cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ዳሩል–ፉርቃን

t.me/darul_furkan1

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
2 006
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
إذاعة القرآن الكريم

بث للقرآن الكريم 24 ساعة By @AAAAz ~ @K6KKK For @KKK9K, @YYYYF

➪ደስታህን ከአሏህ ውጭ ሌላ ነገር ላይ አታንጠልጥል ምክንያቱም፦ ወዳጅ ዞር ይላል፣ የቅርቡም ይርቃል፣ ህያው ይሞታል፣ ገንዘብ ያልቃል፣ ጤንነትም ይወገዳል፣ አል-ሀይ አል-ቀዩም እንጂ ማንም አይቀርም። @darul_furkan1
Показати все...
አንድ ሰው ኡዱህያ ሲያርድ የሚለው ዚክር ኢብኑ ኢሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:– "ቢስሚላህ፣አላሁ አክበር አላሁመ ሀዛ ሚንክ ወለከ አላሁመ ሀዚሂ ዐኒ ወዐን አህል በይቲ" 🗞አልፈታዋ
Показати все...
በአንድ ከተማ ውስጥ የዒድ ሰላት ብዙ ቦታ መሰገድ? ሸኽ ኢብኑ ዑሠይሚን:- ሁኔታዎች አስገድደው ከሆነ ችግር የለውም ልክ በጁሙዐ ሰላትም ሁኔታዎች ካስገደዱ ችግር እንደሌለው። 🟤🟤መጅሙዑል ፈታዋ (16/ 224) .
Показати все...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የአላህ ባሮች፥ እንኳን ለ1442 የዒደል-አድሓ/ዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🏷የዙል-ሒጃ 10 ቀናትን በዒባዳ ለማሳለፍና እርሱ ዘንድ ልዩ ክብር ላለው የሙእሚኖች የደስታ ቀን ስላበቃችሁ ጌታችሁን አመስግኑት ሸሪዓን ሳትጥሱ ተደሰቱ ደስታችሁንም ግለጹ ችግረኛ፣ ወላጅ አልባና በሽተኛን አስደስቱ ዘመድና ጎረቤትም ጠይቁ የሙእሚን እውነተኛ ደስታ ያለውም አላህን በመታዘዝና ባሮቹን በማስደሰት ነው عيد مبارك وسعيد ሚንል-ዓኢዲን ወልፋኢዚን ✍🏻ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም @ዛዱል-መዓድ 09/12/1442 ዓ.ሂ 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Показати все...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

ጁበይር ኢብኑ ኑቀይር ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦ የዒድ ቀን ሰሓቦቹ ሲገናኙ አንዱ ለሌላው ፦ ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም " ይለው ነበር። 📚 ተማሙ አልሚናህ ፊ ተዕሊቅ አላ ፊቅህ አሱናህ ገፅ 352
Показати все...
🕋اللَّهُ أَكْبَر ُ، اللَّهُ أَكْبَر ُ، اللَّهُ أَكْبَرُ 🕋 🕋 لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 🕋 🕋 اللَّهُ أَكْبَر ُ، اللَّهُ أَكْبَرُ 🕋 🕋 وللَّهِ الحمد 🕋
Показати все...
قال رسول الله صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ :— " خَيْرُ الدُّعَاءِ دُعَاءُ يَوْمِ عَرَفَةَ،وَخَيْرُ مَا قُلْتُ أَنَا وَالنَّبِيُّونَ مِنْ قَبْلِي:لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ، وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ". رواه الترمذي في سننه(3585) ☝️"ከዱዓዎች ሁሉ በላጩ (የዒዱ ዋዜማ) ዐረፋ ቀን ዱዓእ ነው። በዚህ እለት እኔም ሆነ ሌሎች ነቢያት ከተናገሩት ሁሉ በላጩ ደግሞ፤ ላ ኢላሀ ኢለሏህ ፤ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ፤ለሁል ሙልክ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር ።" የሚለው ነው።" 📚ቲርሚዚይ ዘግበውታል።
Показати все...
#ኢማም ሱፍያን አሰውሪ ረሂመሁላህ እንድህ ይላሉ፦ በስተምስራቅ (አካባቢ) አንድ የሱና ተከታይ መኖሩን ከሰማህ ሰላምታ ላክላቸው። በርግጥም የሱና ባለቤቶች በቁጥር ··· አንሰዋል··✍🏻 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
Показати все...
እውነቱን ለተረዱ እውነትን ለማወቅ አላህ የረዳው ሰው እርሱን ሊያመሰግንና በዚያ ላይ እንዲያፀናው ሊማፀነው ይገባል። ሌሎችን በንቀት አይን ከማየትም ራሱን ሊጠብቅ የግድ ይላል። በተረፈ እውነታውን ለማመላከት የምናደርገው ጥሪ ሁልጊዜ በጥበብና በእውቀት ላይ የተማከለ ይሁን! የተረዳ ሁሉ ሌላውን ሊያስረዳ እንደማይችል አይዘንጉ! ከፍሬ-ቢስ ክርክር መራቅም አንድ ብልሀት ነው! ከሁሉ በላይ ውድ ንብረታችን እምነታችን ነውና እንዳይበከል እንጠብቀው፤ እንከባከበው! አላህ ሁላችንንም ወደ ቀጥተኛው ጎዳና ይምራን! [[ኡስታዝ ኤሊያስ አሕመድ የአማኞች ጋሻ ከሚለው መፀሀፉ ገፅ236 የተወሠደ]]
Показати все...