cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Techinfo⌨📲🏆🏆👩‍💻

Believe you can and you're half way there.

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
164
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🚩 #Graphics_cards ✠✠✠✠✠✠✠✠✠✠✠ ✔Graphics/Display/Video Card ወይም በትክክለኛ ስሙ GPU /Graphics Process Unit/ አሁን አሁን የምንሸምታቸውን ላፕቶፖች Graphics card አለው ወይስ የለውም ብሎ ማጣራት የተለመደ ሆኗል። በነገራችን ላይ መጠኑ እና ጠቀሜታው ይለያይ እንጂ ኮምፒውተር የተባለ ነገር ሁሉ በኛ አጠራር ግራፊክስ ካርድ አለው። Graphics Card ማለት ከ ፎቶ እና ቪዲዮ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ነገሮች በምንጠቀምበት ሰአት ፈጣን እና ከፍተኛ ጥራት ባለው መንገድ አቀናብሮ መስራት የሚያስችል የሒሳብ ቀመር የሚጠቀም Hardware Device ነው። ⇒በተለይም አዳዲስ ጌሞች እና ለ Rendering የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮች ለመጠቀም( Photo Shop , Revit...) በጣም አስፈላጊ ናቸው። በተለይ ለ Architecture ተማሪዎች ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው። በአሁን ጊዜ በስፋት የሚታወቁት #Nividia እና #AMD ናቸው። ⇒ሁለት አይነት ካርዶች ሲኖሩ የመጀመርያዎቹ ከ mother board ጋር ተጣብቆ / integrated ሆነው የሚመጡ ሲሆኑ intel በስፋት ይታወቅበታል። ሁለተኛው ደግሞ ለብቻ የሚሸጡ dedicated ናቸው። እኛ ሀገር በስፋት ከ ላፕቶፖች ጋር integrated ሆነው የሚመጡ ሲሆኑ መጨመርም ሆነ መቀየር የማንችላቸው ናቸው። ➲ከ Nividia እና ከ AMD የትኛው ይሻላል?፨፨ AMD( Advanced Micro Device) ረዘም ያለ ዕድሜ ያስቆጠረ ሲሆን ግራፊክስ ብቻ ሳይሆን CPU ም ያመርታል። በተለይም የግራፊክስ ካርዶችን በ Radeon Brand የሚወጣ ነው። Nividia ባንጻራዊነት በቅርቡ የተመሰረተ ሲሆን ዋና አላማውም ግራፊክስ ካርዶችን ማምረት ነው። በ Geforce Brand የሚወጣ ሲሆን በብቃትም ሆነ በፍጥነት ከ AMD እንደሚሻል ብዙዎቹ ይስማማሉ። እኔም እንደታዘብኩት ብዙ ጊዜ fail የሚሆኑት AMD የተገጠመላቸው ቦርዶች ናቸው። ➲ኮምፒዩተራችን Graphics card እንዳለው እና እንደሌለው እንዴት ማወቅ እንችላለን?፨ ⇒ የ window 10 ተጠቃሚ ከሆናቹ Task Manager ላይ ገብታቹ performance ላይ side bar ላይ ያለውን GPU በመጫን ማየት የምትችሉ ሲሆን ⇒ የ window 7 ተጠቃሚዎች ደግሞ Run ( window key + R ) ላይ dxdiag ብላቹ ከጻፋቹ በኋላ በሚመጣላቹ window ላይ display በመጫን ማግኘት ትችላላቹ! ⇒ ብዙ ጊዜ ካልተላጠ ደግሞ keyboard አከባቢ ተለጥፎ ይገኛል። !!ማሳሰቢያ!! ❖ Driver ያልተጫነበት ኮምፒዩተር በጣም ቀርፋፋ እና graphics ካርዱን ማግኘት አይችልም! ❖አንዳንድ ላፕቶፖች ደግሞ ለመሰረታዊ አግልግሎት የሚሆኑ intel graphics እና ከዛ ለበለጡ አገልግሎቶች የሚሆኑ AMD አልያም Nividia geforce graphics ካርዶችን አንድ ላይ ሊይዝ ይችላል። @ethio_computer_science
Показати все...
