cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Christian tik

👇👇👇👇 We come to this world to fulfill God's projec

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
191
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
Показати все...
Показати все...
ጌታ ሆይ😭 በወንጌል የሚኖር ብቻ ሳይሆን ለወንጌል የሚኖር ለወንጌል የሚሞት ትውልድ ናፈቀን😭 ግቡ ታዋቂ መሆን ያልሆነ ህልሙ ሀብታም መሆን እና ከድህነት መውጣት ያልሆነ ስኬቱ እና አላማው ክብር ዝና ማግነኘት ያልሆነ የጨከነ የቆረጠ እስከ ሞት ላንተ የተሰጠ አለምን እና ትረፏን ሀጢያትን የካደ ቆራጥ ትውልድ ናፈቀን🙈 በገንዘብ ርዕስ የማይቀይር በክብር እና ዝና ህይወት የማይቀይር በመንፈስ ጀምሮ በስጋ የማይጨርስ እስከ መጨረሻው የሚፀና..... እንደ ፕላስቲክ የተነሳ ንፋስ ሁሉ የማይወስደው ለክርስቶስ የቆረጠ በክርስቶስ የፀና ወደ ቀኝም ወደ ግራም የማይል ትውልድ ጌታ ሆይ እንዲህ ያለው ትውልድ ይነሳልን😭🙏 ልቡ ድንጋይ ያልሆነ በክርስቶስ ፍቅር ልቡ የተሰበረ አንገተ ደንዳና ያልሆነ የስጋ ልብ ያለው ራሱን ዝቅ የሚያደርግ በትህትና የተሞላ በስሜት ማይመራ ልቡን የክርስቶስ ፍቅር የሞላው ትውልድ እንናፍቃለን😭 ጌታ ሆይ ይህን ትውልድ በዘመናችን አሳየን....መድረክ ሲቀይር ርዕስ የማይቀይር....ጓዳውም አደባባዩም ኢየሱስን የሚናገር....በቆይታ እና በልምድ ብዛት የማይለምድህ እና በትዕቢት የማይሞላ....አቋም ያለው እና ላንተ እና ለሰጠኸው እውነት እስከ ሞት የሚታመን.....ለወንጌል ኖሮ ለወንጌል የሚሞት....ትውልድ ይነሳልን.... በመዋጮ የለቀመውን እና የቃረመውን ቅንጭብጫቢ የሚሰብክ ሳይሆን የተነካካውን እና ከመፅሐፉ ያየውን ክርስቶስን የሚሰብክ.....ሰው እና ግርግር ሳይሆን ቃልህ እና መንፈስህ የሚመራው ትውልድ ይነሳልን.... ተራ እና በሚያሳፍር የራስ ጉዳይ ላይ ጊዜ የሚያጠፋ እና በከንቱ ውዳሴ ወንድሙን የሚያሞካሽ ሳይሆን የእምነቱ ጀማሪ እና ፈፃሚ የሆንከውን አንተን እያየ ከፊቱ ያለውን ሩጫ የሚሮጥ ትውልድ ይነሳልን...... ለወንድሙ እሾህ ሆና ለራሱ ፍራሽ የሚመኝ እና በቅንአት ተሞልቶ ተንኮልን የሚያደርግ ሳይሆን በፍቅር ተሞልቶ ወንድሙን የሚያንፅ ትውልድ ይነሳ የወንድሙ መቆም ደስታ የሚሰጠው በወንድሙ መሰናከል የሚያዝን ትውልድን አስነሳ ጌታ ሆይ..... ይህን በእኔ እና በወንድሞቼ በቤተክርስቲያን ላይ እንድትሰራ እንፀልያለን.... ይህንን በዘመኔ አያለሁ😭🙏 ትውልድ ትኩረቱ ወደ ክርስቶስ😍 from 👉 @haninawaa👈
Показати все...
ዮኒን የምትወዱት 😘
Показати все...
❤️999
Hbd 👫👫👫👫👫🎂🎂🎂🍷🍷🍷🍷🎈🎈. ❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️ ꧁☬⋆ 🥀 @official_lil 🥀⋆☬꧂ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🎂🎂🎂🎂🎂
Показати все...
