cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አንብብ📚

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
4 163
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Watch "21 January 2021" on YouTube https://youtu.be/t0C8vvQyC2A
Показати все...
21 January 2021

✅በሳምንቱ መጨረሻ በአምስቱም የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጫወታ ውጤቶች፤የደረጃ ሰንጠረዥ እና ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች። ══════════════════════ የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ FT| አስቶንቪላ 0-3 ሊድስ ዩናይትድ FT| ዌስትሀም ዩናይትድ 1-1 ማንችስተር ሲቲ FT| ፉልሀም 1-2 ክሪስታል ፓላስ FT| ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 ቸልሲ FT| ሊቨርፑል 2-1 ሼፊልድ ዩናይትድ FT| ሳውዝሀምፕተን 2-0 ኤቨርተን FT| ወልቨርሃምፕተን 1-1 ኒውካስል ዩናይትድ FT| አርሰናል 0-1 ሌስተር ሲቲ ሰኞ| ብራይተን 1 : 30 ዌስትብሮሚች ሰኞ| በርንሌ 5:00 ቶተንሀም ሆስፐር : ኮከብ ግብ አስቆጣሪዎች 1-ሶን ሆንግ ሚን-7 2-ካልቨርት ሊውን-7 3-ባምፎርድ-6 4-ቫርዲ-6 5-ሳላህ-6 ፧ የደረጃ ሰንጠረዥ ቁልፍ 1-የተጫወቱን ጫወታ ብዛት ያመለክታል። 2-የጎል ልዩነታቸውን። 3-የሰበሰቡትን ነጥብ ለምሳሌ፦ኤቨርተን 6 ጫወታ ተጫውቶ በ 5 የጎል ልዩነት እና በ 13 ነጥብ ሊጉን እየመራ ነው። 1 ኤቨርተን 6 5 13 2 ሊቨርፑል 6 1 13 3 አስቶንቪላ 5 7 12 4 ሌስተር 6 5 12 5 ሊድስ 6 3 10 6 ሳውዝሃምፕተን 6 1 10 7 ክሪስታል ፓላስ 6 -1 10 8 ወልቭስ 6 -2 10 9 ቸልሲ 6 4 9 10 አርሰናል 6 1 9 11 ቶተንሀም 5 7 8 12 ዌስትሀም 6 4 8 13 ማን ሲቲ 5 0 8 14 ኒውካስትል 6 -2 8 15 ማን ዩናይትድ 5 -3 7 16 ብራይተን 5 -2 4 17 ዌስትብሮም 5 -8 2 18 በርንሌ 4 -5 1 19 ሼፊልድ 6 -6 1 20 ፉልሀም 6 -9 1 ═══════════════════════ የፈረንሳይ ሊግ ኧ FT| ሬንስ 1-2 አንገር FT| ሎረንት 0-1 ማርሴ FT| ፒኤስጂ 4-0 ዲጆን FT| ቦርዶ 2-0 ኒምስ FT| ብሬስት 0-2 ስትራስቡርግ FT| ሜትዝ 2-0 ሴንቲቴን FT| ሞንፔሌ 0-4 ሬምስ FT| ኒስ 1-1 ሊል FT| ሊዮን 4-1 ሞናኮ የተዘዋወረ| ሌንስ 9:00 ናትስ ፡ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች 1-ምባፔ-6 2-ዲያ-6 3-ኒያን -6 4-ዴፓይ-5 5-ቤን ያደር-5 ፡ የደረጃ ሰንጠረዥ ቁልፍ 1-የተጫወቱን ጫወታ ብዛት ያመለክታል። 2-የጎል ልዩነታቸውን። 3-የሰበሰቡትን ነጥብ ለምሳሌ፦ፒኤስጂ 8 ጫወታ ተጫውቶ በ 17 የጎል ልዩነት እና በ 18 ነጥብ ሊጉን እየመራ ነው። 1 ፒኤስጂ 8 17 18 2 ሊል 8 11 18 3 ሬንስ 8 6 15 4 ማርሴ 8 3 15 5 ኒስ 8 1 14 6 ሊዮን 8 6 13 7 ሌንስ 7 0 13 8 አንገር 8 -6 13 9 ቦርዶ 8 4 12 10 ሜትዝ 8 2 11 11 ሞንፔሌ 8 0 11 12 ሞናኮ 8 -2 11 13 ሴንቲቴን 8 -3 10 14 ብሬስት 8 -7 9 15 ናትስ 7 -1 8 16 ኒምስ 8 -4 8 17 ሎሬንት 8 -3 7 18 ስትራስቡርግ 8 -7 6 19 ሬምስ 8 -3 5 20 ዲጆን 8 -14 2 ═══════════════════════ የጀርመን ቡንደስሊጋ FT| ስቱት ጋርት 1-1 አንገር FT| ባየርሙኒክ 5-0 ኢንትራንክ ፍራንክፈርት FT| አርቢ ላይፕዚክ 2-1 ኸርታ በርሊን FT| ኡኔን በርሊን 1-1 ፍራይቡርግ FT| ሜንዝ 2-3 ቦርሲያ ሞንቸግላድባክ FT| ቦርሲያ ዶርትመንድ 3-0 ሻልክ 04 FT| ወልፍስበርግ 2-1 አርሜን ቤስፊልድ FT| ወርደር ብሬመን 1-1 ሆፈንሄም ሰኞ| ባየርሊቨርኩሰን 4:30 ኦግስበርግ ፡ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች 1-ሌቫንዶስኪ-10 2-ካራማሪች-6 3-ሀላንድ-5 4-ፉሉኩሩግ -4 5-ሙለር-3 ፧ የደረጃ ሰንጠረዥ ቁልፍ 1-የተጫወቱን ጫወታ ብዛት ያመለክታል። 2-የጎል ልዩነታቸውን። 3-የሰበሰቡትን ነጥብ ለምሳሌ፦አርቢላይፕዚክ 5 ጫወታ ተጫውቶ በ 9 የጎል ልዩነት እና በ 13 ነጥብ ሊጉን እየመራ ነው። 