርቦ የህገ-መንግስት ትርጉም እንዲሰጥበት እና አንቀፁ እንዲሻርልን በሚል የቀድሞ ዳኞች ቀርቦ መዝገቡ ለአጣሪ ጉባኤው በቀጥታ ተመርቷል። https://t.me/lawethiopiacomment
Показати все...
⚖Ethiopian law by Daniel Fikadu Law office⚖

ዳንኤል ፍቃዱ ተስፋዬ በሁሉም የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጠበቃና የህግ አማካሪ ስልክ - 0913158507 ወይም 0978554559 Daniel Fikadu Tesfaye Certified Attorney of law at all Federal Courts of Ethiopia. Email- nurotekore@gmail. Com ⚖️⚖️Ethiopian Law by Daniel Fikadu channel ⚖️⚖️⚖️

በአዋጅ ቁ. 1233/2013 አንቀፅ 32(1) ህገመንግስታዊነት ላይ አቤቱታ ለኢፌድሪ የህገ-መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ በማቅረብ ጉዳዩን  ለፌደሬሽን ምክር ቤት ቀርቦ የህገ-መንግስት ትርጉም እንዲሰጥበት እና አንቀፁ እንዲሻርልን በሚል የቀድሞ ዳኞች ቀርቦ መዝገቡ ለአጣሪ ጉባኤው በቀጥታ ተመርቷል። https://t.me/lawethiopiacomment
Показати все...
⚖Ethiopian law by Daniel Fikadu Law office⚖

ዳንኤል ፍቃዱ ተስፋዬ በሁሉም የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጠበቃና የህግ አማካሪ ስልክ - 0913158507 ወይም 0978554559 Daniel Fikadu Tesfaye Certified Attorney of law at all Federal Courts of Ethiopia. Email- nurotekore@gmail. Com ⚖️⚖️Ethiopian Law by Daniel Fikadu channel ⚖️⚖️⚖️

አቤቱታ - Stamped.pdf9.42 KB
በአዋጅ ቁ. 1233/2013 አንቀፅ 32(1) ህገመንግስታዊነት ላይ አቤቱታ ለኢፌድሪ የህገ-መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ በማቅረብ ጉዳዩን  ለፌደሬሽን ምክር ቤት ቀርቦ የህገ-መንግስት ትርጉም እንዲሰጥበት እና አንቀፁ እንዲሻርልን በሚል የቀድሞ ዳኞች ቀርቦ መዝገቡ ለአጣሪ ጉባኤው በቀጥታ ተመርቷል። https://t.me/lawethiopiacomment
Показати все...
⚖Ethiopian law by Daniel Fikadu Law office⚖

ዳንኤል ፍቃዱ ተስፋዬ በሁሉም የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጠበቃና የህግ አማካሪ ስልክ - 0913158507 ወይም 0978554559 Daniel Fikadu Tesfaye Certified Attorney of law at all Federal Courts of Ethiopia. Email- nurotekore@gmail. Com ⚖️⚖️Ethiopian Law by Daniel Fikadu channel ⚖️⚖️⚖️