ለህብረተሰቡ እለታዊ የገበያ ዋጋ መረጃ የሚሰጥ አዲስ ድህረ-ገፅ ይፋ ሆነ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እንደገለፁት በከተማዋ ያሉ የገበያ ማዕከላትን በማስተሳሰር በተለይ ሸማቹ ማህበረሰብ ቀጥታ በተንቀሳቃሽ ስልክና የመገናኛ ዘዴዎች በመጠቀም መረጃዎችን በማግኘት ግብይት ማግኘት ያስችላል ብለዋል። በተጨማሪም የምርት አቅርቦትና ፍላጎትን ለማወቅ፣ በምርቶች የተጋነነ ዋጋ ጭማሪን ለመለየት እና ሸማቹ ህብረተሰብ በየትኛው የገበያ ስፍራ በምን አይነት ምርት በምን ዋጋ እንደሚሸጥ ካለበት ሆኖ ለማወቅ እንደማያስችል ኃላፊው ገልጸዋል ። "www.aaminfo.gov.et "በሚል ይፋ የተደረገው የመረጃ ድህረገጽ ከ28 በላይ የገበያ ማዕከላት ጋር የተሳሰረ ሲሆን የከተማ አስተዳደር የግብይት ስርዓቱን ለማዘመን በትኩረት እየሰራ መሆኑን አቶ አብዱልፈታህ ተናግረዋል። የመረጃ ሥርዓቱንም የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ እና ከአዲስ አበባ ከተማ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ኤጀንሲ ጋር በትብብር የተዘጋጀ ነው:: (https://www.aaminfo.gov.et/index.php) ምንጭ-የአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪ @infoethiopia1 any comment ➡️    @infoweb_1_bot
Показати все...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ28 ሺህ ሴቶች እና ወጣቶች አዲስ የስራ እድል ለመፍጠር ባለፉት ሁለት ሳምንታት በሁሉም የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጆች ስልጠና ሲሰጥ መቆየቱን ገልጿል፡፡ ስልጠናው ሲሰጥ የቆየው በተቀናጀ የከተማ ውበት ፣አረንጓዴ ልማት እና በደረቅ ቆሻሻ አሰባሰብ እንዲሁም በሌሎች የስራ ዘርፎች ነው፡፡ በዛሬው ዕለትም ስልጠና ሲውስዱ የነበሩ ሴቶች እና ወጣቶች ምክትል ከንቲባ ወ/ሎ አዳነች አቤቤ እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ወደ ሾል የሚሰማሩ መሆኑን ከአዲስ አበባ ፕሬስ ሰክሬታሪያት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። any comment ➡️    @infoweb_1_bot
Показати все...
እንደምን አደራችሁ ===================== ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ ኢንፎ ቴክ ይመኛል።
Показати все...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አገሪቱ ውስጥ ያሉ ባንኮች የተጻፈበት የብር ኖቶችን እንዳይቀበሉ መመሪያ አስተላልፏል፡፡ የብር ኖቶች ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግሉ ሊጻፍባቸው እንደማይገባና በተገቢው ጥንቃቄ ሊያዙ እንደሚገባ ይታወቃል፡፡ any comment ➡️    @infoweb_1_bot
Показати все...
