cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Christian tik

👇👇👇👇 We come to this world to fulfill God's projec

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
191
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
. 🔥 ዛሬ ይነካኛል እጁ 🔥 ዘማሪ ፓ/ር ቢኒያም ዋለ New Amazing Live Worship ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ 🎶@APOSTLICRIVIVAL🎶 🎶 https://t.me/APOSTLICRIVIVAL🎶 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Показати все...
ፅናት ማለት በሚለዋወጥ ሁኔታ ውስጥ የማይለዋወጥ አቋም ይዞ መቀጠል ማለት ነው። ስለዚህ በሚለዋወጥ ሁኔታ ውስጥ የማይለዋወጥ አቋም ይዘን እንቀጥል። ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ የፈለጉትን በመምረጥ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇👇👇🙏🙏
Показати все...
👩‍🏫መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች
💿አዳዲስ መዝሙሮች💿
💽የዘማሪዎች አልበም💽
መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶች
📀ቆየት ያሉ መዝሙሮችን ለማግኘት
💯ሁሉን በአንድ ላይ ለማግኘት💯
👨‍👩‍👦‍👦ቤተሰብ ይሁኑ👨‍👩‍👧‍👧
Pit😍😍😍😍😍😍😍
Показати все...
Go to chu🚶‍♀🚶‍♀🚶‍♀🚶‍♀🚶‍♀💖💖💖👩‍❤️‍💋‍👩😍😍😍😍😘😘😘😘😘
Показати все...
Prophet TB Joshua your so different your character, healing, Deliverance, miracles, prophecy are so supernatural and I always says that your my Elijah and you left but I believe that I am your Elisha and I will continue to destroy the kingdom of Darkness and win souls by the power of the holy spirit. I received the double portion of the anointing. #prophet_TB_Joshua #My_Elijah #love_you My Dad Prophet TB Joshua we will meet at the Rapture. #SEER_SAYMEN This is my message. @youthforfire1 @youthforfire1
Показати все...
. #አእምሮን_ማንቃት 👇 "በተደጋጋሚ እራስህን የምታገኝበት ቦታ ፥ የነገ መኖሪያህን ስለሚወስን ፥ በተደጋጋሚ የምትሄድባቸውን ባታዎች ትክክለኝነት በድጋሚ በደንብ አጢናቸው።"@Hiskelboy Group @Covenantsons Channel @Christsbelievers
Показати все...
. #አእምሮን_ማንቃት 👇 "አብዝተህ የምታየው ነገር በህይወትህ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል" ✍ @Hiskelboy Group @Covenantsons Channel @Christsbelievers
Показати все...
♥#ፍቅር ማለት የፍቅረኛን ደስታ ማየት ነው♥ @Biblicalmarriage
Показати все...
. ይነገር -||-አማኑኤል ረጋሳ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Показати все...
               የመልካም ቀን ወዳጅህን ይቅር በለኝ " ዕርቃኑን በነጠላ የሸፈነ አንድ ጎበዝ ይከተለው ነበር፥ጎበዛዝቱም ያዙት፤ እርሱ ግን ነጠላውን ትቶ ዕራቁቱን ሸሸ። የማርቆስ ወንጌል 14 : 52      በደጉ ዘመን ከብቤህ ነበር አንዳች አልጎደለኝ፤ ከእጅህ እበላለው አልተራብኩም፣ በእጅህ እፈወሳለው አልታመምኩም፣ በእጅህ እደገፋለው አልወደቅሁም፣ አይኔ እልፈዘዘም መልክህን እያየሁ እደሰታለው፣ ጆሮዎቼ አልተራቡም ህይወት ባለው ቃልህ እረክተዋል፣ ፀጉሬን ስታሻሸኝ እናትና አባቴን ረስቼ ጉያህ ውስጥ እገባለው፣ እግሮቼን ስታጥበኝ እየኮረኮርክ ስታስቀኝ ፍቅርህን ስታሳያኝ ልቤን በደስታ ታዘልልብኝ ነበር፣ ቃልህን ስሰማ ስታቆላምጠኝ ነፍሴ ውስጤ ትፈስብኝ ነበር ። አይ ሀሙስ ማታ! ይሄን ሁሉ ነበር አስባለችኝ። የደስታ ቀን እንጂ የክፉ ቀን ወዳጅ አልሆንኩም። ሁሉን ትተህ ተከተለኝ ስትለኝ ሁሉን ትቼ ተከተልኩ ዛሬ ቃልኪዳኔን አፍርሼ ሁሉን ትቼ እርቃኔን ሸሸውህ። መጠጊያዬ ብዬ ሳመሰግንህ ኖሬ ዛሬ ግን