cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አስገራሚ እውነታዎች😱

ከአለም የተሰበሰቡ አስገራሚ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ እውነት የሆኑ ኩነቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነዉ። Awesome pictures 👉👉👉 https://t.me/joinchat/oTOgEh5uCTdmOTY8 https://t.me/joinchat/oTOgEh5uCTdmOTY8 https://t.me/joinchat/oTOgEh5uCTdmOTY8 👆👆👆👆Join

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
279
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🇪🇹 በ ሀገራችን ኢትዮጽያ በኦሮሚያ ክልል ኢሊባቡር ዞን መቱ ከተማ ውስጥ አቶ መላኩ በቀለ ከባለቤታቸ ከወ/ሮ ለምለም ጋር ትዳር መስረተው በኖሩባቸዉ አመታት ሶስት ልጆችን አፍርተዋል፡፡ አንዱ ወዳጃቸው በነሃሴ 14 ቀን 2012 ዓ.ም በተፈጥሮ ሞት ከዚህ ዓለም ይለያሉ። ጥንዶቹ በጋብቻቸዉ የመጀመሪያዎቹ ዓመታት ለነበረባቸው የገንዘብ እጥረት ከጎናቸው የቆሙ ወዳጃቸው ነበሩ ፡ እናም ታዲያ ወ/ሮ ለምለም በለቅሶ ላይ ተገኝታ ለሟች ስታለቅስ የተመለከተው ባል የቅናት ስሜት ያድረበታል፡፡ ከዛም ቤት ከገቡ ቡኃላ ባልየው ሟችን እንዴት ብትወጂው ነው እንዲ የምታለቅሽው ብሎ በጩቤ የባለቤታቸዉን የተለያዩ የሰዉነት ክፍል በመውጋት ባለቤቱን በቅናት ተነሳስቶ ገደላት። 📌 ባልየው ታይዞ ፍርድ ቤት ቀርቦ በ 18 አመት እስር እንዲቀጣ ተፈርዶበታል።
Показати все...
😱 የማንሰማው የለምና አዲስ የተሰማ ጉድ 📌ባለፎ ሊዬኔል ሜሲ ካለፍላጎቱ ከባርሴሎናን ሲሰናበት እያለቀሰ እንባውን የጠረገበት ሶፍት በጨረታ 1 ሚሊየን ዶላር ወይም 45 ሚልዮን ብር ተሽጡዋል:: 😳 #Sports #asgerami
Показати все...
❇️ ማንኛውም ሰዉ ከ1 ተነስቶ እስከ 7 ቢልዮን ቁጥር ልቁጠር ቢል ድፍን 210 አመታት ይፈጅበታል!
Показати все...
👮‍♂ ይህ ወታደር አህያውን ተሸክሞ የሚሄደው ከአህያው ፍቅር ይዞት ሳይሆን በአህያው ስህተት ምክንያት ፈንጂ ረግጦ እንዳያስጨርሳቸው ነው። " አንዳንዴ በህይወት ውስጥ ለመኖር ስትል የምትሸከማቸው ብዙ አህያዎች አሉ "
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.