cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Christian Tik Tok™🇪🇹

በዜማ➡️ያመሰግኑ ነበር ሐዋ 16: 25 እኛ ባማሬ ቅኔ ለጌታ እንዘምራለን 👇👇 Tik tok video አዳዲስ መዝሙሮች ቆየት ያሉ አልበሞች መንፈሳዊ ግጥሞች ተከታታይ ትምህርቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ👋 @Pente_Tik_tok መዝሙር ለመላክ👉 @semayawi_zemabot ለማስታወቂያ ስራ👉 @CEOofhisownlife አስተያየት መስጫ👉 @CEOofhisownlife

Більше
Рекламні дописи
1 866
Підписники
+124 години
-77 днів
-3130 днів
Архів дописів
.                  ገና                    °°°°      ዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ      °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° New Amazing Gospel Song     share♻️share♻️share♻️         🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
04:43
Відео недоступнеДивитись в Telegram
.                  ገና °°°° ዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° New Amazing Gospel Song   share♻️share♻️share♻️         🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
.                አንተነህ                  °°°°°°°°          ዘማሪያን ባሲ እና ጆ         °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°     Amazing Gospel Song                  | 2024 |   share♻️share♻️share♻️        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
04:53
Відео недоступнеДивитись в Telegram
. አንተነህ °°°°°°°° ዘማሪያን ባሲ እና ጆ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° Amazing Gospel Song | 2024 |   share♻️share♻️share♻️        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
ከዚህ በፊት ለፋሲካ በዓል ለመታሰቢያነት የተዘመሩ መዝሙሮችን ለማግኘት ከታች ያለውን Link ይጫኑ:: 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Yemezimur_Maikel/1655 https://t.me/Yemezimur_Maikel/1655
Показати все...
Lamesgin Enji 🎹 Piano by:@faithmusika @Mintesnottefera
Показати все...
በቀኑ መጨረሻ ለትውልድ መፈወሻ አድርገኝ አንተን በመፍራት አሳድገኝ @Mintesnottefera
Показати все...
Показати все...
.              ብር ና ወርቅ                °°°°°°°°°°°°° እጅግ አስደናቂ አምልኮ || ዘማሪ ከ ዘካሪያስ ጋር New Amazing Live Worship    share♻️share♻️share♻️        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
27:43
Відео недоступнеДивитись в Telegram
. ብር ና ወርቅ °°°°°°°°°°°°° እጅግ አስደናቂ አምልኮ || ዘማሪ ከ ዘካሪያስ ጋር New Amazing Live Worship    share♻️share♻️share♻️        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
ዝማሬ🎙"እግዚአብሔር ህያው" ዘማሪ👥 ዮሐንስ ግርማ ft ከዘፀአት ኳየር ጋር Size💾  6MB የተለቀቀው📅  Apr 2024 ርዝመት⏰ 6:27min Quality🎬  MP3 Genres 🎹 Gospel Song ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻    share♻️share♻️share♻️        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
06:27
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ዝማሬ🎙"እግዚአብሔር ህያው" ዘማሪ👥  ዮሐንስ ግርማ ft ከዘፀአት ኳየር ጋር Size💾  79.2MB የተለቀቀው📅  Apr 2024 ርዝመት⏰ 6:27min Quality🎬  MP3 Genres 🎹 Gospel Song ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻    share♻️share♻️share♻️        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
. የከበረ °°°°°°° ዘማሪ ሳሙኤል ተ/ሚካኤል °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° የከበረ ከሁሉ የተሻለ     x2 ሰውነቴን ላንተ አቀርባለው   x2 እኔነቴን ላንተ አቀርባለው    x2 መሰውያን ሰራሁኝ ልሰዋልህ በፊትህ ላቀርበው ያለኝን በሙሉ ታውቀዋለህ የቱን ነው ምትሻው እያልኩኝ ስደረድር ምድር እና ሞላዋ ለካስ የ አንተ ነው የሚቃጠል መስዋት ደስ እንዳያሰኝህ ይህንን ተረዳው ታድያ እኔ ምኔን ልስጥህ ምኔን ሰጥቼ ደስ ላሰኝህ እያልኩኝ ስጠይቅ ቃልህን ስጠው አለኝ እራስህን ስለዚህ እራሴን ሕያው እና ቅዱስ አድረጌ ፊትህን ደስ እንድያሰኝ ወደድኩኝ ልሰዋ ይሄው ልዩ ጣዕም የመአዛ ሽታ ሆኘኤ ልቅረብ በፍትህ ጌታ ከሚቃጠል መስዋዕት ጋር ወደ ፊትህ መጣለው  ኦኦኦ ኦኦኦኦኦ የ አምልኮዬ መአዛ ሽታ ዙፋንህን ይክበበው ኦኦኦ ኦኦኦኦኦ በ ምህረት የተሞላ ታላቅ አምላክ ነህና ኦኦኦኦ አሁንም አበዛለሁ ከነፍሴ ምስጋና ኦ በምስጋና በዝማሬ እመጣለው  ኦኦኦኦኦ ወደ ማደርያህ እገባለው     x6    share♻️share♻️share♻️        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
.             ለብቻህን      ኤባ ዳንኤል - New Clip       ▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁   ▷ @yedestaye_elilta ◁               △Join Us
Показати все...
Показати все...
.                ለብቻህን                  °°°°°°°°°             ዘማሪ ኤባ ዳንኤል             °°°°°°°°°°°°°°°°°°    New Amazing Gospel Song        share♻️share♻️share♻️           🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼    ✨ @Yemezimur_Maikel ✨    ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
04:34
Відео недоступнеДивитись в Telegram
. ለብቻህን °°°°°°°°° ዘማሪ ኤባ ዳንኤል °°°°°°°°°°°°°°°°°°    New Amazing Gospel Song        share♻️share♻️share♻️           🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼    ✨ @Yemezimur_Maikel ✨    ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
04:13
Відео недоступнеДивитись в Telegram
. ኮቱን °°°°°° ዘማሪ በረከት አበራ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°    New Amazing Gospel Song        share♻️share♻️share♻️           🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼    ✨ @Yemezimur_Maikel ✨    ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
.                    ኮቱን                      °°°°°°             ዘማሪ በረከት አበራ             °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°    New Amazing Gospel Song        share♻️share♻️share♻️           🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼    ✨ @Yemezimur_Maikel ✨    ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
08:07
Відео недоступнеДивитись в Telegram
. ማረፊያዬ °°°°°°°°° ዘማሪ መስፍን ጉቱ °°°°°°°°°°°°°°°°°°   New Amazing Live Worship      share♻️share♻️share♻️         🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
.                ማረፊያዬ                   °°°°°°°°°             ዘማሪ መስፍን ጉቱ             °°°°°°°°°°°°°°°°°°   New Amazing Live Worship      share♻️share♻️share♻️         🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
.                 በቃ አልከው                   °°°°°°°°°°°°°         ክብርት እመቤት ዝናሽ ታያቸው         °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°     New Amazing Gospel Song        share♻️share♻️share♻️           🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼    ✨ @Yemezimur_Maikel ✨    ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
07:58
Відео недоступнеДивитись в Telegram
.                 በቃ አልከው                   °°°°°°°°°°°°° ክብርት እመቤት ዝናሽ ታያቸው      °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°   New Amazing Gospel Song       share♻️share♻️share♻️          🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼   ✨ @Yemezimur_Maikel ✨  ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
14:37
Відео недоступнеДивитись в Telegram
.             ፍፁም አላፍርም               °°°°°°°°°°°°°°°°°          ዘማሪት ሰላም ደስታ           °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°   New Amazing Live Worship      share♻️share♻️share♻️         🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
.             ፍፁም አላፍርም               °°°°°°°°°°°°°°°°°            ዘማሪት ሰላም ደስታ            °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°   New Amazing Live Worship      share♻️share♻️share♻️         🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
.   ኢየሱስ     ራሄል ወንድወሰን - New     ▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁   ▷ @yedestaye_elilta ◁               △Join Us
Показати все...