ሪፖርተር መነሻ ገፅ ዜና ፖለቲካ ቢዝነስ ርዕሰ አንቀጽ ቆይታ ምን እየሰሩ ነው? ክቡር ሚኒስትር ማኅበራዊ ስፖርት ኪንና ባህል አስተያየት ዓለም ሸማች ተሟገት ታክሲ እኔ የምለዉ ዝንቅ ደላላው ፌርማታ ፍሬከናፍር ተስፍሽ ና ገብርሽ ህዳሴ ግድብ ልናገር ምን የት? ሥነ ፍጥረት ሳይንስና ቴክኖሎጂ በሕግ አምላክ ባልትና የሳምንቱ ገጠመኝ ይድረስ ለሪፖርተር ሪፖርተር ማህደር Reporter English - Advertisement - Previous Next ሰኔ 19 ቀን 2016 ዓ.ም. ከባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገው ውይይት ወቅት ማኅበራዊዜና የቤት ሠራተኞች ሕጋዊ የሰነድ ውል እንዲኖራቸው የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ሊዘጋጅ ነው *** የአገር ውስጥ የቤት ሠራተኞች ከአሠሪዎቻቸው ጋር ሕጋዊ የሰነድ ውል እንዲኖራቸው ጥናት በማድረግ፣ የሕግ ማዕቀፍ ለማዘጋጀት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡  ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው ለዓለም አቀፍ በጎ አገልግሎት የቆመ ክርስቲያናዊ ድርጅት የቤት ሠራተኞች የሥራ ላይ መብቶች አጠባበቅ ሁኔታን አስመልክቶ፣ በአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ የሥራ ሁኔታቸውን በሕግ የሚደነግግ ደንብ እስኪወጣ ድረስ፣ በመንግሥት ደረጃ ተቀባይነት ያለው የሥራ ቅጥር ውል ለመንደፍ የሚያስችል ውይይት ሰኔ 19 ቀን 2016 ዓ.ም. ከባለድርሻ አካላት ጋር ሲያካሂድ ነው፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ዘርፍ የሦስትዮሽ ግንኙነት ማስተግበሪያ ዴስክ ኃላፊ አቶ እንዳልክ ተክለ ሃዋሪያት ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የቤት ሠራተኞች ከአሠሪዎቻቸው ጋር ያላቸው ግንኙነት ጤናማ እንዲሆንና መብቶቻቸው እንዲጠበቁ ለማድረግ የሕግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት አስፈላጊ ነው፡፡ የቤት ሠራተኞች መብቶቻቸውንና ግዴታቸውን በተገቢው መንገድ እንዲለዩ እንዲህ ዓይነት አሠራር መከተል አስፈላጊ መሆኑ እንደታመነበት ገልጸው፣ ማናቸውም የቤት ሠራተኞች ለአገር ውስጥም ሆነ ለውጭ አገር የሥራ ሥምሪት በበቂ ሁኔታ እንዲሠለጥኑ ሚኒስቴሩ የተሻለ አሠራርን ዘርግቶ ወደ ሥራ መግባቱን አክለዋል፡፡ በቅርቡም ጥናት ተደርጎበት ወደ ሥራ የሚገባበት ይህ አሠራር ለውጭ አገር የሥራ ሥምሪት መነሻነት ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የገለጹት ኃላፊው፣ ጥናቱንም ከዓለም አቀፍ በጎ አገልግሎት የቆመ ክርስቲያናዊ ድርጅትና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ የሚሠራ እንደሆነ አብራርተዋል፡፡ ለዓለም አቀፍ በጎ አገልግሎት የቆመው ክርስቲያናዊ ድርጅት ሠራተኞች በተለያዩ ክልሎች ላይ የሠሩትን ጥናት እንደ መነሻነት በመጠቀም፣ የቤት ሠራተኞችና አሠሪዎች መብትና ግዴታቸው ምንድነው የሚለውን ጉዳይ ከተጠቃሚዎቹ በማወቅ የሕግ ማዕቀፍ የሚዘጋጅ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የውጭ አገር የሥራ ሥምሪት በተመለከተ ማንኛውም ዜጋ ወደ ውጭ ሥራውን ከጀመረበት ጀምሮ አገልግሎት እስከሚያገኝበት ድረስ፣ የራሱ የሆነ አሠራር እንዳለውና መመርያም ጭምር እንደተዘጋጀለት