cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

#Yegna😜

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
158
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🔊Only At @ETHIOALBUMS
Показати все...
ROPHNAN - ሠከላ _ SEKELA.mp313.34 MB
🔊Only At @ETHIOALBUMS 3 in 1 FULL EP ALBUM
Показати все...
ROPHNAN_|||_ሮፍናን_🎵_SOST_|||_ሦሥት_FULL_ALBUM_320kbps.mp336.66 MB
🔊Only At @ETHIOALBUMS
Показати все...
ROPHNAN - ሰው ወይስ ሀገር_ _ SEW WEYS HAGER_.mp39.56 MB
🔊Only At @ETHIOALBUMS
Показати все...
ROPHNAN - ሰው ነህ ይላል _ SEW NEH YILAL.mp313.57 MB
​​👤 ROPHNAN ||| ሮፍናን 🎵 SOST ||| ሦሥት ━━━━━━━━━━ ➠ RELEASED: 2021 ➠ GENRE: #Ethiopian ➠ TYPE: #EPAlbum ➠ TRACKS: 03 ➠ FORMATS: #Mp3 ➠ CHANNEL: @ETHIOALBUMS ━━━━━━━━━━━━
Показати все...

#Inbox_የተላከ አትገባም አሉኝ አትገባም አሉኝ ወደ ጊቢ ባዩ ማነው በሉ የኔ አሳቢ እኔ አላውቅም እንዴ የኔን ጉዳይ ሞሼ ነው ጠላቴ የኔ ገዳይ (አይ) (x2) ሞሼ ነው አናዳጁ ለራሱ አይጠቅም ለወዳጁ ሰቶ የተስፋ መሰላል ሸርተት አርጎም ይጥላል የግቢ ቁልፍ የደጁ ስላለ ነው በእጁ የእውነት ፍርድን ሚያዛባ አለኝ መቼም አትገባ በሀገር አማን በደህና ካልጠፋ የሰው ደህና ሞሼ ስልጣን ላይ የኖረ እውቀት በፊቱ ያልዞረ (አዬ) ጎበዝ አይሉት አዋቂ ወንበር ብቻን አሟቂ እኛንም አርጎን ቀረ ፖለቲካ አዳማቂ (አአአ) ተደቅሶ ተደቅሶ ደሞም ይላል ከሱም ብሶ ዘንድሮ እንደው አትገባ አርፈ ቁጭ በል ይዘ በሶ (አሀ) (ይሄም ተባለ እንዴ) ኤቢ ያ ያ ያ አትገረምም አንተ እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን አትገባም አሉኝ ወደ ጊቢ ባዩ ማነው በሉ የኔ አሳቢ እኔ አላውቅም እንዴ የኔን ጉዳይ ሞሼ ነው ጠላቴ የኔ ገዳይ (x2) ጆሮን ለእኛ ላልሰጠ ጀርባውንም ለሰጠ ቸልታን ለመረጠ ሆዱን ብሎ ለሮጠ ሰው ሚለውን ላልሰማ አያዘልቅም በርጩማ ሙድ ቢይዝብኝም ሞሼ ዝምታ ነው ምላሼ ምን ያረጋል ክርክር ለማላገኝ ምስክር ስልጣኑን ብቻ ይዞታል የኔን ነገር ረስቶታል ብጮህስ እሱ የታል አሁንማ ለምዶታል (አዬ) ሳይሰራ አንድ የረባ አንቱ ሚባል በካባ ትውልዱን እሚያድነው ወንበር ሳይሆን ዕውቀት ነው (x2) ተደቅሶ ተደቅሶ ደሞም ይላል ከሱም ብሶ ዘንድር እንዶን አትገባ አርፈ ቁጭበል ይዘ በሶ(አ) ተራ ብቻ የሰው ተራ ተሰልፎ በተራ ወንበሩንም አርጎታል መድረሻ የለሽ ተራራ እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን ኤቢ ኤቢ ኤቢ አገባም አንተ😜😅 @atc_news @atc_news
Показати все...
የአሊሰን ጎል ⚽️ 90+4 ✅ዌስትብሮም 1-2 ሊቨርፑል @Skysportethiopia @Skysportethiopia
Показати все...
1.88 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.