uk
Feedback
Chernet senai/ቸርነት ሰናይ

Chernet senai/ቸርነት ሰናይ

Відкрити в Telegram
2 445
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-3030 день
Архів дописів
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ ቆየት ያሉና አዳዲስ የትንሣኤ መዝሙራት ስብስብ እነሆ ተለቀቀ ! https://youtu.be/eXCBt7B_G2c?si=17o12YNWtMHDRzz_ Subscribe Our Channel and stay updated! 🔔 ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ ዝማሬዎችን ይከታተሉ!!

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ ቆየት ያሉና አዳዲስ የትንሣኤ መዝሙራት ስብስብ እነሆ ተለቀቀ ! https://youtu.be/eXCBt7B_G2c?si=17o12YNWtMHDRzz_ Subscribe Our Channel and stay updated! 🔔 ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ ዝማሬዎችን ይከታተሉ!!

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ ቆየት ያሉና አዳዲስ የትንሣኤ መዝሙራት ስብስብ እነሆ ተለቀቀ  ! https://youtu.be/eXCBt7B_G2c?si=17o12YNWtMHDRzz_ Subscribe Our Channel and stay updated! 🔔 ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ ዝማሬዎችን ይከታተሉ!!

ተወዳጁ መምህር ዘላለም ወንድሙ በቅድስና በንህጽና በታማኝነት እና በትጋት ዘመኑን ሁሉ እንዳገለገለ ወደ አምላኩ ተጠርቷል:: ዘሌ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ ያገለገልከው አምላክ ከቅዱሳኑ ጋር ይደምርልን
ተወዳጁ መምህር ዘላለም ወንድሙ በቅድስና በንህጽና በታማኝነት እና በትጋት ዘመኑን ሁሉ እንዳገለገለ ወደ አምላኩ ተጠርቷል:: ዘሌ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ ያገለገልከው አምላክ ከቅዱሳኑ ጋር ይደምርልን !

ለዐቢይ ፆም ተስማሚ የሆኑ እጅግ የተወደዱ አስራ ሁለት የንስሐ መዝሙራት እነሆኝ ተጽናኑበት! ፆሙን የበረከት የድኅነት ያድርግልን !        https://youtu.be/ci_FTLkihIc   ላይክ 👉like ሼር 👉Share ኮመንት 👉comment ሰብስክራይብ 👉subscribe ቤተሰብ ይሁኑ የዩቲዩብ ቻናል 👇Youtube

photo content

እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ዓመታዊ የንግሥ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ለበዓሉ የሚስማማ "አሳርፊኝ ማርያም" አዲስ የእመቤታችንን ጥዑም ዝማሬ እነሆኝ ተባረኩበት! https://youtu.
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ዓመታዊ የንግሥ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ለበዓሉ የሚስማማ "አሳርፊኝ ማርያም" አዲስ የእመቤታችንን ጥዑም ዝማሬ እነሆኝ ተባረኩበት! https://youtu.be/VCFz6UjRGoU?si=mF_qkyRm67CrWy15 ሼር............

ለዐቢይ ፆም ተስማሚ የሆኑ እጅግ የተወደዱ አስራ ሁለት የንስሐ መዝሙራት እነሆኝ ተጽናኑበት! ፆሙን የበረከት የድኅነት ያድርግልን !        https://youtu.be/ci_FTLkihIc   ሰብስክራይብ,ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ሁለት ድንቅ የሆኑ ዝማሬዎችን አዘጋጅቻለሁ ሁላችሁም የተዋሕዶ ልጆች አድምጧቸው! http
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ሁለት ድንቅ የሆኑ ዝማሬዎችን አዘጋጅቻለሁ ሁላችሁም የተዋሕዶ ልጆች አድምጧቸው! https://youtu.be/AE4APZgh15w?si=4lDtZVbHp_MBB_ZL

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ሁለት ድንቅ የሆኑ ዝማሬዎችን አዘጋጅቻለሁ ሁላችሁም የተዋሕዶ ልጆች ሙሉውን መዝሙር | ቸርነት ሰናይ ሚዲያ | ላይ ገብተው ያድምጡ  ለሌሎችም ያካፍሉ https://youtu.be/AE4APZgh15w?si=4lDtZVbHp_MBB_ZL

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል (ኅዳር ፮) አደረሰን፤ አደረሳችሁ!!! እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ፦ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ በባዕድ ሀገር እስከመቼስ ትኖሪያለሽ? አሁን ወደ ርስትሽ ወደ ገሊላ ግቢ። ስሙ ናዝራዊ ተብሎ የሚጠራ ሕፃን ልጅሽንም ነቢዩ ሆሴዕ እንደተናገረ ለቅዱሳን ክብር ሰማያዊ አባቱ ከግብጽ ይጠራዋል። (ሰቆቃወ ድንግል) “ሱላማጢስ ሆይ! ተመለሽ! ተመለሽ። በአንቺ ሰላምን እናይ ዘንድ።” (መኃ. 7፥1) እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የዓለም ሁሉ መድኃኒት የሆነ ልጅሽን ታቅፈሽ ወደ እኛ ነይ! ነይ ነይ ሱላማጢስ የፍቅር አውድማ ሁሌም ትኖሪያለሽ በልቤ ከተማ ሠላምን ፀንሰሽ ሠላምን ወልደሻል ማርያም እናቴ ክብር ይገባሻል ከሴት ሁሉ መዓዛሽን ወደደ ፍቅር ስቦት ከዙፋኑ ወረደ ሠላሜ ነሽ የደስታዬ መፍሰሻ ትሩፋቴ የነፍሴ መናገሻ ክብር ለንጉሡ እናት ለእመቤታችን!!! https://youtu.be/MUOe5m4x4iA https://youtu.be/MUOe5m4x4iA ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

photo content

photo content

ናሁ ናሁ ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ🌹🥀
ናሁ ናሁ ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ🌹🥀

እንኳን አደረሳችሁ! ቅዱስ አማኑኤል ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ "አምናለሁ ቸሩ ጌታዬ" በሚል ርዕስ አዲስ ጥዑም ዝማሬ እነሆ ተለቀቀ! https://youtu.be/_xyb8Y0RJyQ?si=020i5brhyVCoeglq ሼር............

መድኃኔዓለም ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ "አምናለሁ ቸሩ ጌታዬ" በሚል ርዕስ አዲስ ጥዑም ዝማሬ እነሆ ተለቀቀ! https://youtu.be/_xyb8Y0RJyQ?si=020i5brhyVCoeglq ሼር............

photo content

photo content