📍እርቀ_ሰማይ📍 …በሕግ ዙሪያ አንድ ምሳሌ ልጠቀም። የቧንቧ ውኃ ያለቆጣሪ በትቦ ብቻ ቤትህ ብታስገባ ውኃው በተለቀቀ ጊዜ ሁሉ እንደ ልብ ይፈሳል። ምን ያህል እንደተጠቀምክ ግን ስለማይታወቅ አትከፍልም። 💧ቆጣሪ ካስገጥምክ በኋላ ግን የውኃ ልማት ሰራተኞች በየወሩ ይመጡና ቆጣሪው ምን ያህል እንደ ቆጠረ አይተው ገንዘብ ያስከፍሉሃል። 💧ቆጣሪ ቢኖርም ባይኖርም ትቦ ካለ ውኃው ይፈሳል ይፈሳል። ልዩነቱ፦ ቆጣሪ በሌለበት ምን ያህል ዕዳ እንዳለብህ አታውቅም። ቆጣሪ ካለ ግን ምን ያህል ዕዳ እንዳለብህ አውቀህ ስለተጠቀምከው ውኃ መክፈል(መቀጣት) ትጀምራለህ። 👉 ልክ እንደዚሁ የኦሪት ሕግ የመጣው ሰውን ሐጥአተኛ ለማድረግ ሳይሆን ሐጥአተኛና ባለዕዳ መሆኑን ለመግለጥ ነው።(ሮሜ 3:20) 📍#ሕግ_ለማን_ተሰጠ?📍 በመፅሐፍ ቅዱስ ሶስት ወገኖች አሉ 1️⃣ እስራኤላዊያን 2️⃣ አህዛብ እና 3️⃣ ቤተ-ክርስቲያን 1️⃣እስራኤላዊያን አሮጌው ኪዳን የተገባላቸው፣ በብሉይ ኪዳን መፅሐፍትን የተፃፉትን ሕጎችንም ሆነ ትንቢቶች ቃል በቃል ተቀብለው መጠቀም የሚችሉ ወገኖች ናቸው። 2️⃣አህዛብ በብሉይ ኪዳን ዘመን፦ ከእስራኤል ውጪ የሆነ የትኛውም ሀገር። በአዲስ ኪዳን(በአሁኑ ዘመን)፦ በክርስቶስ ያላመነ ሁሉ። 3️⃣ቤተ-ክርስቲያን ከየትኛውም ወገን ያልሆነች ከነገድ፣ ከቋንቋ ከዘር ተዋጅታ አዲስ ፍጥረት የሆነች። የብሉይ ኪዳን መፅሐፍትን በቀጥታ የማትጠቀም፣ ወደ ክርስቶስ የምትተረጉም ኢየሱስን ብቻ የምትሰብክ የታጨች ሙሽሪት ናት። 📍ከእነዚህ ወገኖች መካከል ሕግና ነብያት የተሰጠው ለእስራኤላዊያን ብቻ ነው። አንድ ኢትዮጵያዊ ሕግን ለማስተማርም ሆነ በዚያ ሕግ በኩል ለመፅደቅ ከፈለገ በመጀመሪያ👉 አሁን ያለንበት ዘመን ብሉይ ኪዳን መሆን አለበት። በተጨማሪ👉 #በስጋው ከአብርሃም ዘር የተወለደ እስራኤላዊ መሆን አለበት። ኢትዮጵያ በዚያን ጊዜ "ያልተገረዙ፣ ቡችሎች" ከተባሉት አህዛብ መካከል ነበረች እንጂ የአብርሃም ዘር አልነበረችም። … “እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር” 2ኛ ቆሮ 5፥19 🙏Share share share share🙏 ⛓️
Показати все...
. ምን አነሰኝ ቢንያም ዋለ | Live sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ 🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል ♻️ @Yezema_Tube ♻️ @YezemaTube_bot ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨ https://youtu.be/UuE8VUUhoe0 ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Показати все...
▷የYou Tube ቻናላችንን ይጎብኙ◁
. ዕጣ ያፌት ሰለሞን | New Clip sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ 🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል ♻️ @Yezema_Tube ♻️ @YezemaTube_bot ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨ https://youtu.be/UuE8VUUhoe0 ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Показати все...