▂▃▄▅▆▇█▓▒░ҡɛռռʏ░▒▓█▇▆▅▄▃▂: Ethio satellite technology: ሰላም ሰላም ውድ የ @nekemtdhishnetwork ቤተሰቦች ዛሬ እንደተለመደው የ ሳተላይት ዲሽ መረጃዎችን ይዘንላቹ ቀርበናል። አብራቹን ቆዩ ! @nekemtdhishnetwork አብዛኞቹ የ ኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ የመንግስትም ሆነ የግል የ ቴሌቭዥን ጣብያዎች በቅርቡ ለህዝቡ የሚደርሱበትን ሳተላይት እንዲሁም አቅጣጫ ሊቀይሩ ነው። ሰሞኑን ከ አንዳንድ የመረጃ ምንጮች እንደሚወጡት መረጃ እንዲሁም እኛ ከ ትክክለኛ የመረጃ ምንጮች ባጣራነው መሰረት ሀገርኛ ቻናሎች አሁን ወደየቤታችን ከሚሰራጩበት የ EUTELSAT (ኢውተልሳት) እና ናይልሳት(NILESAT) ሳተላይት በመቀየር ከሳተላይቱ አቅጣጫ በ ተቃራኒ ወደሚገኘው የ SES ሳተላይት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ባለቤት ወደሆነው NSS12 በ 57 ዲግሪ በስተምስራቅ አቅጣጫ ወደሚገኘው ሳተላይት መቀየር የሚያስችላቸውን ስምምነት ከ SES ካምፓኒ ጋር የ ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አና የ ኢትዮጵያ ሚዲያዎች ማህበር ጋር ተፈራርመዋል። በስምምነታቸው መሰረትም የ ሀገረኛ ቻናሎቹ በአንድነት ከ ታህሳስ ወር ጀምሮ ቻናሎቹ ሙሉ በሙሉ የነበሩበትን በመልቀቅ ወደ አዲሱ አቅጣጫ እና ሳተላይት እንደሚቀይሩ አስታውቀዋል። ሰሞኑን በ EBS TV የሚተላለፈው መልዕክትም ይህን የሚገልፅ ነው። 🛰 NSS12 57E 57 ዲግሪ ምስራቅ አቅጣጫ የምትገኝ ሳተላይት ነች። ይህ ሳተላይት አንዳንዶቻችን በ EBS HD ፣EBS CINEMA እና EBS MUSICA እንዲሁም በ C-BAND LNB በ MTN PACKAGE እነ ተወዳጆቹ SPORT 24 ቻናሎች የሚገኙበት ሳተላይት ነው። ይህ ሳተላይት ካሉት የ ሽፋነ አለም ክፍሎች(BEAM) አንዱ በሆነው ምስራቅ አፍሪካ በ KU BAND LNB ከፍተኛ የሆነ የ SIGNAL ሽፋን አለው በዚህም ሀገርኛ ቻናሎች ወደ ዚህ ሳተላይት ሲገቡ በቀላሉ ከ 60cm የዲሽ ሰሀን ጀምሮ ምናልባትም ከዚ ባነሱት ጭምር መቀበል ይቻላል። 👉Nss12 57e መቀየሩ ያሉት ደካማ ጎን እና ጠቀሜታዎቼች 👌 ጠቀሜታዎች 1 አብዛኞቻችን ለ ነፃ እግር ኳስ ውድድሮችን ለመመልከት ከምናሰራው TV VARZISH (YAHSAT1A 52E) ጋር ተቀራራቢ አቅጣጫ ስለሚገኙ ተጨማሪ ሰሀን ወጪ ይቀንሳል። ከዚህም ጋር በተያያዘ TV VARZISH ለማሰራት ፈልጋቹ አንድም ተጨማሪ ሰሀን የመግዛት አቅም የሌላቹ አልያም በተለያዩ ምክንያቶች ሁለት ሰን መጠቀም የማትችሉ በተለይ ተከራዮች መልካም አጋጣሚ ነው። 2. የ ሳተላይቱ አቅጣጫ የዲሽ ሰሀናችንን ለማስተካከል ከፍ ያለ ELEVATION(ከፍታ ወይም ወደ ሰማይ ቀና ያለ ስለሆነ) ናይል ሳትን ባለሙያዎች በሚያስተካክሉበት ጊዜ ከሚያጋጥሙ ችግሮች ለምሳሌ በ ዛፍ ፣ህንፃ ፣ ከፍ ተደርጎ የተሰራ ቤት ወዘተ በተነፃፃሪነት በተሻለ መልኩ የመከለል ችግር አያጋጥምም 3, በ ተለዋዋጭ አየር ንብረቶች እንደ ደመና ፣ ዝናብ ንፋስ በቀላሉ ከሚያደርሱት የ ሲግናል መውረድ እና መጋረድ ተፅእኖ በተነፃፃሪ ነፃ ነው። 