cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🇲​🇪​🇷​🇷​🇾​ 🇦​🇷​🇹​

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ Home of 🎨Drawing &📷Photographic art for art lovers 🎭 For cross contact me 👇👇👇 👉 @Lela_SSew Owner:- @Lela_SSew

Більше
ЕфіопіяМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
1 539
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

“ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?” — ማቴዎስ 16፥26
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
የሀገራችን የወደፊት ዕጣና የልጆቻችን የወደፊት ሕይወት አደጋ ላይ ነው! ከሠላምታ ጋር ፣ ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርት Comprehensive Sexuality Education (CSE)) በመባል የሚታወቀውን የትምህርት ዓይነት በኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ውስጥ ተካትቶ በመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ተግባራዊ ሊደረግ ነው ይህንን ልንቃወም ያስፈልጋል ፣ ሁላችሁም ወዳጆቼ እና ሌሎች ግለሰቦች እያንዳንዳችን ይመለከተናል እያወራሁ ያለሁት ስለ 50 እና 100 አመታት ትውልድ ነው አሁን ያለንበት የማህበረሰብ ቀውስ በቂ ነው እሱን ሳናስታምም ሌላ ልንደርብ ነው ከግዜያችሁ ላይ 3 ደቂቃ ውሰዱ እና በዚህ #petition ላይ እንድትሳተፉ በጥብቅ አሳስባለሁ። 30,000 ፊርማ ለመሙላት ጥቂት ይቀረዋል ። እንሙላው🙏 #ለርኩሰት_አንቆምም።   ፊርማዎትን https://www.comprehensivesexualityeducation.org/international-map/ethiopia/  🖍️ ላይ በመሄድ ያስፍሩ  የልጆቻችንንና የትውልዳችንን ህይወት ይህንን ቀላል ነገር በማድረግ እንታደግ ይህ sign ስናደርግ የወደፊት ትውልዳችንን ከልቅነት እና ከእርኩሰት እንታደጋለን just an email!! ልክ እንደዚህ! 📍የኢሜይል አደራሻ (ፊርማዎን ይወክላል) 📍 ስም 📍የአባት ስም 📍የስልክ ቁጥር 📍ፊርማዎን ያስገቡ(Submit) ስለዚህ ጉዳይ በተሻለ ማንበብ ከፈለጋችሁ ከታች ባለው የ Telegram አድራሻ ተቀላቅላችሁ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። ወይንም እኔን ብትጠይቁኝ አካፍላችሁዋለሁ። Join our telegram group/https://t.me/+ZtUngZzXFUIzOTZk
Показати все...
Ethiopia

የተወደዳችሁ የግሩፓችን አባላት! እንደምን ቆያችሁ? ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርት ህጻናትን ገና በለጋ ዕድሜ በወሲብ ሀሳብ ተጠምደው እንዲያድጉ አእምሮአቸውን ለመቀየር ታስቦ የተዘጋጀ ትውልድን አጥፊ አጀንዳ ነው፡፡ አገራችን ኢትዮጵያ ይህንን ፖሊሲ ተግባራዊ እንድታደርግ የሚያስገድዳትን የጋራ ስምምነት ከሌሎች አሥራ ዘጠኝ የአፍሪካ ሀገራት ጋራ አብራ በመፈረም ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴ የተጀመረው እኤአ በ2013 ላይ ኬፕታውን ላይ በተደረገ ስብሰባ ነበር፡፡ በነገው ዕለት ማለትም በፈረንጆቹ ዲሴምበር ስድስት (Dec. 6, 2021) ኢትዮጵያን ጨምሮ ሀያ አንድ የአፍሪካ ሀገራት እንደሚገኙ በሚጠበቁበት ደርባን ደቡብ አፍሪካ ላይ በሚደረግ ተመሳሳይ ስብሰባ የበፊቱን ስምምነት ለቀጣይ አስር ዓመታት ለማራዘም ታቅዶ በስፋት ሲሰራበት ቆይቶ ነገ በሚኒስትሮች ደረጃ እንዲፈረም ይጠበቃል፡፡ ይህን ስምምነት ኢትዮጵያ እንዳትፈርም ሚዲያን ጨምሮ በተለያዩ መንገዶች እንቅስቃሴዎችን እያደረግን መቆየታችን ይታወቃል፡፡ ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖች! በምንወዳት ሀገራችን በኢትዮጵያ እንዲሁም በአህጉራችን በአፍሪካ ትውልድ አምካኝ የሆነውን ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርት (Comprehensive Sexuality Education) ተግባራዊ ለማድረግ ኢትዮጵያ ፈራሚ ሀገር እንድትሆን በዩኔስኮና አጋር ድርጅቶቹ እየተደረገ ያለውን ይህን እንቅስቃሴ ለመቃወም ጀምረነው በነበረው አህጉር አቀፍ የፊርማ ማሰባሰብ ዘመቻ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው ካልፈረሙ በመፈረምና ሌሎችንም በማስፈረም እንዲቀላቀሉና ታሪክ እንዲሰሩ ቪዲዮቹንም ሼር በማድረግ እንዲተባበሩ በታላቅ አክብሮት ዛሬም ተጋብዘዋል፡፡
Показати все...
ይህን እርስዎ ብትመለከቱ እና ቢፈርሙ ቢያንስ ሊፈርሙ ለሚችሉ ለ 10 የ Telegram users እንዲፈርሙ አሳስባችሁ ብትልኩላቸው እና ተከታትላችሁ ብታስፈርሙ 500 ሰው ይፈርማል እነዛ 500 ዎቹ እንደ እናንተ ቢቀጥሉ ትልቅ ውጤት ይኖረዋል። በተጨማሪም በ Facebook ገፃችሁ እና በሌሎች አማራጮች አሠራጩት። #ሕዝቤ_እግዚአብሔርን_ማክበር_አለበት። #ለርኩሰት_አንቆምም። #እግዚአብሔር_ይከብርብናል።   በዚህ ብንተጋ መልካም ነው እባካችሁን ካያችሁት አትለፉ እያንዳንዳችን ይመለከተናል እያወራሁ ያለሁት ስለ 50 እና 100 አመታት ትውልድ ነው አሁን ያለንበት የማህበረሰብ ቀውስ በቂ ነው እሱን ሳናስታምም ሌላ ልንደርብ ነው ከግዜያችሁ ላይ 3 ደቂቃ ውሰዱ እና በዚህ #petition ላይ እንድትሳተፉ በጥብቅ አሳስባለሁ። 30,000 ፊርማ ለመሙላት ጥቂት ይቀረዋል እንሙላው🙏
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🦋 @Galleryapic 🦋🦋🦋 ✨ @Galleryapic ✨✨✨
Показати все...