uk
Feedback
EvoNext

EvoNext

Відкрити в Telegram
1 777
Підписники
-224 години
-147 днів
-3630 день
Архів дописів
EvoNext
1 777
https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1 EXCERCISES ON ALGORITHM AND FLOWCHARTS....FROM 🏢@AAU SOLVE THEM 👌 MORE ABOUT CODING MATERIALS 👇🏿 https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1

EvoNext
1 777
sticker.webp0.23 KB

EvoNext
1 777
When an accident at work caused him to lose his arm, Jason Barnes didn't give up on his passion for music and drums. See how the team at Georgia Tech used TensorFlow Lite to help him, Never miss a beat. https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1

EvoNext
1 777
LTC✏️.... take a look at this ✍️✍️ Integrated Development Environment (IDE) Softwares የተለያዩ ለሞባይል አና ለኮምፒውተር የሚሆኑ ፕሮግራሞችን ወይም
LTC✏️.... take a look at this ✍️✍️ Integrated Development Environment (IDE) Softwares የተለያዩ ለሞባይል አና ለኮምፒውተር የሚሆኑ ፕሮግራሞችን ወይም ሶፍትዌሮችን ለመስራት/develop የምንተከምባችው ፕሮግራሞች ናቸው። በሌላ መልኩ ደግሞ IDE ፕሮግራሞችን በመጠቀም የተለያዩ አይነት ሮቦቶች/Robots አና አውቶሜትድ/Automated የሆኑ የቴክኖሎጂ እቃሆችን ለመቆጣጠር የሚያስችሉንን ፕሮግራም ለመፃፍ እንተከምባቸዋለን። IDE ፕሮግራሞች ሁሉም በሚባል ደረጀ በነፃ ማውረድ/Download ማድረግ ይቻላል። ከዚም ባሻገር ደግሞ ፕሮግራሚንግ መማር ከፈለግን፣ ለሁሉም አይነት እደ ፕሮጋሞች ታስቦ የተጻፉ ብዙ መረጃሆች ኢንተርኔት ላይ በብዛት ማግኘት ይቻላል። በተለያዩ ዓለም አገራት ትንሽ የማይባሉ ሰዎች ፕሮግራሚንግ/programming በራሳቸው የተማሩ ናቸው። ከዚ በታች ያለው ሊንክ የተለያዩ አይነት IDE ፕሮግራሞችን ያሳየናል። ሊንኩን በመጫን ይመልከቱት፣ እንዲሁም ፍላጎቱ ካላቹ በማውረድ/download በማረግ ይጠቀሙት። << https://www.keycdn.com/blog/best-ide>> ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ JOIN OUR T 🇪 🇱 🇪 🇬 🇷 🇦 🇲 🇨 🇭 🇦 🇳 🇳 🇪 🇱 👉👉https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1👈👈

EvoNext
1 777
sticker.webp0.11 KB

EvoNext
1 777
»a statement that evaluates the value of each cases to be execuated is called...
Anonymous voting

EvoNext
1 777
This material helps you well to solve problems of algorithm and flowcharts. I find it cool👍👍👌🏿 https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1 https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1

EvoNext
1 777
sticker.webp0.16 KB

EvoNext
1 777
which choice best describes a code in programming language?
Anonymous voting

EvoNext
1 777
HOW CAN YOU WRITE « A SQUARE OF R» DURING CODING?
Anonymous voting

EvoNext
1 777
continues......https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1 . join « " LEARN TO CODE";👆

EvoNext
1 777
🔍then by runnig the compiler you get an output »»» area of circle: ___ https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1 https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1 https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1 ✍️✍️THEN LET US PASS TO SECOND PROBLEM; 2. Find the sum of two numbers. BY writing an algorithm; STEP 1; start STEP 2; input the first number : num1; STEP 3; input the second number : num2; STEP 4; sum<——— num1 + num2; STEP 5; cout sum; STEP 6; end 📒📒📒 WELL! LETS COMPILE THIS ALGORITM TO C++ CODE .... #include <iostream> using namespace std; . int main() { . int num1; . int num2; . int sum = num1 + num2; . cout « sum; . cout « " the output: " « sum; . return 0; } 🔐📃 THEN your compiler print an output »»»»>. " the output: " therefore , this mark simple it is at elementary level.

EvoNext
1 777
🤝HELLO LEARN TO CODE,❤️ HOW ARE YOU DOING? 🖐😍✍️LET US SEE HOW CAN WE USE ALGORITHM TO SOLVE PROBLEMS AS WELL AS WE LEARN TO CONVERT THAT ✏️ALGORITM INTO c++ CODE🔰. Let's go! 1. find the area of circle of radius 'r'? USING ALGORITHM; STEP 1; start step 2; output "area of circle: "; STEP 3; input "radius of circle("r"); STEP 4; area<——-PI * r * r; STEP 5; PI = 3.14; STEP 6; cout area; STEP 7; end(stop) . 💻 NOW ↪️ Let's convert this code C++ equivalent one like written below—-> #include <iostream> using namespace std; .. .int main() { . int r; . float PI = 3.14; . float area = PI * r * r; . cout « area; . cout « " area of circle: " « area; . return 0; } .

EvoNext
1 777
/GENERAL_KNOWLEDGE BEMILEW ትንሽ ስለ Software Engineering እንበላቹ😊 SOFTWARE ENGINEERING‼️ 📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች ወይም አፕልኬሽኖችን ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል። 📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓ 🎯 በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ 5 አመት የሚወስድ ሲሆን እንደ እነ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ላይ ደግሞ የ 4 አመት ትምህርት ነው ። 📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓ 🎯 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Maths ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል። 📚 Software Engineeering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓ 🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ ግዴታ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇። 📚Some of main programming languags are 👩‍💻• C++ 👨‍💻• JAVA 👩‍💻• PYHTON 👨‍💻• C# 👩‍💻• HTML 👨‍💻• CSS 👩‍💻• JAVASCRPT 📚 በ Software Engineeering የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል❓ 🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የተለያዩ አፕሊኬሽን ስራዎችን መስራት ና መፍጠርን ያካትታል ማለትም Application Ena Software Develope ማድረግ ነው። 👨‍💻👩‍💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who: 📌• Designs, builds, and tests software applications. 📌• Understands user requirements and solves problems using coding/technology. 📌• Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand. 📚 በ Software Engineeering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓ 📚1. Applications Developer 📚2. Cyber Security Analyst 📚3. Game Developer 📚4. Information Systems Manager 📚5. IT Consultant 📚6. Multimedia Programmer 📚7. Web Developer 📚8. Web Designer 📚9. Software Engineer 📚 Software Engineeering የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❓ 🎯 በ Software Engineeering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል። 📚 የ Software Engineeering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓ 🎯 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው። 📚 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓ 🎯 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል። ©Aconcise Adapted from @ E L A T E C H https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1

EvoNext
1 777
wath is python?? .....learn to code🤝🤝join and share for your loved one.🙏 https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1 🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1

EvoNext
1 777
sticker.webp0.11 KB

EvoNext
1 777
AnimatedSticker.tgs0.02 KB

EvoNext
1 777
https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1 for python beginners......👍enjoy it.🔰

EvoNext
1 777
sticker.webp0.20 KB