1 አርቢ ላይፕዚክ 5 9 13 2 ባየርሙኒክ 5 14 12 3 ዶርትመንድ 5 9 12 4 ስቱት ጋርት 5 4 8 5 ሞንቸግላድባክ 5 0 8 6 ወርደር ብሬመን 5 0 8 7 ኢንትራንክፍራንክፉርት 5 -2 8 8 ሆፈንሄም 5 2 7 9 ኦግስበርግ 4 2 7 10 ወልፍስበርግ 5 1 7 11 ኡኔን በርሊን 5 2 6 12 ሊቨርኩሰን 4 1 6 13 ፍራይቡርግ 5 -3 6 14 አርሜን ቤስፊልድ 5 -4 4 15 ኸርታ በርሊን 5 -3 3 16 ኮሎኝ 5 -4 2 17 ሻልካ 5 -17 1 18 ሜንዝ 5 -11 0 ═══════════════════════ የጣልያን ሴሪኤ FT| ሳሱሎ 3-3 ቶሪኖ FT| አትላንታ 1-3 ሳምፒዶሪያ FT| ጄኖዋ 0-2 ኢንተር ሚላን FT| ላዚዮ 2-1 ቦሎኛ FT| ካግላሪ 4-2 ክሮቶኔ FT| ቤኔቬንቶ 1-2 ናፖሊ FT| ፓርማ 2-2 ስፔዝያ FT| ፊዮረንቲና 3-2 ኡዱኑዜ FT| ዩቬንቱስ 1-1 ሄላስ ቬሮና ሰኞ| ኤስሚላን 4:45 ሮማ ፡ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች 1-ካፑቶ-5 2-ቤሎቲ-5 3-ሉካኮ-5 4-ጎሜዝ-4 5-ኢብራሂምኦቪች-4 ፡ የደረጃ ሰንጠረዥ ቁልፍ 1-የተጫወቱን ጫወታ ብዛት ያመለክታል። 2-የጎል ልዩነታቸውን። 3-የሰበሰቡትን ነጥብ ለምሳሌ፦ኤስሚላን 4 ጫወታ ተጫውቶ በ 8 የጎል ልዩነት እና በ 12 ነጥብ ሊጉን እየመራ ነው። 1 ኤስሚላን 4 8 12 2 ናፖሊ 5 9 11 3 ሳሱሎ 5 7 11 4 ኢንተር 5 5 10 5 ዩቬንቱስ 5 6 9 6 አትላንታ 5 3 9 7 ሳምፒዶሪያ5 2 9 8 ቬሮና 5 3 8 9 ሮማ 4 1 7 10 ፊዮረንቲና 5 0 7 11 ካግላሪ 5 -2 7 12 ላዚዮ 5 -3 7 13 ቤኔቬንቶ 5 -5 6 14 ስፔዝያ 5 -4 5 15 ፓርማ 5 -5 4 16 ጄኖዋ 4 -5 4 17 ቦሎኛ 5 -2 3 18 ኡዱኑዜ 5 -4 3 19 ቶሪኖ 4 -4 1 20 ክሮቶኔ 5 -10 1 ═══════════════════════ የስፔን ላሊጋ FT| ኢልቼ 2-1 ቫሌንሺያ FT| ባርሴሎና 1-3 ሬያል ማድሪድ FT| ኦሳሶና 1-0 አትሌቲኮ ቢልባኦ FT| ሲቪያ 0-1 ኢባር FT| አትሌቲኮ ማድሪድ 2-0 ሬያል ቤቲስ FT| ሬያል ቫላዶሊድ 0-1 ዲፖርቲቮ አላቬስ FT| ካዲዝ 0-0 ቪያርያል FT| ጌታፌ 0-1 ግራናዳ FT| ሬያል ሶሲዳድ 4-1 ሁሴክ ሰኞ| ሌቫንቴ 5 : 00 ሴልታ ቪጎ : ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች 1-ኦያርዛባላ-4 2-ሱዋሬዝ-4 3-ፋቲ-4 4-ማንዛንዜር-4 5-አልካሴር-4 ፧ ቁልፍ 1-የተጫወቱን ጫወታ ብዛት ያመለክታል። 2-የጎል ልዩነታቸውን። 3-የሰበሰቡትን ነጥብ ለምሳሌ፦ሬያል ሶሲዳድ 7 ጫወታ ተጫውቶ በ 11 የጎል ልዩነት እና በ 14 ነጥብ ሊጉን እየመራ ነው። 1 ሬያል ሶሲዳድ 7 11 14 2 ሬያል ማድሪድ 6 5 13 3 ግራናዳ 6 0 13 4 ቪያርያል 7 0 12 5 አትሌቲኮ ማድሪድ 5 9 11 6 ካዲዝ 7 0 11 7 ኦሳሱና 6 2 10 8 ኢልቼ 5 1 10 9 ጌታፌ 6 1 10 10 ሬያል ቤቲስ 7 -4 9 11 ኢባር 7 -1 8 12 ባርሴሎና 5 4 7 13 ሲቪያ 5 1 7 14 ቫሌንሺያ 7 -2 7 15 አላቬስ7 -3 7 16 ቢልባኦ 6 -2 6 17 ሁዌስካ 7 -5 5 18 ሴልታ ቪጎ 6 -6 5 19 ሌጋኔስ 5 -5 3 20 ቫላዶሊድ 7 -6 3 ሼር/Share join👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFQKcCD_MJS_FHaU6w
Показати все...
✅👆ረዕቡ የወጡ አዳዲስ ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ - Latest Transfer News Update!
Показати все...
ፊት ነበር ጫማውን የሰቀለው። (Mail) ════════════════════════ ባርሴሎና ጥር ላይ ሜፊስ ዴፓይን ወደ ኑካምፕ የሚያመጣው ከሆነ ኦስማን ዴንቤሌ ከክለቡ ይለቃል ተብሏል። (Todofichajes - in Spanish) ════════════════════════ የዛሬ የቻምፕዮን ሊግ ጫወታዎች ረቡዕ| ሳልዝበርግ 1:55 ሎኮሞቲቭ ሞስኮ ረቡዕ| ሬያል ማድሪድ 1:55 ሻካታር ዶኔስኪ ረቡዕ| ባየርሙኒክ 4:00 አትሌቲኮ ማድሪድ ረቡዕ| ኢንተር ሚላን 4:00 ቦርሲያሞንቸግላድባክ ረቡዕ| ማንችስተር ሲቲ 4:00 ፖርቶ ረቡዕ| ኦሎምፒያኮስ 4:00 ማርሴ ረቡዕ| አያክስ 4:00 ሊቨርፑል ረቡዕ| ሚትላንድ 4:00 አትላንታ ═══════════════════════ የቻምፕዮን ሊግ ውጤቶች FT| ዜኒት 1-2 ክለብ ብሩጅ ⚽️ሎቭረን ⚽️ዴኒስ ⚽️ ዲኬትለር FT| ዳይናሞ ኬቭ 0-2 ዩቬንቱስ ⚽️ ሞራታ ⚽️ ሞራታ FT| ቸልሲ 0-0 ሴቪያ FT| ሬንስ 1-1 ክራስኖዳር ⚽️ ጉራሲያ ⚽️ ራሚሬዝ FT| ላዚዮ 3-1 ቦርሲያዶርትመንድ ⚽️ኢሞቢሌ ⚽️ ሀላንድ ⚽️ ሂትዝ(OG) ⚽️ አክፓ FT| ባርሴሎና 5-1 ፌርኒካቫሮስ ⚽️ ሜሲ(P) ⚽️ ካራቲን ⚽️ ፋቲ ⚽️ ኮቲኖ ⚽️ ፔድሪ ⚽️ ዴንቤሌ FT| ፒኤስጂ 1-2 ማንችስተር ዩናይት ⚽️ ማርሻል (OG ) ⚽️ ብሩኖ ፈርናንዴስ(P) ⚽️ ራሽፎርድ FT| አርቢላይፕዚክ 2-0 ኢስታንቡ ባሳክሼር ⚽️አንጄሊኖ ⚽️ አንጄሊኖ ሼር/SHARE ↘️↘️ join https://t.me/joinchat/AAAAAFQKcCD_MJS_FHaU6w
Показати все...