▷የYou Tube ቻናላችንን ይጎብኙ◁
“ፍጹም ትሑታንና ገሮች ሁኑ እርስ በርሳችሁም በፍቅር እየተቻቻላችሁ ትዕግሥተኞች ሁኑ።" — ኤፌሶን 4፥2 “With all gentle and quiet behaviour, taking whatever comes, putting up with one another in love;” — Ephesians 4:2 (BBE)
Показати все...
ይህንን ፎቶ share በማድረግ የወንጌልን ስራ እንስራ ቢያንስ ለ 10 ሰው ። የተባረካችሁ ናችሁ @Christian_tik
Показати все...
Показати все...
Показати все...
በመሰላሉ ወደታች እንዳትወርድ! ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ እ ን ዳ ት ወ ር ድ! ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ትሰማኛለህ? ተው ወደታች አትውረድ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ሃሎ...? ተው አትሂድ ብያለሁ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═ ╬═╬ቁም!ከዚህ በታች አትውረድ! ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ እሺ፣ምን ይደረጋል እንግዲህ ጨክነህ መውረድ ከፈለክ ውረድ። ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ እምቢ አልክ አይደል?ዝም ብለህ እየወረድክ ነው? ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ከዚህ በሗላ ሁለተኛ አልናገርህም።ምን አገባኝ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬ …ተው ግን የመጨረሻ ልለምንህ አትውረድ ላንተ ጥሩ አይደለም። ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ኧረ እባክህን ስማኝ ? ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ መስሚያ የለህም እንዴ? ተው ይቅርብህ… ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ እሺ ይህ የመጨረሻ ነው። ተው አትውረድ! ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬....የምሬን ነው። በቃህ!! ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ አሁንም እየወረድክ ነው? ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ የመጨረሻ እድል ልስጥህ…አቁም! ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ ╬═╬ በቃ ጨክነህ መጣህ? የሰው ልጅ በበደሉ ምክንያት እንዲህ ነበር የወረደው፡፡ ልጅነትን ገፍቶ፣ የአባቱን ጥልቅ ፍቅር ጥሎ፣ ምድራዊነትን ናፍቆ፣ ኃጢአትን ተላምዶ ተላብሶ። ባጠቃላይ የልኡሉን ትዕዛዝእምቢ ብሎ ነው፡፡ ነገር ግን ሁለተኛው አዳም ከወረድክበት ጥልቅ ቁልቁለት ከፍ ከፍ ሊያደርግህ ክርስቶስ ሞቶልሀል፡፡ አሁን በእሱ ሞትና ትንሳኤ ብታምን የእግዚአብሔር የፍቅር እጆች ሊያነሱህ ወደአንተ ተዘርግተዋል፡፡ ከታች ወደ ላይ ሂድ የራቀውን ፅድቅ አቅርቦ የወደቀውን እውነት አንስቶ እራሱን ሰውቶ ሳንጠራው አቤት ብሎን ሳንፈልገው ፈልጎን በልጁ ሞት ሞታችንን ገደሎ በመስቀሉ ጥልን ገድሎ እራሱ እግዚአብሄር በክርስቶስ እንዲህ አነሳን። በል እንግዲ ከመጣህ ላይቀር ለጓደኞችህ ሼር አድርግ........ @haninawaa
Показати все...
. ልበልህ መልካም ነህ ራሄል | Live Worship 🕑-10:56Min💾-10MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
Показати все...
. አንተ ግን መስፍን ማሞ | New Clip 🕑-5:32Min◦💾-5.1MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
Показати все...
Показати все...
Показати все...
ኢየሱስን በማመኔ የሞተው መንፈሴ ነቃ ህይወት የሰጠኝ ጌታ ለየኝ ገነገድ ከቋንቋ በወንድ ፍቃድ ሳይሆን መወለድ እና እድገቴ በልጁ የወለደኝ የሰማዩ አባቴ ከአብ ተወልጃለሁ አይደለሁም ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የኔ ጌታ አብ የናቀውን አላከብር አልገኝ ከቆጠራ ሰፈር ጌታ ሰውን እንደሚያይ አያለሁ ብሔሩን ሳላይ ሰውን ወዳለሁ የዘር መርገም ነበረ ከላዬ ሰብሮት እንጂ ኢየሱስ ጌታዬ ከአዳም ዘር ፈልቅቆ አውጥቶ የራሱ ዘር አርጎኛል ዋጅቶ በቃ አሁን ፃድቅ ብሎኛል የፍቅር እጁ ተዘርግቶልኛል የማይገባኝ ለመቆም ፊቱ ልጁ አደረገኝ ሸልሞ ቤቱ ክርስቲያን ነኝ ነገድ የለኝ ሁሉን እንድወድ እንዳፈቅር ተጠርቻለሁ በእግዚአብሔር ክርስቲያንዬ ብሔር የብለይ ክርስቲያንዬ ነገድ የብለይ ሁሉ ህፈቱ ተፀዊእዬ ሁሉ ህፈቱ ፅዊህንሎ አኒ ለም ቀቡ ኮሞንኮ ሰሚራ ሰኚ በኒ ራቲ አኒ ደንዴራ . . . ኦዎዎዎ ኦኦኦኦኦኦኦኦ ____ ክርሰቲያን ነኝ | በረከት ተስፋዬ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Показати все...
. ክርስቲያን ነኝ ዘማሪ በረከት ተስፋዬ 🌺New Gospel Song🌺 👉 Coming soon 👈 መዝሙሩ እንደተለቀቀ ለማግኘት 👇play የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉን! 🎵 ●━━━━━━───────⇆ ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷
Показати все...
⏮ play ⏭
🔁 ▶️ ⏩
#በድምፅ_ብቻ_ፕሮግራም ✍ #እፎይ 🗣 #Lili ያድምጡት እና ይባርኩ #እርሶም🗣 ይሳተፉ‼️ Post ይደረጋል‼️ 👉 @God_L_bot 👈ላይ🎵መዝሙር 🎙በvoice record ለመላክ🎙 የምለውን በመጫን ይላኩልን። join us👇👇 #ሼር @GODIS_LOVE @GODIS_LOVE subscribe our YouTube 👇 https://youtu.be/BJVbTeoiToo
Показати все...
. ካንተ በላይ ወዳጅ ጽዮን ዮሴፍ | Studio Live 🕑-11:26Min◦💾- 10.6MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
Показати все...
. ካንተ በላይ ወዳጅ ጽዮን ዮሴፍ | Studio Live 🕑-11:26Min◦💾- 48.1MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
Показати все...
◇ New Video Out ◇
ኢየሱስዬ ስልህ ደስ ይለኛል ኢየሱስዬ ስልህ እኮራለሁ ኢየሱስዬ ስልህ ሰላሜ ይበዛል ኢየሱስዬ ስልህ ደስ ይለኛል ከእስንፋሴ ይልቅ ቅርቤ የሆነው ቅድሚያ የምሰጠው ኢየሱስን ነው በደሜውስጥ ገብቷል ስርሰዷል በኔ መለየት ይከብዳል ኢየሱስን ከኔ _ ዘማሪ በረከት አለሙ ፧፧፧፧፨ Special program ፨፧፧፧፧ 🎉 2nd yr anniversary 🎉 😘ተወዳጁ ማርከን ዜማ😘 Share💯 like💯 join💯 @Markengeta @markenzema_bot
Показати все...
. ልዩ የስነጽሁፍ ጊዜ ከገጣሚ ሄኖክ አሸብር ጋር በቅርብ ቀን ይጠብቁን Like share በማድረግ ሌሎችን ይጋብዙ @Markengeta @Markenzema_bot
Показати все...
. ኢየሱስ -||- ማርቆስ ቴዎድሮስ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Показати все...
ኢየሱስ ብዬ ጀምሪያለው ኢየሱስ ብዬ እቀጥላለሁ መዝሙሬ ቅኔው ስለአንተ ነው ሌላማ ምንስ ሚወራ አለው አልችልም ለሌለው መቀኘት አልችልም ለሌላው መዘመር አይሆንም በእኔማ ዘመን ላይ ብቻህን ከፍብለህ ደምቀ ታይ ኢየሱስ ኢየሱሴ ለአንተ ነው ምስጋናዬ ___ . ኢየሱስ -||- ማርቆስ ቴዎድሮስ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Показати все...
ፍቅርህ ትኩስ ነው -||- ይትባረክ አለሙ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Показати все...
ወንጌል ሀይላችን ነው ወንጌል ይታደጋል Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Показати все...