4, የቴሌቭዥን ጣቢያ ለመክፈት ሀሳብ ላላቸው አከላት እንዲሁም አሁን ላይ ላሉት ጣቢያዎች የ ሳተላይት ማሰራጫ ክፍያ ወጪ በ እጅጉ ይቀንሳል። 👉 ደካማ ጎኖች 1 ሙሉ በሙሉ ከ ናይል ሳት መልቀቃቸው እውን ከሆነ የ ግድ የ መቀበያ ሳህናችንን ማስተካከል ይኖርብናል። በዚህም ለ አንድ ጊዜም ቢሆን ለባለሙያዎች የሚከፈል አነስተኛ ገንዘብ ያስወጣል። 2. ሳተላይቱ እንዲሁም በሱ አቅጣጫ በ ናይል ሳት የምናገኛቸው ተወዳጅ የ ፊልም የ አለም አቀፍ ዜና የ ህፃናት የተለያዩ ጣቢያዎችን አናገኝም። 3, ይህ ሳተላይቱ ኢትዮሳት በሚል የጋራ ስብስብ ወይም SATTELITE PLATFORM PACKAGE በ ኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ቁጥጥር ስር የሚገኝ ስለሆነ ምን አልባትም ከመንግስት ሀሳብ እና ፍላጎት በተቃራኒ ወይም ውጪ ያሉ ሚዲያዎች በተለይ የፖለቲካ ሚዲያዎች የመካተታቸው ነገር አጠራጣሪ ነው። 👉 አሁን ላይ በዚ ሳተላይት በ በሶስት ትራንስፖንደሮች ሁለት የ HD እና አንድ የSD ወደ 43 የሚጠጉ ቻናሎች ይገኛሉ። በየጊዜው ሌሎች ቻናሎች ሊጨመሩ ስለሚችሉ ፍሪክዌንሲዎቹን በመጠቀም ሰርች በማድረግ ያስገቡ ። 👉 መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ SHARE ማድረግዎን አይርሱ። 🛰 NSS 12 🌍 57EAST 📡 KU-BAND LNB ከ 60CM ጀምሮ 📟 11105 H 27500 📟 🖥 EBS HD 🖥 EBS CINEMA 🖥 EBS MUSICA 🖥 TV ETHIOPIA HD 🖥 BLACK MAX 🖥 CNBC AFRICA 🖥 RT ENGLISH 🖥 RT DOC 🖥 AFRIHEALTH 🖥 BALAGERU 🖥 NHK WORLD JAPAN 🖥 FRANCE 24 ENGLISH 🖥 FANA TV HD 🖥 HAGERIE 🖥 ASHAM TV 🖥 WALTA 🖥 MOAA Tv 🖥 EVANGELICAL 🖥 AHADU 🖥 TV 9 ETHIO HD 🖥 ETHIO LIJOCH 🖥 TV 5 MONDE 🖥 TV 5 MONDE AFRIQUE 🖥 ADDIS TV NETWORK 🖥 SRTV 🖥 DIRE TV 🖥 OCN 🖥 7SPRIT 🖥 GOSPEL 🖥 CM TV 🖥 JW TV 🖥 ELSHADAI TV 🖥 RIVER 📟 11165 H 45000 📟 🖥 SODERE TV 🖥 ETV NEWS HD 🖥 ESAT 🖥 OBN HD 🖥 AMHARA TV HD 🖥 AMHARA TV SD 🖥 AMHARA TV 2 🖥 FIGHT COVID 19 🖥 ARTS TV 🖥 SOUTH TV 🖥 ADDIS TV (AMN) HD 🖥 FARIS TV 🖥 TRT WORLD 🖥 SOMALI NATION TV 🖥 AFAR TV 🖥 MOE 🖥 ORONIA EDU 🖥 AMHARA EDU 🖥 TIGRAY EDU 🖥 SNNP EDU 🖥 HARARI EDU 🖥 SOMALI EDU 🖥 BG EDU 📟 11545 H 45000 📟 ለ NORMAL (SD) RECIEVER 🖥 ETV News SD 🖥 ETV Entertament SD 🖥 ETV Language (ETV VOT) 🖥 ETHIOSAT DEMO 🖥 EBS 🖥 Amhara TV 🖥 Balageru 🖥 Fana TV 🖥 Walta 🖥 South TV 🖥 AHADU @nekemtdhishnetwork ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ join @nekemtdhishnetwork @nekemtdhishnetwork @nekemtdhishnetwork
Показати все...