ረዕቡ የወጡ አዳዲስ ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ - Latest Transfer News Update! ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ሼር ማድረግዎን አይርሱ! ═════════════════════════ ትላንትና ማታ ከሴቪያ ጋር ያለግብ 0-0 የተለያየው የቸልሲው አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ከጫወታው ቡኃላ ሴኔጋላዊው የክረምት ፈራሚያቸው ኤድዋርድ ሜንዲይ የመጀመሪያ ተመራጭ በረኛክ ነው ተብሎ ተጠይቆ የሚከተለውን ብሏል፦አሁን ባለው ሁኔታ አዎ;ያለውን ምርጥ ኳሊቲ እያሳየን ይገኛል ደስ በሚል መልኩ ይጠብቃል ።እሱ በገባባቸው ጫወታዎች በሁለቱም ግብ አልተቆጠረብንም ስለዚህ እሱ ቁጥር አንድ ጠባቂያችን ነው ነገር ግን ሁሌም ቁጥር አንድ ነው ማለት አደለም ነገር ግን የሚጫወትበት መንገድ በጣም አስደስቶኛል ሲል ተናግሯል። ════════════════════════ ቸልሲ ትላንትና በፕሪምየርሊጉ የሚያጫወተውን ቡዱኑን ዝርዝር ይፋ ሲያደርግ ጓንቱን የሰቀለውን ፒተር ቼክን በስብስቡ ውስጥ አካቶታል።ምክንያታቸው ደግሞ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ ስለማይታወቅ እና በርካቶቹን እያጠቃ በመሆኑ ለጥንቃቄ መሆኑ ተገልፁዋል። ════════════════════════ ማንችስተር ዩናይትድም የፕሪምየርሊጉን ስብስብ ይፋ ሲያደርግ እንግሊዛዊውን ተከላካይ ፊል ጆንስን እና አርጀንቲናዊውን ግብ ጠባቂ ሰርጂዮ ሮሜሮን ከ 25 ተጫዋቾች ውጪ አድርገዋቸል።አርሰናል በኢሮፓ ሊግ እንዳደረገው ሶቅራጠስ ፓፓስታፖለስን እና ሚሱት ኦዚልን እንዲሁ ከፕሪምየርሊጉ ስብስባቸው ውጪ አድርገውታል።ሊቨርፑል ደግሞ ባለፈው በኤቨርተኑ ጫወታ ጉዳት ያስተናገደውን ቨርጅል ቫንዳዬክን ከስብስብባቸው ውጪ አድርገውታል በነገራችን ላይ ይህ ነገር የሚሰራው እስከ ጥር ብቻ ነው። ════════════════════════ ፍራንስ ፉትቦል በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሊዘጋ አምስት ሰዓት ሲቀረው ኦስማን ደንቤሌን ከባርሴሎና ለማስፈረም ከባርሴሎና ጋር ከስምምነት ቢደርስም ተጫዋቹ ውድቅ በማድረጉ ነበር ዝውውሩ ሳይሳካ የቀረው ሲል ዘግቧል። ════════════════════════ የቀድሞ የፓሪሴንዤርመን አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ኬለን ምባፔን በፓሪሲ እንዲቆይ እንዳደረጉት ተናግረዋል፦ፓሪስ በነበርኩበት ግዜ፤ምባፔ ወደ ሬያል ማድሪድ ለመዘዋወር ከምር አስቦ ነበር ምክንያቱም ምባፔ ለማድሪድ መጫወትን በጣም ያስደስተዋል።እኔ ደግሞ ከክለቡ እንዲለቅ አልፈለኩም እና ከተጫዋቹ ጋር ከአባቱ ጋር ተነጋግሬ አሳምኛቼው ነበር በፒኤስጂ እንዲቆይ ያደረኩት፤ከፒኤስጂ መልቀቅ ግን ቀላል አደለም ሲሉ ከማርካ ጋር በነበራቸው ቃለምልልስ ተናግረዋል። ════════════════════════ የፖርቹጋሉ ስፖርቲንግ ሊዝበን ኮከብ ጌልሶን ፈርናንዴስ አባት አርሰናል እና ሊቨርፑል በክረምቱ የዝውውር መስኮት ልጄን ለማስፈረም ሙከራ አድርገዋል።እንደ O Democrata ዘገባ የፈርናንዴስ አባት አርሰናል ተጫዋቹን የግሉ ለማድረግ £17million አቅርቡዋል፤ሊቨርፑልም ተጫዋቹን እየተመለከተው ነበር የሳዲዮ ማኔ ተጠባባቂ እንዲሆንለት ዲያጎ ጆታን ከማስፈረሙ በፊት። ════════════════════════ ማንችስተር ሲቲ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሴኔጋላዊውን ተከላካይ ካሊዶ ኩሊባሊን ለማስፈረም €60million አቅርበው የነበረ ቢሆንም ውድቅ ስለተደረገባቸው ነው ፊታቸውን ወደ ናታን አኬ እና ሮበን ዲያዝ አዙረው ከ £100m በላይ በማውጣት የገዙዋቸው።(calcio marcato) ════════════════════════ የሳውዝሀምፕተኑ አጥቂ ዳኒ ኢንግስ በቅዱሳኖቹ ቤት ለተጨማሪ አመታት የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ለመፈረም ከጫፍ ደርሷል። ════════════════════════ እንደ ፈረንሳዩ ላፓርዝያን ዘገባ ኬለን ምባፔ በፒኤስጂ ከዚህ ቡኃላ አዲስ ኮንትራት መፈረም አይፈልግም በቀጣዩ ክረምት ከክለቡ ሊለቅ እንደሚችል ዘግቧል።ፈረንሳያዊው ኮከብ ኮንትራቱ ሰኔ ላይ በ 2022 ይጠናቀቃል ይህ ማለት ደግሞ ፒኤስጂ በቀጣይ ክረምት ተጫዋቹን አዲስ ኮንትራት ማስፈረም ወይም መሸጥ ያለው የመጨረሻ አማራጭ ነው በነፃ ከመልቀቅ። ════════════════════════ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በኮሮና ቫይረስ እንኳ በሜዳ ውስጥ ባይኖርም በክሮቶኔው ጫወታ ቤንች በመሆኑ ደስተኛ ያልነበረው ፖል ዲባላ አሁንም በትላንትናው የቻምፕዮን ሊግ ጫወታ ቤንች በመሆኑ በጥሩ የዝውውር መስኮት ከክለቡ ሊለቅ እንደሚችል የጣልያን ሚዲያዎች በስፋት እየዘገቡት ይገኛሉ። ════════════════════════ ማንችስተር ዩናይትድ በጥሩ የዝውውር መስኮት ከቻምፕዮን ሊጉም ከፕሪምየርሊጉ የቡድን ስብስብ ውጪ የተደረገው ፊል ጆንስን በጥሩ የዝውውር መስኮት £20million የሚያቀርብለት ክለብ ካገኘ ለመሸጥ ዝግጁ መሆኑ ተገልፁዋል ምንም እንኳ በኦልትራፎርድ እስከ 2023 የሚያቆየው ኮንትራት ቢኖረውም። ════════════════════════ ባለፈው አመት ጥር ላይ ከቶተንሀም ወደ ኢንተር ሚላን በመዘዋወር በጣልያን ያልተሳካ ግዜን እያሳለፈ የሚገኘውን ዴኒማርካዊውን አማካይ ክርስቲያን ኤሪክሰን የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ በጥሩ የዝውውር መስኮት ወደ ፓርክደፕሪንስ መውሰድ ይፈልጋሉ ተብሏል። ════════════════════════ ቶተንሀም ሆስፐር አስደናቂ ግዜን እያሳለፈ የሚገኘውን ደብቡ ኮሪያዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ሶን ሂውንግሚን ሳምንታዊ ደሞዙን ወደ £150,000 ሳምንታዊ ደሞዝ ከፍ በማድረግ አዲስ የረጅም ግዜ ኮንትራት ሊያስፈርሙት ከጫፍ ደርሰዋል። (The Athletic - subscription only) ════════════════════════ በአምስቱ ዋነኛ ሊጎች አሰልጣኞች ለረጅም ግዜ በመቆየት ፕሪምየርሊጉ ቀዳሚ ሆኗል። (Mirror) ════════════════════════ ፖርቹጋላዊው የቀኝ መስመር ተከላካይ ሪካርዶ ፓሬራ በጉልበቱ ላይ በተደረገው ቀዶ ጥገና ከ 6 ሳምንታት ቡኃላ ወደ ሜዳ ሊመለስ እንደሚችል ተዘግቧል።(O Jogo via The Independent) ════════════════════════ AZ አልካማር 13 ተጫዋቾቹ በኮሮና ቫይረስ ቢያዙም ነገር ግን በኢሮፓ ሊግ ከናፖሊ ጋር ያለው ጫወታ እስከአሁን ድረስ ጫወታው አልተሰረዘም። (Mail) ════════════════════════ የባርሴሎናው ፈረንሳያዊ አጥቂ አንቱዋን ግሬዝማን የሚከፈለውን ደሞዝ ተከፍፈሎ በሌላ ግዜ እንዲከፈለው ለማድረግ እየተነጋገሩ መሆኑ ተገልፁዋል። (Marca) ════════════════════════ የጣልያን የጤና ሚኒስተር ቪቼንዞ ስፓዳፎራ የዩቬንቱሱ አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በኮሮና ቫይረስ ከተጠቃ ቡኃላ ከፖርቹጋል ወደ ጣልያን በሮ መምጣቱን ወቅሰዋል።(Gazzetta dello Sport - in Italian) ════════════════════════ ዩኤፋ በ 2024-25 ሲዝን በቻምፕዮን ሊግ አሁን ከሚሳተፉት 32 ቡድኖች ወደ 36 ቡድኖች የማሳደግ እቅድ አለው።(Telegraph - subscription required) ════════════════════════ የቀድሞ የዩቬንቱስ አሰልጣኝ ማውሪዚዮ ሳሪ ቀጣዩ የፊዮረንቲና አሰልጣኝ ለመሆን ቅድሚውን ይዘዋል አሰልጣኝ ጁሴፔ ላቺን የሚያሰናብት ከሆነ። (Calcio Mercato - in Italian) ══ ማንችስተር ሲቲ የቀድሞ ተከላካዩን ፓብሎ ዛባሌታን በድጋሚ ወደ ክለቡ ተመልሷል የተመለሰው ግን በተጫዋችንነት ሳይሆን በሌላ የስራ መደብ ነው ምክንያቱም የ 35 አመቱ አርጀንቲናዊ ከሳምንት በ
Показати все...
