cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Friends

# Joke # photo # meme and arif arif ye school life photo video tagegnalachju Join and share

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
170
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በሬድዮ📻 የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች.. 👨‍🦳 ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል ? 👱‍♀ Z ነኝ 👨‍🦳 ይቅርታ ሙሉ ስምሽን 👱‍♀ አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው 👨‍🦳 እሽ ለማን ነው የመረጥሽው 👱‍♀ ለ A 👨‍🦳 ሙሉ ስሙስ 👱‍♀ አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው 👨‍🦳 እሽ ከየት ነው 👱‍♀ አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀን 👨‍🦳 እሽ ምንድን ነው ታዲያ 👱‍♀ ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው 👨‍🦳 እንዴ እሽ አንች ዉደጅው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ ? 👱‍♀ማ አሰግድ ?😳 እኔ ዘነቡን እንደሚወድ ድፍን የአዲስ አበባ ህዝብ ነው የሚያውቀው😜🤣
Показати все...
👱‍♀ :- ቢራ ትጠጣለህ??🤔 👱‍♂ :- አዎ🙄 👱‍♀ :- በቀን ምን ያህል ትጠጣለህ😳 👱‍♂ :- ሶስት ብቻ🙄 👱‍♀ :- አንድ ቢራ ስንት ነው...🤔 👱‍♂ :- 15birr🤔 👱‍♀ :- ለስንት አመት ጠጥተሀል🤔 👱‍♂ :- ለ 20 አመት🤔 👱‍♀ :- አየህ እስከዛሬ ብቻ 324,000 ብር አውጥተሀል !! ያንን ገንዘብ ቆጥበህ ቢሆን ከነወለዱ አውሮፕላን ትገዛ ነበር🤷‍♀!!! 👱‍♂ :- አንቺ ትጠጫለሽ🤔? 👱‍♀ :- ኧረ በፍፁም 🙄 👱‍♂ :- የታል አውሮፕላንሽ😳🤔😁😂.
Показати все...
በዚህ ጥቁረቷ ላይ ጥቁር ልብስ ለብሳ አዲስ የተመረቀ አስፓልት መስላለች😃😄🤣
Показати все...
ትናንት ልብስ ቤት ገባሁና 👕 አንድ ልብስ ስጠይቅ ዋጋው 97 ብር ነው ተብዬ ነበር። እናም እኪሴ ውስጥ ምንም ብር ስለሌለ ወደቤት ተመልሼ። ከእናቴ 50 ብር ከአባቴ 50 ብር ተበድሬ 100 ብር ሆነልኝ። እናም 👕ልብሱን 97 ብር ስገዛው 3 ብር ይቀረኛል። :1 ብሩን ለአባቴ :1 ብሩን ደግሞ ለእናቴ ስመልስ 1 ብር እጄ ላይ ይቀራል። . ልብ በሉ ለአባቴ 1 ብር ስመልስ አባቴ የሰጠኝ 49 ብር ነው ማለት ነው። .✔️ ለእናቴም 1 ብር ስመልስ የሰጠችኝ 49 ብር ነው ማለት ነው። .✔️ 49+49= 98 ብር እኔጋ 1 ብር አለ አንድ ላይ 99 ብር ሆነ ማለት ነው። . ታዲያ 1 ብሩ የት ገባ? 🙇‍🙇🙇🙇🙇🌐💶 Wait😳😳 what ? 😊😄😊😄😁😃😃 መልሱን የሚሞክር @antebos ላይ አድርሱን ።
Показати все...
ልጅ፦እማዬ እማዬ እናት፦አቤት ልጄ ልጅ፦ትንሹ ወንድምህ ትንሽዬ መልአክ ነዉ አላልሽኝም እንዴ እናት፦አዎ ምነው ልጄ ልጅ፦ታዲያ ለምንድን ነው ትልቁ ጠረጴዛ ላይ ሆኜ ስወረውረው ያልበረረው........ #የተመቸዉ ላይክ
Показати все...
ትዝታሽ ዘወትር ወደኔ እየመጣ ንገሪው አንድ ቀን እግሩን እንደሚያጣ
Показати все...
fb ላይ የሽምብራ ቂጣ ዳር ዳሩ መላጣ ተው አባቴ ዳረኝ ቀንድ ሳላወጣ ሲሉ የነበሩት ችኮች ተዳሩ ወይስ እንደፈሩት ቀንድ አወጡ
Показати все...
በወጣትነቴ አለሁኝ ሸብቼ ሰይጣን የለከፋት ጁንታ ሴት አግብቼ ፡ አለ አንዱ 🤣🤣🤣
Показати все...
አንዷን ድንግልናሽን እንዴትነበር ያጣሽው ስላት ወደድኩት ወደደኝ ሰጠሁት ቀደደኝ ብላኝ እርፍ😂😂😂
Показати все...