መጠለያ ዋርካዬ ፈረሰብኝ ብዬ ሌላ መጠለያ ፍለጋ ያገለደምኩትን ነጠላዬን ጥዬ ጠፋው። የኔ መውደድ እዚህ ድረስ ነው። ዛሬም እኮም እኮ እዛው ላይ ነኝ። ጎበዛዝቱ ተከተሉኝ እንዴ ብዬ ስርቻ ስር ተወትፌ እያጮለኩ ነው። ላንተ ጀርባ ሰጥቼ አለምን ለማሳደድ ዛሬም ሩጫዬን አልገታሁም። ትቼው የመጣሁትን የአለምን ግሳንግስ ዛሬ እያግበሰበስኩ ነው። ካንተ እንደተለየሁ ተራቆትኩ የሰው ማሟሻ አዳም አንተን እንደተለየ መራቆቱን አወቀ እርቃኑን ሊሸፍን ቅጠል ቢሰፋም አልታደገውም ነፋስ ይገልብበታል እኔም ካንተ ተለይቼ እርቃኔን ነኝ በዝና አልሸፈን፣ በስልጣን አልከልለው፣ በሀብት አልጋርደው ሁሉም ይገጣል ገበናዬን ሸፋኝ አንተ ብቻ ነህ። ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ አትዘንብኝ! አስተካክለኝ ተንሸራታች ነኝ፣ አፅናኝ ወላዋይ ነኝ፣ ልቤን ደግፈኝ ወደሞቀበት ነኝ፣ ፅኑ ፍቅር የለኝም በፍቅርህ ያዘኝ፣ እንደገና ስራኝ የምፈርስ ነኝ፣ ክህደቴን ክጄ ፀንቼ ልመንህ፣ ፍርሀቴን ክጄ አለቴን ልያዝህ እባክህን ሀሙስንም ቅዳሜንም አሻግረህ እሁድን አሳየኝ። ✍በአዶኒ ቤተሰብ ይሁኑ 👇 @adonigospel @adonigospel
Показати все...
. አንተ እግዚአብሔር ነህ እየሩሳሌም ባየ || Gospel Song sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ 🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል ♻️ @Yezema_Tube ♻️ @YezemaTube_bot ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨ https://youtu.be/vrZzBG2GAAU ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Показати все...
▷የYou Tube ቻናላችንን ይጎብኙ◁
. አንተ እግዚአብሔር ነህ እየሩሳሌም ባየ || Gospel Song sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ 🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል ♻️ @Yezema_Tube ♻️ @YezemaTube_bot ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨ https://youtu.be/vrZzBG2GAAU ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Показати все...
▷የYou Tube ቻናላችንን ይጎብኙ◁
. ምስጋናዬ አንዷለም ተፈራ || New Clip sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ 🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል ♻️ @Yezema_Tube ♻️ @YezemaTube_bot ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨ https://youtu.be/vrZzBG2GAAU ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Показати все...
▷የYou Tube ቻናላችንን ይጎብኙ◁
Watch "የሰማይ ዜጋ || Temesgen Duba || ቁጥር 1 ሙሉ አልበም | ተመስገን ዱባ Vol.1 full Album New Amazing full Mezmure" on YouTube https://youtu.be/1kpjG62ochQ
Показати все...
. ምስጋናዬ አንዷለም ተፈራ || New Clip sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ 🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል ♻️ @Yezema_Tube ♻️ @YezemaTube_bot ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨ https://youtu.be/vrZzBG2GAAU ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Показати все...
▷የYou Tube ቻናላችንን ይጎብኙ◁
. ለጌትነቱ ዮርዳኖስ | New Song ⏰12:26Min 📥6.6MB ለኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ ▷ @CHRIST_TUBE ◁ ▷ @CHRIST_TUBE ◁ △ Join Us △
Показати все...
. ለጌትነቱ ዮርዳኖስ | New Song ⏰12:25Min 📥30.2MB ለኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ ▷ @CHRIST_TUBE ◁ ▷ @CHRIST_TUBE ◁ △ Join Us △
Показати все...