✅ #የማክሰኞ ምሽት አለም አቀፍ ስፖርታዊ ዜናዎች ❇️ሜሱት ኦዚል አሁንም ተቀንሷል!መድፈኞቹ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት በሚያደርጉት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ዛሬ ለሊጉ ባስገቡት የ25 የተጫዋቾች ስብስብ ላይ ሜሱት ኦዚል እና ሶክራተስ ፓፓስቶፖሎስ ውስጥ አልተካተቱም። ጀርመናዊው ኮኮብ አሁንም ቢሆን በአርቴታ መገፋቱ ቀጥሏል።ከሳምንታት በፊት ከዩሮፓ ሊጉ ስብስብ ውጪ የተደረገው የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ ሜሱት ኦዚል ከፕርሚየር ሊጉ የቡድን ስብስብ ውጪ መደረጉ ተገልጿል ።ይህንንም ተከትሎ ሜሱት ኦዚል ለመድፈኞቹ እስከ ወርሀ የካቲት ድረስ ጨዋታ የማያደርግ ይሆናል ። [Evening Standard] ____________________________________ ❇️ሰርጅዮ ራሞስ በጉዳት ምክነያት ከነገው የሪያል ማድሪድ የቻምፕዮስሊግ ስብስብ ውጭ ሆኗል ማድሪድ ነገ ሻካታርን የሚገጥም ይሆናል። ____________________________________ ❇️የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ! የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ባለፉት ሳምንታት በሊጉ ለሚገኙ 1,575 የክለብ ተጫዋቾች እና አባላት ላይ በተደረገ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ስምንት ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ይፋ ሆኗል ፡፡ ____________________________________ ❇️የርገን ክሎፕ🗣 "እኛ ቫንዳይክን የምንጠብቀው ልክ ምርጥ ሚስት ባሏን ከእስር ቤት እንደምትጠብቀው ነው " ____________________________________ ❇️ሮቤርቶ ሶልዳዶ በኮሮና ቫይረስ ተያዘ ! ስፔናዊው የቀድሞው የቶተንሀም የአሁኑ የግራናዳ የፊት መስመር አጥቂ ሮቤርቶ ሶልዳዶ በኮሮና ቫይረስ መያዙ ይፋ ሆኗል ። ____________________________________ ❇️በፖርቹጋላዊው ስኬታማ አሰልጣኝ ሞሪንሆ የሚመራው የለንደኑ ክለብ ቶተንሀም በክለቡ አስደናቂ ጊዜን እያሳለፈ የሚገኘውን ደቡብ ኮሪያዊን ሰን ሆንግ ሚን በክለቡ ለረጅም ጊዜ የሚያቆይ አዲስ ኮንትራት ለማስፈረም እየሰሩ ይገኛል። ገና በ5 የሊጉ ጨዋታዎች 7 ጎሎችን ማስቆጠር እና 2 አሲስቶችን ያደገው ደቡብ ኮሪያዊ በሀያላን ክለቦች ላለመነጠቅ ከወዲሁ አዲስ ኮንትራት ለማስፈረም አቅደዋል። ____________________________________ የፍላሚንጎው ተከላካይ ጉስታቮ ሄንሪኬ ባሳለፍነው እሁድ ፍላሚንጎ ከኮረንቲያስ ጋር በነበረ ጨዋታ ብልቱ ላይ በደረሰበት አሰቃቂ ጉዳት 1ኛው የዘር ፍሬ ፈሱዋል 😞🙏 GET WELL SOON ____________________________________ ❇️የፓሪሰን ዥርመኑ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል 5 ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው (ማርኮ ቬራቲ፣ ማውሮ ኢካርዲ፣ ቲሎ ኬህሬር፣ ጁሀን በርናንት እና ሊዮናርዶ ፓሬዴስ) ማንችስተር ዩናይትድን ከሚገጥመው ስብስብ ውጪ መሆናቸውን ይፋ አድርገዋል።አንደር ሄሬራ ከኮሮና ቫይረስ በማገገም የቀድሞ ክለቡን ለመግጠም ዝግጁ ሆኗል። ____________________________________ ❇️ማንችስተር ዩናይትድ በሻምፒየንስ ሊጉ ! በዛሬው ዕለት ከ ፒኤስጂ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ አንድ ብለው ውድድራቸውን የሚጀምሩት ቀያይ ሴጣኖቹ በምሽቱ ጨዋታ ሶስተኛ መለያቸውን ለብሰው እንደሚገቡ ተገልጿል ______________________________________ ❇️እንግሊዛዊው ተከላካይ ሀሪ ማጓየር በቻምፒዮንስ ሊጉ ፓሪሰን ዠርመን በሚገጥመው የማንችስተር ዩናይትድ ስብስብ ጋር ያልተጓዘው በፕሪሚየር ሊጉ ከኒውካስትል ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ ቀለል ያለ ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ መሆኑ ታውቋል። የክለቡ የህክምና ስታፍ ማጓየር በመጪው ቅዳሜ ከቼልሲ ጋር በሚደረገው ጨዋታ አገግሞ እንደሚመለስ ገልፀዋል። @JonathanShrager ____________________________________ ❇️ማንችስተር ሲቲ የጥር የዝውውር መስኮት ሲከፈት በክረምቱ ያልተሳካለትን ዝውውር በጥር ለማጠናቀቅ መሪህ እቅድ አለኝ ሲሉ ተናገሩ። የጣልያኑ ክለብ ናፖሊ ለተጫዋቹ €80 ሚሊዮን እንደሚፈልጉ የተናገሩ ቢሆንም የማንችስተር ከተማው ክለብ ማንችስተር ሲቲ የ29 አመቱን ተጫዋት በ€60 ሚሊዮን ማምጣት እንደሚፈልጉ ገልጸዋል። ____________________________________ ❇️አዳማ ትራዎሬ በ ወልቭስ ቤት ለ ተጨማሪ 4 አመት የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ለመፈረም ከጫፍ ደርሱዋል በ አዲሱ ኮንትራት ደሞዙ በ እጥፋ ያድግለታል ተብሉዋል፡፡ ____________________________________ ❇️የፈረንሳዩ ሃያል ክለብ PSG አለቃ ቶማስ ቱሄል በቻምፒዮንስ ሊጉ ፕረስ ኮንፍረንስ ላይ ፖል ፖግባ አለማችን ላይ ካሉ ምርጥ አማካኞች መካከል አንዱ ነው ሲሉ ተናገሩ:: ____________________________________ ❇️የ አርሰናሉ ተከላካይ ሮብ ሆልዲንግ ባጋጠመው ጉዳት ከ 3 እስከ 4 ሳምንት ከ ሜዳ እንደሚርቅ ታዉቁዋል፡፡ ____________________________________ ❇️የቀድሞው የኤሲ ሚላን እና ጁቬንቱስ አለቃ አልቤርቶ ዜቼሬኒ ስዊድናዊው የኤሲ ሚላን ኮከብ ዝላታን ኢብራሂሞቪች በጣሊያን እግር ኳስ ላይ ከፖርቹጋላዊው የጁቬንቱስ ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በላይ ተፅዕኖ አርጓል ሲል አስተያየቱን ሰጠ:: ____________________________________ ❇️ፊል በጆንስ እና ሮሚሮ ከማንቸስተር ዩናይትድ የፕሪሚየር ሊግ ስብስብ ውጭ ሆነዋል። ____________________________________ ❇️ኦሊ ጎነር ሶልሻየር አሁን ይፋ እንዳደረጉት የሀሪ ማጓየር በዛሬው የፒኤስጂ ጨዋታ አለመኖር ተከትሎ ፖርቹጋላዊው ኮከብ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ቡድኑን በአምበልነት እንደሚመራ ይፋ አድርገዋል ። ____________________________________ ❇️ብራዚላዊው የ28 ዓመቱ የPSG ጥበበኛ ኔይማር ጁኒየር በፓሪስ የሚያቆየውን ተጨማሪ ውል ለመፈረም እና በፓሪስ መቆየት እንደሚፈልግ አንዳንድ የፈረንሳይ ሚዲያዎች እየዘገቡ ሲሆን የሁለቱም የፓሪስ ኮከቦች ማለትም የኔይማር እና የምባፔ ኮንትራት በ2022 እንደሚያበቃ ይታወቃል:: ____________________________________ የቀድሞው የፒኤስ ጂ እና አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ በክለቡ ሳሉ ወጣቱ የእግር ኳስ ተዓምረኛ ኪሊያን ምባፔ ወደ ሪያል ማድሪድ ተጉዞ ለሎስብላንኮሶቹ የመጫወት ፅኑ ፍላጎት እንደነበረው ተናግረዋል። በዚህም ተጫዋቹን ማድሪድ ማስፈረም ከፈለጉ ኪሊያን ምፖፔ ፍቃደኛ እንደሆነ ተናግረዋል። ____________________________________ 🔰 ዛሬ ማክሰኞ አለም በጉጉት የሚጠበቁ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች፦ 👉1:55 | ዜኒት ፒተርስፐርግ Vs ክለብ ብሩዥ 👉1:55 | ዳይናሞ ኬቭ Vs ጁቬንቱስ 👉4:00 | ቼልሲ Vs ሲቪያ 👉4:00 | ሬንስ Vs ክራስኖደር 👉4:00 | ላዚዮ Vs ቦርሲያ 👉4:00 | ባርሴሎና Vs ፍሪንካቫሮስ 👉4:00 | ፒኤስጂ Vs ማንችስተር ዩናይትድ 👉4:00 | አርቢ ሌፕዚንግ Vs ኢስታንቡል ባካሼር ሼር/SHARE ↘️↘️ join https://t.me/joinchat/AAAAAFQKcCD_MJS_FHaU6w
Показати все...
✅ተወዳጁ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ነገ ከምድብⓔ እስከ ምድብⓗ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጅምራል... 🔵ማክሰኞ የሚደረጉ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 👇 #ግሩፕ E ✅ሲቪያ ከ ቼልሲ ✅ክራስኖዳር ከ ስታድ ሬኔስ #ግሩፕ F ✅ዶርትሞንድ ከላዚዮ ✅ክለብ ብሩጅ ከ ፉትቦል ክለብ ዜኒት #ግሩፕ G ✅ዳይናሞ ኬቭ ከ ጁቬንቱስ ✅ባርሴሎና ከ ፈረንስቫሮሲ #ግሩፕ H - ✅ ፒኤስጂ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ✅ አረቢ ሌብዢንግ ከ ኢስታምቡል ባሳክሼር 🔵እሮብ የሚደረጉ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 👇 #ግሩፕ A_ ✅ሳልዝበርግ ሎ ሞስኮ ✅ባየርሙኒክ ከ አ ማድሪድ #ግሩፕ B_ ✅ሪያል ማድሪድ ከ ሻካታር ✅ኢንተር ሚላን ከ ሞንቻግላድባች #ግሩፕ C_ ✅ማን ሲቲ ከ ፖርቶ ✅ኦሎምፕያኮስ ከ ማርሴ #ግሩፕ D_ ✅ሜዲቲላድ ከ አታላንታ ✅አያክስ ከ ሊቨርፑል ሼር/Share ↘️↘️↘️join https://t.me/joinchat/AAAAAFQKcCD_MJS_FHaU6w
Показати все...
✅በሳምንቱ መጨረሻ በአምስቱም ታላላቅ ሊጎች የተካሄዱ ጫወታ ውጤቶች፣የደረጃ ሰንጠረዥ እና ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ስም ዝርዝር። ═════════════════════════ የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ FT| ኤቨርተን 2-2 ሊቨርፑል FT| ቸልሲ 3-3 ሳውዝሀምፕተን FT| ማንችስተር ሲቲ 1-0 አርሰናል FT| ኒውካስል ዩናይትድ 1-4 ማንችስተር ዩናይትድ FT| ሼፊልድ ዩናይትድ 1-1 ፉልሀም FT| ክሪስታል ፓላስ 1-1 ብራይተን FT| ቶተንሀም ሆስፐር 3-3 ዌስትሀም ዩናይትድ FT| ሌስተር ሲቲ 0-1 አስቶንቪላ ፡ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ፧ 1-ሶን ሆንግ ሚን-7 2-ካልቨርት ሊዊን-7 3-ሳላህ-6 4-ኬን-5 5-ቫርዲ-5 : ቁልፍ -የመጀመሪያው ቁጥር የተጫወቱት ጫወታ ብዛት ነው። -ሁለተኛው የጎል ልዩነት ነው። -ሶስተኛው ነጥባቸው ነው ለምሳሌ:-ኤቨርተን 5 ጫወታ አድርጎ በ 7 ጎል ልዩነት በ 13 ነጥብ ሊጉን እየመራ ይገኛል። የደረጃ ሰንጠረዥ 1 ኤቨርተን 5 7 13 2 አስቶንቪላ 4 10 12 3 ሊቨርፑል 5 0 10 4 ሌስተር 5 4 9 5 አርሰናል 5 2 9 6 ቶተንሀም 5 7 8 7 Chelsea 5 4 8 8 ዌስትሀም 5 4 7 9 ሊድስ 4 1 7 10 ማንችስተር ሲቲ 4 0 7 11 ሳውዝሀምፕተን 5 -1 7 12 ኒውካስል 5 -2 7 13 ክ.ፓላስ 5 -2 7 14 ማንችስተር ዩናይትድ 4 -3 6 15 ወልቭስ 4 -3 6 16 ብራይተን 5 -2 4 17 ሼፊልድ 5 -5 1 18 ዌስትብሮም 4 -8 1 19 ፉልሀም 5 -8 1 20 በርንሌ 3 -5 0 ════════════════════════ የጣልያን ሴሪኤ FT| ናፖሊ 4-1 አትላንታ FT| ኢንተር ሚላን 1-2 ኤስሚላን FT| ሳምፒዶሪያ 3-0 ላዚዮ FT| ክሮቶኔ 1-1 ዩቬንቱስ FT| ቦሎኛ 3-4 ሳሱሎ FT| ስፔዝያ 2-2 ፊዮረንቲና FT| ቶሪኖ 2-3 ካግላሪ FT| ኡዲኒዜ 3-2 ፓርማ FT| ሮማ 5-2 ቤኔቭንቶ ፡ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ፧ 1-ሉካኮ-4 2-ዛላታን-4 3-ቤሎቲ-4 4-ጎሜዝ-4 5-ካፑቶ-4 : ቁልፍ -የመጀመሪያው ቁጥር የተጫወቱት ጫወታ ብዛት ነው። -ሁለተኛው የጎል ልዩነት ነው። -ሶስተኛው ነጥባቸው ነው ለምሳሌ:-ኤስሚላን 4 ጫወታ አድርጎ በ 8 ጎል ልዩነት በ 12 ነጥብ ሊጉን እየመራ ይገኛል። የደረጃ ሰንጠረዥ 1 ኤስ ሚላን 4 8 12 2 ሳሱሎ 4 7 10 3 አትላንታ 4 5 9 4 ናፖሊ 3 11 8 5 ኢንተር 4 3 7 6 ሮማ 4 1 7 7 ቬሮና 3 3 6 8 ሳምፒዶሪያ 4 0 6 9 ቤኔቬንቶ 4 -4 6 10 ዩቬንቱስ 3 3 5 11 ፊዮረንቲና 4 -1 4 12 ካግላሪ 4 -4 4 13 ስፔዝያ 4 -4 4 14 ላዚዮ 4 -4 4 15 ቦሎኛ 4 -1 3 16 ጄኖዋ 2 -3 3 17 ኡዲኒዜ 4 -3 3 18 ፓርማ 4 -5 3 19 ክሮቶኔ 4 -8 1 20 ቶሪኖ 3 -4 0 ════════════════════════ የስፔን ላሊጋ FT| ግራናዳ 1-0 ሴቪያ FT| ሴልታ ቪጎ 0-2 አትሌቲኮ ማድሪድ FT| ሬያል ማድሪድ 0-1 ካዲዝ FT| ጌታፌ 1-0 ባርሴሎና FT| ኢባር 0-0 ኦሳሶና FT| አትሌቲኮ ቢልባኦ 2-0 ሌቫንቴ FT| ቪያርያል 2-1 ቫሌንሺያ FT| ዲፖርቲቮ አላቬስ 0-3 ኢልቼ FT| ሁሴክ 2-2 ሬያል ቫላዶሊድ FT| ሬያል ቤቲስ 0-3 ሬያል ሶሲዳድ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ፧ 1 ፓኮ አልካሴር-4a 2-ፖርቱ-3 3-ኢያጎ አስፓስ-3 4-ጎሜዝ-3 5-አንሱ ፋቲ-3 ፡ ቁልፍ -የመጀመሪያው ቁጥር የተጫወቱት ጫወታ ብዛት ነው። -ሁለተኛው የጎል ልዩነት ነው። -ሶስተኛው ነጥባቸው ነው ለምሳሌ:-ሬያል ሶሲዳድ 6 ጫወታ አድርጎ በ 8 ጎል ልዩነት በ 11 ነጥብ ሊጉን እየመራ ይገኛል። የደረጃ ሰንጠረዥ 1 ሬያል ሶሴዳድ 6 8 11 2 ቪያርያል 6 0 11 3 ሬያል ማድሪድ 5 3 10 4 ጌታፌ 5 2 10 5 ካዲዝ 6 0 10 6 ግራናዳ 5 -1 10 7 ሬያል ቤቲስ 6 -2 9 8 አትሌቲኮ ማድሪድ4 7 8 9 ባርሴሎና 4 6 7 10 ሲቪያ 4 2 7 11 ኦሳሱና 5 1 7 12 ኢልቼ 4 0 7 13 ቫሌንሺያ 6 -1 7 14አትሌቲክ ቢልባኦ 5 -1 6 15 ኢባር6 -2 5 16 ሁሴክ 6 -2 5 17 ሴልታ ቪጎ 6 -6 5 18 አላቬስ 6 -5 4 19 ቫላዶሊድ 6 -4 3 20 ሌቫንቴ 5 -5 3 ════════════════════════ የጀርመን ቡንደስሊጋ FT| ሆፈንሄም 0-1 ቦርሲያዶርትመንድ FT| ፍራይቡርግ 1-1 ወርደርብሬመን FT| ኸርታበርሊንድ 0-2 ስቱት ጋርት FT| ሜንዝ 0-1 ባየርሊቨርኩሰን FT| ኦግስበርግ 0-2 አርቢላይፕዚክ FT| አርሜን ቤስፊልድ 1-4 ባየርሙኒክ FT| ቦርሲያሞንቸግላድባክ 1-1 ወልፍስበርግ FT| ኮሎኝ 1-1 ኢንትራንክፍራንክፈርት FT| ሻልካ 1-1 ኡኔን በርሊን ፡ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ፧ 1-ሌቫንዶቪስኪ-7 2-ክራማሪች-6 3-ፉልኩሩግ-4 4-ሀላንድ-4 5-ግናብሪ-3 ፡ ቁልፍ -የመጀመሪያው ቁጥር የተጫወቱት ጫወታ ብዛት ነው። -ሁለተኛው የጎል ልዩነት ነው። -ሶስተኛው ነጥባቸው ነው ለምሳሌ:-አርቢ ላይፕዚክ 4 ጫወታ አድርጎ በ 8 ጎል ልዩነት በ 10 ነጥብ ሊጉን እየመራ ይገኛል። የደረጃ ሰንጠረዥ 1 አርቢላይፕዚክ 4 8 10 2 ባየርሙኒክ 4 9 9 3 ቦርሲያዶርትመንድ 4 6 9 4 ኢንትራንክፍራንክፈርት 4 3 8 5 ስቱት ጋርት 4 4 7 6 ኦግስበርግ 4 2 7 7 ወርደርብሬመን 4 0 7 8 ሆፈንሄም 4 2 6 9 ሊቨርኩሰን 4 1 6 10 ኡኔን በርሊን 4 2 5 11 ሞንቸግላድባክ 4 -1 5 12 ፍራይቡርግ 4 -3 5 13 ወልፍስበርግ 4 0 4 14 አርሜን ቤስፊልድ 4 -3 4 15 ኸርታ በርሊን 4 -2 3 16 ኮሎኝ 4 -4 1 17 ሻልካ 4 -14 1 18 ሜንዝ 4 -10 0 ════════════════════════ የፈረንሳይ ሊግ ኧ FT | ዲጆን 1-1 ሬንስ FT | ኒምስ 0-4 ፒኤስጂዘ FT | ሬምስ 1-3 ሎሬንት FT | ማርሴ 3-1 ቦርዶ FT | ስትራስቡርግ 2-3 ሊዮን FT | አንገር 1-1 ሜትዝ FT | ሞናኮ 1-1 ሞንትፕሌር FT | ናንትስ 3-1 ብሬስት FT | ሴንቲቴን 1-3 ኒስ FT | ሊል 4-0 ሌንስ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ፧ I-ኒያኒ-6 2-ካኩታ-4 3-ጋኒጎ-4 4-ቤንያደር-4 5-ዴፓይ-4 ፡ ቁልፍ -የመጀመሪያው ቁጥር የተጫወቱት ጫወታ ብዛት ነው። -ሁለተኛው የጎል ልዩነት ነው። -ሶስተኛው ነጥባቸው ነው ለምሳሌ:-ሊል 7 ጫወታ አድርጎ በ 11 ጎል ልዩነት በ 17 ነጥብ ሊጉን እየመራ ይገኛል። የደረጃ ሰንጠረዥ 1 ሊል 7 11 17 2 ፒኤስጂ 7 13 15 3 ሬንስ 7 7 15 4 ኒስ 7 1 13 5 ሌንስ 7 0 13 6 ማርሴ 7 2 12 7 ሞንፔሌ 7 4 11 8 ሞናኮ 7 1 11 9 ሊዮን 7 3 10 10 ሴንቴቴን 7 -1 10 11 አንገር 7 -7 10 12 ቦርዶ 7 2 9 13 ብሬስት 7 -4 9 14 ሜትዝ 7 0 8 15 ናትስ 7 -1 8 16 ኒምስ 7 -2 8 17 ሎሬንት 7 -2 7 18 ስትራስቡርግ 7 -10 3 19 ሬምስ 7 -7 2 20 ዲጆን 7 -10 2 ሼር/Share ↘️↘️↘️join @Football_Transfer_News_Updaters @Football_Transfer_News_Updaters
Показати все...
