cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

👸QU£€N👸S€LIN@¥£€♥♥

#Music😎😜😜😜😜 #Videos😎😜😜😜😜 #Vine😕😜😜😜😜 #Fun...😗😂😂😂 #pics🙄🤗🤗😜 #Voices🤗🤗👍👍👍 #meme👍👍 Just feta😼

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
222
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Yezesiro lomi aweraweri yaleyal 😂🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁 Melikam.beali @reemoyee @reemoyee
Показати все...
ህይወት ገፅታ ብቻ ሆናለችና የሰው ንግግሩ ስለተመቸህ ብቻ አትመነው የከፊል ሰው ጥላ ከእውነተኛው ሰውነት ይዘት ይገዝፋል።✌️🥀🥀 ✍Rakusta12 መልካም ቀን😊 🖤 @reemoyee @reemoyee
Показати все...
#ሁሉም አለምን ስለመቀየር ያስባል ራሱን ስለመቀየር ግን ማንም አያስብም ─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─ @reemoyee
Показати все...
.......❤️ ወንድ ልጅ መጀመሪያ ከየት እንደመጣ ራሱ ሳታውቂ እትት ግትት ብሎ ህይወትሽ ውስጥ ይገባል ከዛ የማትፈልጊያቸውን ነገሮች እያወቀ ያደርጋል በዛ ምክኒያት ስትናደጂ እና ስትናገሪው ጨቅጫቃ የሚል ታርጋ ይለጥፍብሻል። እንደውም ያላጠፋሽው ወንጀልሽን እንድታምኚ ያረግሻል ከዛ ትሰለቻቹ እና ትለያያላቹ ከሆነ ጊዜ በኃላ ተመልሶ አንቺን የሚመስል እንደሌለ እና እንደተፀፀተ ይነግርሻል እሺ ብለሽ አብረሽው ከቀጠልሽ ቅድም ከመጀመሪያው ጀምሮ የነገርኩሽን ደጋግማቹ ትኖሩታላቹ ሲለዚህ ሲሄድ እንዳይመለስ አርገሽ ሸኚው😕 @reemoyee @reemoyee
Показати все...
😘ማፍቀርም ሆነ መፈቀር የማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር ባህሪ ነው። ፍቅር መስዋትነት ነው ላፈቀሩት ሰው ደስታ ፣ሰላም ፣ምቾት፣እረፍት ሲሉ የራስን ደስታ አቶ ራስን አሳልፎ እስከመስጠት ድረስ የሚከፈለውን ዋጋ ነው። የእውነት ያፈቀረ ሰው ለኔለኔ ከሚል ስሜት የፀዳ ፥ ለኔ ከማለት ይልቅ ለወደደው ሰው ራሱን ሳይሰስት መስጠት ነው ለኔ ፡፡ @reemoyee JOIN AND SHAR ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
Показати все...
✍☘○○○◦◦◦◦◦ እኔ አንቺን ስወድሽ አለሜን አላውቅም አንቺ የሌለሽበት ጸሀይ አትሞቅም ቃላትም ያጣሁት እኔ ላንቺ ምልሽ ሚስጥሩ ሲገባኝ ለካ ራስሽ ቃል ነሽ @reemoyee @reemoyee
Показати все...
🥀☘🥀☘ #_ጓደኛ ታማኝ እውነተኛ ገመና ደባቂ ችግርን ተካፍይ ሚስጥርን ጠባቂ መስታወት ካልሆነ ስህተትን ያምያሳይ ለመወደድ ብሎ ከሆነ አስመሳይ ለጥቅም ካደረ ከንቱ ጓደኝነት ነፃነት ያለበት ጌጥ ነው ብቸኝነት ......✍ . . 😔😔 @reemoyee @reemoyee
Показати все...
🌸☘🌸☘ .... 💜 አንድ አንድ ሰው ታላቅ ሆኖ ሳይሆን በዙሪያው የከበቡት ሰዎች ትናንሽ ስለሆኑ ታላቅ መስሎ ይታያል ። ... አንዳንዴ ሳትኖር የምትሞትበት አንዳንዴ ደግሞ ሞተህም የምትኖርበት ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ የምትጓዝበት ህይወት አለ......... 😴😴😴 @reemoyee @reemoyee
Показати все...
::::::::🌹🌹 😄😔😘 🌹🌹 ::::::::::: 🙍 :- ከኔ በቁመት የመርዘምህን ነገር እጠላዋለሁ ...🙇‍♀🙇‍♀ 🙎‍♂ :- እመኚኝ ያ መሆኑ የራሱ ጥቅም አለው ። 🙍 :- እንዴት እንዴት? 😳 🙎‍♂ :- አንቺን በማቅፍሽ ጊዜ ላንቺ ብቻ የሚመታውን የልብ ምቴን ትሰሚዋለሽ ። 🌹̶❤️❤️❤️🌹 @reemoyee
Показати все...
🌹🥀🌹🥀 .... 💔በማይፈልግህ ሰው ህይወት ውስጥ አትግባ‥ በመለሰህ ሰው ላይም እራስህን አታስገድድ‥ ๏ የተዋረደክ ሆነህ እየተደሰትክ ከምትቆይ ከፍ ብለህ እየታመምክ መራቁ ይሻላል 💔💔💔 @reemoyee @reemoyee
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.