ጠቁመዋል፡፡ የቤት ሠራተኞች የሥራ ሁኔታቸው በሕግ ጥበቃ ባለመደረጉ እየደረሰባቸው ያለውን የመብት ጥሰትና ልዩ ልዩ አካላዊ እንዲሁም ሥነ ልቦናዊ ጉዳት ለማስቀረት በአሠሪና በሠራተኛ አዋጅ የተቀመጠውን ደንብ እንዲወጣ መንግሥትን እየወተወተ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዘሪሁን ገዛኸኝ አስረድተዋል፡፡ በአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ ደንብ እስኪወጣ የሠራተኞቹን መብትና ግዴታ፣ እንዲሁም የአሠሪዎቹን ኃላፊነት የሚያሳይ የሥራ ውል ተነድፎ ሥራ ላይ እንዲውል መደረግ እንዳለበት ኢሠማኮ ያምናል ሲሉ ኃላፊው ገልጸዋል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ያሉባቸውን ችግሮች ለመፍታት እንዲቻል ደንብና መመርያዎች እንዲወጡ በአዋጁ ቢደነገግም፣ በተፈለገው መጠን ተሠርቶ ባለመታየቱ እንደ ማንኛውም ሠራተኛ በጋራ በመሆን የጋራ ችግሮቻቸውን የሚመክሩበት፣ የመደራጀት መብት እንዲኖራቸው ያልተቋረጠ ጥረቶችን ሲያደርግ መቆየቱን አብራርተዋል፡፡ የቤት ውስጥ ሠራተኞች በአሠሪና ሠራተኛ ሕጉ ተካተው ተገቢውንና ወጥ የሆነ አደረጃጀት እንዲኖራቸው ለማስቻል፣ የዓለም ሥራ ድርጅት ድንጋጌ ቁጥር 189 የኢትዮጵያ የሕግ አካል እንዲሆን ሁሉም ለባለድርሻ አካል የግሉን ኃላፊነት መወጣት አለበት ብለዋል፡፡ ኮንቬሽኑን ኢትዮጵያ እንድታፀድቅና የሕጎቿ አካል እንዲሆን ለማስቻል በሕጉ ላይ በቂ ዕውቀት ባላቸው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና ከሌሎች አካላት በሚገኙ ባለሙያዎችን ጭምር በመጠቀም የሕግ አካላት፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፣ የሠራተኞችና የአሠሪዎች አደረጃጀቶች፣ የፌዴራልና የክልል አስፈጻሚ አካላትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት የጋራ ውይይቶች አድርገው የተጎዱና የተረሱ ወገኖች ሰብዓዊና የሥራ ላይ መብቶቻቸው መጠበቅ እንዳለበት በማመን የጋራ ስምምነት ተደርሷል ሲሉ አስረድተዋል፡፡
Показати все...
👍 5
አምራች ኢንዱስትሪዎች በቀናት ውስጥ የቦታና የቤት ግብር ካልከፈሉ ይታሸጋሉ መባሉ ቅሬታ አስነሳ *** የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር አዲስ ያወጣው የቦታና የቤት ግብር ተመን እንዲያስተካክልላቸው ጥያቄ ያቀረቡ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምላሽ ሳያገኙ ግብሩን በቀናት ውስጥ ካልከፈሉ ድርጅቶቻቸው እንደሚታሸጉ የሚገልጽ ደብዳቤ እንዲደርሳቸው መደረጉ እንዳሳሰባቸው ተገለጸ፡፡ ከኢትዮጵያ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው የከተማ አስተዳደሩ አዲስ ባወጣው አዋጅ መሠረት አምራች ኢንዱስትሪዎቹ እንዲከፍሉ የተጠየቁትን የቦታና የቤት ግብር በሦስት ቀናት ውስጥ ካልከፈሉ እንደሚታሽኑ የሚገልጸው ደብዳቤ ካለፉት ሁለት ሳምንታት ጀምሮ እንዲደርሳቸው እየተደረገ ነው፡፡  ከ90 በመቶ በላይ የሚሆኑት አምራች ኢንዱስትሪዎች በአዋጁ ላይ የተቀመጠውን የግብር መጠን መክፈል እንደሚቸገሩ ጠቅሰው ላቀረቡት አቤቱታ ከከተማ አስተዳደሩ ምላሽ እንደሚሰጣቸው ተገልጾላቸው ይህንኑ እየተጠባበቁ ባሉበት ሰዓት የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ፍሬ ግብሩን እስከነ ቅጣቱ እንዲከፍሉ ደብዳቤ እንዲደርሳቸው አድርጓል፡፡  በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ግብሩን ካልከፈሉም ድርጅቶታቸውን ወደ ማሸግ ዕርምጃ እንደሚገባ ማሳወቁ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እንዳሳሰበም የኢትዮጵያ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት አበባየሁ ግርማ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡  ምክር ቤቱ የአባላቱን ቅሬታ በመያዝ በሕጉ ላይ የተቀመጠውን ግብር ተመን አምራች ኢንዱስትሪዎቹ መክፈል እንደማይችሉ በመግለጽ ሕጉ ሥራ ላይ ከዋለበት ጊዜ ጀምሮ በተደጋጋሚ ሲሟገት ነበር፡፡  የቦታና የቤት ግብሩ አምራች ኢንዱስትሪውን ባገናዘበ ሁኔታ ለብቻው ራሱን የቻለ ተመን ሊወጣለት ይገባል በማለት ምክር ቤቱ የአባላቱን ቅሬታ በተደጋጋሚ ጊዜ ለከተማ አስተዳደሩ ማቅረቡን ያስታወሱት አቶ አበባየሁ፣ ለቀረበው ጥያቄ አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ምላሽ ሳይሰጠው ቆይቶ አሁን ላይ አምራች ኢንዱስትሪዎቹ ግብሩን ከነ ቅጣቱ እንዲከፍሉ መጠየቃቸው ተገቢ አለመሆኑን አመልክተዋል፡፡  ከዚህ ግብር ጋር ተያይዞ አሉብን ያሉትን ችግሮች በዝርዝር በደብዳቤና በግንባር በመቅረብ ማስረዳታቸውንና ይህንንም ተከትሎ ጉዳዩን የሚመለከት ኮሚቴ ተቋቁሞ ምላሽ እየተጠበቀ ሳለ የከተማ አስተዳደሩ የገቢዎች ቢሮ አምራች ኢንደስትሪዎቹ ግብሩን እንዲከፍሉ ማስጠንቀቁና የማሸግ ሙከራዎችን መውሰዱ አሳሳቢ እንደሆነባቸው አቶ አበባየሁ ገልጸዋል፡፡  አቤቱታቸውን ከከንቲባ ጽሕፈት ቤት ጀምሮ ለምክትል ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ለአዲስ አበባ ፋይናንስ ቢሮ፣ ለአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ለኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሁሉ ማሳወቃቸውን፣ ከዚህም በተጨማሪ የዘርፍ ምክር ቤቱ አመራሮችና ተወካዮች በግንባር በመቅረብ ጭምር አስረድተው እንደነበር ከአቶ አበባየሁ ማብራሪያ ለመረዳት ተችሏል፡፡  በእንጥልጥል ላይ ያለው ጉዳይ መቋጫ ሳያገኝ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የቤትና ቦታ ግብር ስላልከፈላችሁ በሚል የሦስት ቀን የጊዜ ገደቡ እንዳለቀ በኋላም አንዳንድ ኢንዱስትሪዎችን ለማሸግ የተደረገው ሙከራ አምራቾችን ተረጋግተው ሥራቸውን እንዳይሠሩ ማድረጉንም ሳይገልጹ አላለፉም፡፡ የእሸጋ ሙከራ የተደረገባቸው ኢንዱስትሪዎች ሳይታሸጉ የቀሩት ሠራተኞች እንዳይታሸግ ባደረጉት መከላከል እንደነበር የገለጹት አቶ አበባየሁ እንዲህ ያለው ሁኔታ ቅር እንዳሰኛቸው አመልክተዋል፡፡  ድርጊቱ መደናገጥን ስለፈጠረ የዘርፍ ምክር ቤቱ ይህንኑ ለሚመለከታቸው አካላት ቢያሳውቅም ምንም የተለየ ምላሽ ማገኘት እንዳልቻለ ገልጸዋል። ድርጅቶቹ እንደሚታሸጉ የሚገልጽ ማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ከደረሳቸው በኋላ የምክር ቤቱ ተወካዮች ወደ ገቢዎች ቢሮ በመሄድ ስለሁኔታው ያስረዱ ቢሆንም፣ ቢሮው ግን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም. የሚፈለግባቸውን እንዲከፍሉ የሚሰጠው ጊዜ የቀናት ብቻ እንደሆነ መግለጹ አምራቾች የበለጠ እንዲሠጉ አድርጓቸዋል፡፡  አሁን ባለው ሁኔታ ለአምራቾቹ የቀረበው ጥያቄ ፍሬ ግብሩን እንዲከፍሉ ብቻ ሳይሆን ቅጣትም የተካተተበት በመሆኑ ለአምራች ኢንዱስትሪዎች ከባድ እንደሚሆን ገልጸዋል። አስተዳደሩ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ለዚህ ጉዳይ እልባት ካልሰጠ የገቢዎች ቢሮ ማምረቻዎቹን ሊያሽግ ስለሚችል በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ችግር ላይ ሊወድቁ ይችላሉ ተብሏል፡፡  እንዲህ ያለው ችግር ጎልቶ ታይቶ የነበረውም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኢንዱስትሪዎቹ በብዛት በሚገኙበት ወረዳ 12፣ 9፣ 7 እና 10 ውስጥ ነው፡፡  የአምራች ኢንዱስትሪዎቹ የጠየቁት ግብሩ ቀሪ እንዲሆንላቸው ሳይሆን አምራች ኢንዱስትሪ መሆናቸውን ያገናዘበ ታሪፍ እንዲወጣላቸው መሆኑን የገለጹት አቶ አበባው፣ የቦታና የቤት ግብር አዋጁ ላይ የተቀመጠው ታሪፍ የመኖሪያና የሥራ ቦታን ታሳቢ አድርጎ የተቀረፀ መሆኑን አስረድተዋል። ስለሆነም አምራች ኢንዱስትሪዎችን ያገናዘበ ታሪፍ ለተይቶ እንዲወጣ ይውጣ ያቀረቡት ጥያቄ አግባብ መሆኑን እና ይህንንም የከተማ አስተዳደሩ የተቀበለው ሐሳብ እንደነበር ነገር ግን በመሀል ግብሩን ከነ ቅጣቱ እንዲከፍሉ የወሰነበት ምክንያት እንዳልገባቸው ጠቅሰዋል፡፡ ኢንዱስትሪዎቹ ሰፊ ቦታ ይዘው የሚሠሩ በመሆኑ በአዲሱ ሕግ የተቀመጠውን የጣራ ግብር ተመን ባለው ሁኔታ ይክፈሉ ከተባለ ካላቸው አቅም አንፃር ተፈጻሚ ሊሆን እንደማይችልም እየገለጹ ነው፡፡  አሁን ባለው አካሄድ ግብሩን ያልከፈሉ አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ አብዛኞቹ ኢንዱስትሪዎች ይታሸጋሉ የሚል ሥጋት ያደረባቸው አቶ አበባየሁ፣ ጉዳዩ የአስተዳደሩን ፈጣን ምላሽ የሚጠይቅ መሆኑን አመልክተዋል፡፡  ከዚሁ ጉዳይ ጋር ተያይዞ የቦታና የቤት ግብር አሁን በወጣው ተመን  መሠረት እንዲከፍሉ የተወሰነባቸው አምራች ኢንዱስትሪዎች ሌላው ቅሬታ ከተወዳዳሪነት አንፃር የሚፈጠረው ተፅዕኖ ነው፡፡  ይህም ኢንዱስትሪዎቹ ባሉባቸው አካባቢዎች ተመሳሳይ የሆነ ሥራ በክላስተር ተደራጅተው ማምረቻ ቦታ ከመንግሥት ተከራይተው የሚሠሩ አምራቾች ይህ ግብር የማይመለከታቸው መሆኑ ነው። በግል ይዞታቸው የሚሠሩት ግን ግብር እንዲከፍሉ መደረጋቸው ተወዳዳሪነት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ስለሚያሳርፍ እንዲህ ያሉ ጉዳዮችም እየቀረቡ ካሉት ጥያቄዎች ጋር እንዲታዩ አባላቱ ጥያቄ እየቀረቡ መሆናቸውን ከአቶ አበባየሁ ማብራሪያ ለመገንዘብ ተችሏል፡፡  ይህ ችግር ጎልቶ የሚታየው አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሲሆን በዚህ ክፍለ ከተማ ወደ 200 የሚሆኑ አምራች ኢንዱስትሪዎች አሉ፡፡ ከእነዚህም መካከል የአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ የሞባይልና የቴሌቪዥን መጣጠሚያዎች፣ የኤሌክትሪክ ኬብል ማምረቻዎች ይገኙበታል፡፡ በእንጨት፣ ብረታ ብረት፣ በኬሚካል፣ የእምነበረድና መሰል ማምረቻዎችም በዚህ የኢንዱስትሪ አካባቢ ውስጥ በመሥራት ላይ ይገኛሉ፡፡  ካለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ ለኢንዱስትሪዎቹ እየደረሰ ያለው የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ደብዳቤ ከመሬት አስተዳደር ጽሕፈት ቤት በተላለፈላችሁ የልኬት ተመን መሠረት ክፍያ እንድትፈጽሙ የውሳኔ ማስታወቂያ የደረሳችሁ ቢሆንም ይህ ደብዳቤ ወጪ እስከሆነበት ድረስ ያልተከፈለ መሆኑን ያትታል፡፡  አያይዞም በታክስ አስተዳደር አዋጁ መሠረት ደብዳቤው ከደረሳቸው ቀን ጀምሮ በሦስት ውስጥ የቤትና የቦታ ግብሩን እንዲከፍሉ የሚያስጠነቅቅ ነው፡፡  ‹‹ክፍያውን የማይፈጽሙ ከሆነ የንግድ ድርጅትዎን በጊዜያዊነት ከማሸግ ጀምሮ ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ዕርምጃዎች ልንወስድ የምንችል መሆኑን ማሳወቅ እንደወዳለን፤›› የሚል ነው፡፡ #reporter
Показати все...
👍 2
Repost from N/a
Criminalization_of_Possession_of_Unexplained_Property_by_non_public.pdf0.40 KB
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር በሀገራችን በሚወጡ የተለያዩ አዳዲስ ረቂቆችና ነባር የህግ ማህቀፎች ላይ ጥልቀት ያላቸው ጥናቶችን በማከናወን እንዲሁም ለህግ አውጪውና በሌሎች አካላት የማሻሻያ ሃሳቦችንና አስተያየቶችን በጥናት በማስደገፍና በማቅረብ አስተዋፅኦዎችን ሲያደርግ እንደቆየ የሚታወቅ ነው:: በቅርብ ግዜአት ተረቀው ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከተመሩ ረቂቆች ውስጥ በንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ላይ የማህበሩ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ፊሊፖስ አይናለም ከኢትዮ ኤፍ ኤም የኛ ጉዳይ ፕሮግራም ጋር ያደረጉትን ቆይታ እንድትከታተሉ እየጋበዝን የፌደራል ጠበቆች ማህበር በረቂቁ ዝርዝር ጥናት እያደረገ ያለ መሆኑንና ውጤቱንም እንደሚያሳውቅ እንገልፃለን:: መረጃውን #share #like በማድረግ እንድታጋሩልን እንጠይቃለን:: መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ:: ፌስቡክ- https://www.facebook.com/ethiopianbarassociation?mibextid=9R9pXO የቴሌግራም ገፅ- https://t.me/ethiopianfederalbarassociation የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ሰኔ 22 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ ፤
Показати все...
17-10-16 (2) EFAA on Asset recovery.mp319.50 MB
👍 2 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.