✅ትላንትና የተደረጉ የአምስቱም ሊግ ጫወታ ውጤቶች፣የዛሬ ጫወታ መረሃግብሮች የሰዓት ጥቆማ እና አንዳንድ ቁጥራዊ መረጃዎች። ═════════════════════════ -ማንችስተር ዩናይትድ ኒውካስትል ዩናይትድን በፕሪምየርሊጉ ከኋላ በመነሳት ሲያሸንፋቸው ለ 10ኛ ግዜ ነው። -አሮን ዋንቢሳካ ለማንችስተር ዩናይትድ በፕሪምየርሊጉ ግብ ያስቆጠረ 116 ተጫዋች ሆኗል።ትላንትናም በፕሪምየርሊጉ ለቀያይ ሴጣኖቹ 38 ጫወታውን አድርጓል። -ብሩኖ ፈርናንዴስ በፕሪምየርሊጉ 18 ጫወታዎችን አድርጎ ለ 19 ግብ መገኘት ቀጥተኛ አስተዋፅኦ አድርጓል።(11 በማግባት 8 አመቻችቶ በማቀበል) -ማንችስተር ዩናይትድ በፕሪምየርሊጉ ካለፈው ሲዝን ጀምሮ 17 የፍፁም ቅጣት ምቶችን በማግኘት የሚስተካከለው ቡደን የለም ከነዚህ ውስጥ 12 ወደ ግብነት ሲቀየሩ 5 ግን ሳይቆጠሩ ቀርተዋል። -ብሩኖ ፈርናንዴስ ማንችስተር ዩናይትድን ከተቀላቀለ ጥር 2020 ለዩናይትድ 11 የፍፁም ቅጣት ምቶችን መቶ 10 ሲያስቆጥር 1 ግን ትላንትና ለመጀመሪያ ግዜ በኒውካስትል ላይ ስቷል። -ሁዋን ማታ በፕሪምየርሊጉ ኒውካስትልን በገጠመባቸው ጫወታ ለ 9 ግቦች መገኘት ቀጥተኛ አስተዋፅኦ ማድረግ ችሏል።(4 በማግባት 5 አመቻችቶ በማቀበል) - ማንችስተር ዩናይትድ በፕሪምየርሊጉ ኒውካስትልን በገጠመበት ጫወታ 5 ግዜ የራሳቸው ተጫዋቾች በራሳቸው መረብ ላይ ግብ ማስቆጠር ችለዋል( ሄንግ ብራግ፣ዌስ ብራወን፣ፊል ጆንስ፣ጆን ኢቫንስ እና ሉክ ሾው ናቸው) -አሰልጣኝ ፔፕ ጓርዲዮላ በእግርኳስ ዘመን አሰልጣኝነቱ የትላንትናው ድሉ 500ኛ ሆኖ ተመዝግቧል።(በባርሴሎና ቢ ቡድን ውስጥ ያሸነፋቸውን ጨምሮ) 7 - አርሰናል በሊጉ ሲቲን በገጠመበት 7 ጫወታ በ 7ቱም ተሸንፋል። - ራሂም ስታርሊንግ ለመጨረሻ ግዜ አርሰናል በገጠመባቸው የመጨረሻዎቹ 5 ጫወታዎች ለ 6 ግብ መገኘት አስተዋፆኦ አድርጓል።(4 በማግባት, 2 አመቻችቶ በማቀበል) - አርሰናል በፕሪምየርሊጉ ማንችስተር ሲቲን በገጠሙበት ባለፉት 6 ጫወታዎች በ 6ቱም ሽንፈትን አስተናግዷል።ከስድስቱ ጫወታም በአምስቱ ቢያንስ 3 ጎል ተቆጥሮበታል። ካይ ሀቨርታዝ በፕሪምየርሊጉ ለቸልሲ ግብ ሲያስቆጥር 6ኛው ጀርመናዊ ተጫዋች ነው።(ከዚህ ቀደም ባላክ፣ማሪን፣ሹርለ፣ሩዲገር እና ዋርነር ናቸው።) 29 -ከባለፈው ሲዝን ጀምሮ ትላንትና በፕሪምየርሊጉ የግብ አካውንቱን የከፈተው ቲሞ ቨርነር በአምስቱ ሊጎች ግብ በማግባት የሚበለጠው በሌቫንዶቪስኪ፣ቺሮ ኢሞቢሌ እና በክርስቲያኖ ሮናልዶ ብቻ ነው። -ቲዮ ዋልኮት ለመጨረሻ ግዜ ለሳውዝሀምፕተን በ 2006 ጥር ላይ ከተጫወተ ቡኃላ ትላንትና ሲጫወት ከ 14 አመት 276 ቀናት ቡኃላ የመጀመሪያው ነው። -ሊቨርፑል ከኤቨርተን ጋር በሁሉም መድረክ ባደረጋቸው ባለፉት 23 ጫወታዎች ሽንፈት የሚባል ነገር አላስተናገደም። ሊቨርፑል በፕሪምየርሊጉ ከኤቨርተን ጋር በሚያደርጉት ጫወታ በርካታ ቀይ ካርዶች ይመዘዛሉ እስከ አሁንም (22 )ቀይ ካርዶች ተመዘዋል በዚህም ኤቨርተን (15) ሊቨርፑል (7) -ዶሚኒክ ካልቨርት ሊዊን የመጀመሪያው የኤቨርተን ተጫዋች ሆኗል ከቶሚይ ላውተን (1938-39) ቡኃላ በመጀመሪያዎቹ 5 የፕሪምየርሊግ ጫወታዎች ላይ ግብ በማስቆጠር። -መሀመድ ሳላህ ለሊቨርፑል በሁሉም መድረክ 159 ጫወታ አድርጎ 100ኛ ግቡን አስቆጥሯል።በጥቂት ጫወታዎች ከዚህ ቀደም ይህን ማድረግ የቻሉት ሮጀር ሀንት እና ጃክ ፓርኪሰን ናቸው። - ጀምስ ሮድሪጌዝ በፕሪምየርሊጉ በዚህ ሲዝን 3 አግብቶ 3 አመቻችቶ በማቀበል ለ 6 ግቦች ቀጥተኛ አስተዋፆ አድርጓል በዚህም የሚበለጠው በቶተንሀሞቹ ሀሪ ኬን (9) ሶን (7) ነው። የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ FT| ኤቨርተን 2-2 ሊቨርፑል FT| ቸልሲ 3-3 ሳውዝሀምፕተን FT| ማንችስተር ሲቲ 1-0 አርሰናል FT| ኒውካስል ዩናይትድ 1-4 ማንችስተር ዩናይትድ እሁድ| ሼፊልድ ዩናይትድ 8:00 ፉልሀም እሁድ| ክሪስታል ፓላስ 10:00 ብራይተን እሁድ| ቶተንሀም ሆስፐር 12:30 ዌስትሀም ዩናይትድ እሁድ| ሌስተር ሲቲ 3:15 አስቶንቪላ ════════════════════════ የጣልያን ሴሪኤ FT| ናፖሊ 4-1 አትላንታ FT| ኢንተር ሚላን 1-2 ኤስሚላን FT| ሳምፒዶሪያ 3-0 ላዚዮ FT| ክሮቶኔ 1-1 ዩቬንቱስ እሁድ| ቦሎኛ 7:30 ሳሱሎ እሁድ| ስፔዝያ 10:00 ፊዮረንቲና እሁድ| ቶሪኖ 10:00 ካግላሪ እሁድ| ኡዲኒዜ 1:00 ፓርማ እሁድ| ሮማ 3:45 ቤኔቭንቶ ════════════════════════ የስፔን ላሊጋ FT| ግራናዳ 1-0 ሴቪያ FT| ሴልታ ቪጎ 0-2 አትሌቲኮ ማድሪድ FT| ሬያል ማድሪድ 0-1 ካዲዝ FT| ጌታፌ 1-0 ባርሴሎና እሁድ| ኢባር 7:00 ኦሳሶና እሁድ| አትሌቲኮ ቢልባኦ 9:00 ሌቫንቴ እሁድ| ቪያርያል 11:00 ቫሌንሺያ እሁድ| ዲፖርቲቮ አላቬስ 1:30 ኢልቼ እሁድ| ሁሴክ 1:30 ሬያል ቫላዶሊድ እሁድ| ሬያል ቤቲስ 4:00 ሬያል ሶሲዳድ ════════════════════════ የጀርመን ቡንደስሊጋ FT| ሆፈንሄም 0-1 ቦርሲያዶርትመንድ FT| ፍራይቡርግ 1-1 ወርደርብሬመን FT| ኸርታበርሊንድ 0-2 ስቱት ጋርት FT| ሜንዝ 0-1 ባየርሊቨርኩሰን FT| ኦግስበርግ 0-2 አርቢላይፕዚክ FT| አርሜን ቤስፊልድ 1-4 ባየርሙኒክ FT| ቦርሲያሞንቸግላድባክ 1-1 ወልፍስበርግ እሁድ| ኮሎኝ 10:30 ኢንትራንክፍራንክፈርት እሁድ| ሻልካ 1:00 ኡኔን በርሊን ════════════════════════ የፈረንሳይ ሊግ ኧ FT | ዲጆን 1-1 ሬንስ FT | ኒምስ 0-4 ፒኤስጂ FT | ሬምስ 1-3 ሎሬንት FT | ማርሴ 3-1 ቦርዶ እሁድ| ስትራስቡርግ 8:00 ሊዮን እሁድ| አንገር 10:00 ሜትዝ እሁድ| ሞናኮ 10:00 ሞንትፕሌር እሁድ| ናንትስ 10:00 ብሬስት እሁድ| ሴንቲቴን 12:00 ኒስ እሁድ| ሊል 4:00 ሌንስ ሼር/Share ↘️↘️↘️join @Football_Transfer_News_Updaters @Football_Transfer_News_Updaters
Показати все...
✅በሳምንቱ መጨረሻ ከዛሬ ጀምሮ ቅዳሜ እና እሁድ በጉጉት የሚጠበቁ የአምስቱም የአውሮፓ ሊግ የጫወታ መረሃ ግብሮች!! ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትዘንጉ። ═════════════════════════ የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ቅዳሜ| ኤቨርተን 8:30 ሊቨርፑል ቅዳሜ| ቸልሲ 11:00 ሳውዝሀምፕተን ቅዳሜ| ማንችስተር ሲቲ 1:30 አርሰናል ቅዳሜ| ኒውካስል ዩናይትድ 4:00 ማንችስተር ዩናይትድ እሁድ| ሼፊልድ ዩናይትድ 8:00 ፉልሀም እሁድ| ክሪስታል ፓላስ 10:00 ብራይተን እሁድ| ቶተንሀም ሆስፐር 12:30 ዌስትሀም ዩናይትድ እሁድ| ሌስተር ሲቲ 3:15 አስቶንቪላ ሰኞ| ዌስትብሰሮሚች 1:30 በርንሌ ሰኞ| ሊድስ ዩናይትድ 4:00 ወልቭስ ════════════════════════ የጣልያን ሴሪኤ ቅዳሜ| ናፖሊ 10 : 00 አትላንታ ቅዳሜ| ኢንተር ሚላን 1:00 ኤስሚላን ቅዳሜ| ሳምፒዶሪያ 1:00 ላዚዮ ቅዳሜ| ክሮቶኔ 3፡45 ዩቬንቱስ እሁድ| ቦሎኛ 7:30 ሳሱሎ እሁድ| ስፔዝያ 10:00 ፊዮረንቲና እሁድ| ቶሪኖ 10:00 ካግላሪ እሁድ| ኡዲኒዜ 1:00 ፓርማ እሁድ| ሮማ 3:45 ቤኔቭንቶ ሰኞ| ሄላስ ቬሮና 3:45 ጄኖዋ ════════════════════════ የስፔን ላሊጋ ቅዳሜ| ግራናዳ 8:00 ሴቪያ ቅዳሜ| ሴልታ ቪጎ 11:00 አትሌቲኮ ማድሪድ ቅዳሜ| ሬያል ማድሪድ 1:30 ካዲዝ ቅዳሜ| ጌታፌ 4:00 ባርሴሎና እሁድ| ኢባር 7:00 ኦሳሶና እሁድ| አትሌቲኮ ቢልባኦ 9:00 ሌቫንቴ እሁድ| ቪያርያል 11:00 ቫሌንሺያ እሁድ| ዲፖርቲቮ አላቬስ 1:30 ኢልቼ እሁድ| ሁሴክ 1:30 ሬያል ቫላዶሊድ እሁድ| ሬያል ቤቲስ 4:00 ሬያል ሶሲዳድ ════════════════════════ የጀርመን ቡንደስሊጋ ቅዳሜ| ሆፈንሄም 10:30 ቦርሲያዶርትመንድ ቅዳሜ| ፍራይቡርግ 10:30 ወርደርብሬመን ቅዳሜ| ኸርታበርሊንድ 10:30 ስቱት ጋርት ቅዳሜ| ሜንዝ 10:30 ባየርሊቨርኩሰን ቅዳሜ| ኦግስበርግ 10:30 አርቢላይፕዚክ ቅዳሜ| አርሜን ቤስፊልድ 1:30 ባየርሙኒክ ቅዳሜ| ቦርሲያሞንቸግላድባክ 3:30 ወልፍስበርግ እሁድ| ኮሎኝ 10:30 ኢንትራንክፍራንክፈርት እሁድ| ሻልካ 1:00 ኡኔን በርሊን ════════════════════════ የፈረንሳይ ሊግ ኧ አርብ| ዲጆን 2:00 ሬንስ አርብ| ኒምስ 4:00 ፒኤስጂ ቅዳሜ| ሬምስ 12:00 ሎሬንት ቅዳሜ| ማርሴ 4:00 ቦርዶ እሁድ| ስትራስቡርግ 8:00 ሊዮን እሁድ| አንገር 10:00 ሜትዝ እሁድ| ሞናኮ 10:00 ሞንትፕሌር እሁድ| ናንትስ 10:00 ብሬስት እሁድ| ሴንቲቴን 12:00 ኒስ እሁድ| ሊል 4:00 ሌንስ ሼር/Share ↘️↘️↘️join @Football_Transfer_News_Updaters @Football_Transfer_News_Updaters
Показати все...