01:17
Відео недоступнеДивитись в Telegram
. ክብር ለሆነን ጌታ °°°°°°°°°°°°°°°°° ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ክበር ፡ የሆነን ፡ ጌታ ፡ ሞገስ ፡ የሆነን ፡ ጌታ ብቃት ፡ የሆነን ፡ ጌታ ፡ በጉድለታችን ፡ ፈንታ ክንዱን ፡ በዘመናችን ፡ በዓይናችን ፡ አይተነዋል መልካም ፡ እረኛ ፡ ኢየሱስ ፡ እስከዛሬ ፡ ረድቶናል በዘመን ፡ በአመታት ፡ መሃል ፡ የሚገዳደረው ፡ የታል ብቻውን ፡ ድንቅ ፡ እየሰራ ፡ የሚኖር ፡ እንደተፈራ ለእኛም ፡ ይሄው ፡ ሞገስ ፡ ሆነን ፡ ባሕሩን ፡ ከፍሎ ፡ አሻገረን ችግራችንን ፡ እረሳነው ፡ በኢየሱሱ ፡ ስንቱን ፡ አለፍነው አዝ ክበር ፡ የሆነን ፡ ጌታ ስንቱን ፡ ተሻገርን ፡አለፍን ፡ በምሥጋና ፡ ሆ ፡ እያልን ስንቱስ ፡ ከእግራችን ፡ ወደቀ ፡ በኢየሱስ ፡ እይደቀቀ ዘመን ፡ ሲያልፍ ፡ ዘመን ፡ ሲተካ ፡ፍሬያችን፡ አብቦ ፡ ፈካ የረገጥነውን ፡ ወረስን ፡ እለት ፡ እለት ፡ አማረብን አዝ ሞገስ ፡ የሆነን ፡ ጌታ በምድረ ፡ በዳ ፡ በረሃ ፡ የሚያረካ ፡ ውኃ ፡ ሆነን አልሰለቸን ፡ የእኛ ፡ ጌታ ፡ እንደቃሉ ፡ ተለመነን በመከራ ፡ ቀን ፡ ሰቀቀን ፡ ተማምነን ፡ ስሙን ፡ ስንጠራ ደረሰልን ፡ በስአቱ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ የሚያኮራ አዝ ክብር ፡ የሆነን ፡ ጌታ ሸንጐ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ ሲማከር ፡ ዲያብሎስ ፡ ሊያጠፋን ፡ ሲጥር ማነው ፡ ደርሶ ፡ የታደገን በመከራ መርከብ ፡ ሆነን ታሪክ ፡ ይናገር ፡ ብዙ ፡ ነው ብዙ ፡ ነው ፡ እኛስ ፡ ያለፍነው በእግራችን ፡ ስር ፡ ወድቆ ፡ ጠላት ፡ ጭንቅላቱን ፡ ረገጥነው አዝ ክበር ፡ የሆነን ፡ ጌታ
Share: @Yemezimur_Maikel Share: @Yemezimur_Maikel
Показати все...
06:28
Відео недоступнеДивитись в Telegram
.                   ሀገሬ                 °°°°°°          ዘማሪ ታጋይ ወ/ማሪያም         °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° New Amazing Gospel Song       share♻️share♻️share♻️
         🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼   ✨ @Yemezimur_Maikel ✨  ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
.                    ሀገሬ                      °°°°°°           ዘማሪ ታጋይ ወ/ማሪያም          °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°    New Amazing Gospel Song       share♻️share♻️share♻️
         🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼   ✨ @Yemezimur_Maikel ✨  ✨ @Yemezimur_Maikel
Показати все...
.        የማልደርስበት ላይ       ዘማሪት መስከረም ጌቱ
ከዘላለም ጀምሮ እስከ ዘላለም አምላክ አንተ እግዚአብሔር ከቶ አታውቅም በማንም ተተክተህ ምጡቅ ነህ ማንም አይደርስብህም ልዩ ነህ ማንም አደርስብህም ብርሃንን እንደልብስ የለበስክ ድንቅ አድራጎት የበዛ ዙፋንህ ከፍ ያለ ነዉ መንግስት ሁሉን ሚገዛ የማትወሰን መለኪያ የሌለህ የሕይወት ሰጪ ሁሉን ቻይ ጻድቅ ፈጣሪ ምነው ካንተ ውጪ      ትልቅ (4) ነህ እጅግ ትልቅ (3) ነህ ከአይምሮዬ በላይ (3) ከማስበው በላይ (3) ከመታውቅ በላይ (3) የማልደርስበት በላይ (3) ከምረዳው በላይ (3) ከማስበው በላይ (3) ከሚገባኝ በላይ (3) የማልደርስበት ላይ ላይ (3) በቅዱሳንህም ጉባኤ ይሰማል ምስጋና ቅኔ በከፍታ ድንቅ ነህና ተገብቶሃል ላንተ ውዳሴ የሰራሃቸው የሰማይ ሰራዊቶች በሙሉ የምድር ፍጥረታት ለስምህ ክብር ይሰግዳሉ     ትልቅ (3)....  የኔ አምላክ እላይ የበላይ የበላይ በዙፋኑ ላይ የበላይ የበላይ
Share: @Yemezimur_Maikel Share: @Yemezimur_Maikel
Показати все...