cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Orthodox tewahdo mezmure b

ውድ የተዋህዶ ልጆች በዝህ ቻናል መዝሙሮች በየቀኑ ይለቀቃሉ

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
187
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሰኔ 30 ቤላ😆 ፈለገ ሰላም መጥምቀ መለካት ቅዱስ ዪሀንስ በአል ስላለ share በማድረግ እናንተም እንዳትቀሩ👍👍👍🦋☺️
Показати все...
ትንሳኤሽን ያሳየን ውዲቷ ኢትዮጵያ ሃገረ እግዚአብሔር ትንሳኤሽን ያሳየን የአባቶች ዘመን ተመልሶ እንድናይ አለን ኢትዮጵያ ሆይ የፍቅር ራዕይ ትቢያሽን አራግፈሽ ሃዘንሽን ሽረሽ ዳግም ትነሻለሽ አገሬ እንደ ድሮሽ ያልታዘዘች ሃገር ለእግዚአብሔር ስርዓት አያጣትምና ዘወትር ፍርሃት ከቁጣው አምልጣ ሰላም እንድታገኝ ስውና ሰው ታርቆ ህሊናው ይገናኝ ይቅርታ ታላቅ ነው ቁስልን ይሽረዋል ፀብ ግን እስከ ዛሬ እነማንን ጠቅሟል ቂምና በቀልን ለትውልድ ታቆዩ በማይወርድ እሳት ፍም ትዝብን ያጋያሉ 💒💒💒💒💒💒💒 ━━━━━━━━━━━ @Nsiebho_Le_Egziabhier @Nsiebho_Le_Egziabhier
Показати все...
ትንሳኤሽን ያሳየን.mp36.22 MB
Track 13.mp34.16 MB
01 Track 1-1-2.mp312.39 MB
መታመኞዬ ጌታዬ አንተ ብቻ ነህ ቤዛዬ የሞቴን ጦማር ቀደህው አቆምከኝ ልጅህን ይኸው ትናንትን ተሸክመህኝ በክንድህ ከፍ አድርገኸኝ በደምህ ነፃ ወጥቼ ዘመርኩኝ አፌን ሞልቼ ከሰማይ ወርዶ በክብር በሞቱ ሞቴን ሊቀብር አድነኝ ወድቆ ተነስቶ ለበስኩኝ እርሱ ተራቁቶ ደጅህ ላይ ቁሜ ስጣራ ሰማህኝ አየው ስትራራ አቆመኝ መዳፍህ ጌታ ሰው ሆንኩኝ ባንተ ውለታ አምናለው አትጥለኝም ወዳጄ አትተወኝም ዘመኔን ላንተ ትቻለው በልቤ አንግሸሃለው 💒💒💒💒💒💒💒 ━━━━━━━━━━━ @Nsiebho_Le_Egziabhier @Nsiebho_Le_Egziabhier
Показати все...
መታመኛዬ ጌታዬ.mp38.13 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.