የሳይበር ደህንነት ስርዓቶችን ፣ አውታረ መረቦችን እና ፕሮግራሞችን ከዲጂታል ጥቃቶች የመጠበቅ ተግባር ነው፡፡ እነዚህ የሳይበር ጥቃቶች ብዙውን ጊዜ ሚስጥራዊ መረጃዎችን ለመድረስ፣ ለመለወጥ ወይም ለማጥፋት ያተኮሩ ናቸው ፡፡ ከተጠቃሚዎች ገንዘብ ማጭበርበር ወይም መደበኛ የንግድ ሥራዎችን ማቋረጥ ነው፡፡ ---- ---ዘዴ--------- የሳይበር ደህንነት ለመጠበቅ ------ ---- 1.ከማይታወቁ  ምንጮች application download በአንድሮይድ ስልክ ወይም ታብሌት ላይ በተንኮል አዘል ዌር ለመበከል ቀላሉ መንገድ application ከ Google Play app store ውጭ መጫን መጀመር ነው ፡፡ በማንኛውም መደበኛ የ Android setting ውስጥ ‘unofficial’  ያልሆኑ app መጫን የሚያስችል እና የሚያሰናክል አመልካች ሳጥን disable ማደርግ፡፡ ራሱን ሕጋዊ የሚያደርግ አንድሮይድ በጣም ደህንነቱ የተጠበቀ ነው ፡፡ 2. Upgrade to Android 3.0 or above የመጀመሪያው የ Android file system ከሞላ ጎደል ለሦስት ዓመታት ያህል Android 3.0 ነበር። ምንም ዓይነት የመረጃ encryption  የማይጠቀሙ መሣሪያዎች file መጥፋትን ለመጉዳት በጣም የተጋለጡ ናቸው፡፡ 3.ደህንነታቸው ካልተጠበቀ ፣ የማይታወቁ የ Wi-Fi  አውታረ መረቦች ጋር አይገናኙ ደህንነቱ ያልተጠበቀ የ Wi-FI አውታረ መረብ ነፃ የበይነመረብ free ሊመስል ይችላል ፣ ግን በተለይ ጊዜ ያለፈበትን የ Android system የሚጠቀሙ ከሆነ አደገኛ ሊሆን ይችላል። አስመሳይ የ Wi-Fi አውታረ መረቦች‹middleman’›ጥቃት(attack,) ለማዘጋጀት ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ ፣ የትኛውም የግብዓት መረጃ በሶስተኛ ወገን ሊጠለፍ ይችላል - የይለፍ ቃሎችን እና እንደ የክሬዲት ካርድ ቁጥሮች ያሉ የግል ዝርዝሮችን ጨምሮ ፡፡   4. የርቀት መቆለፊያ Install a remote/lock app ይጫኑ Android ስልኮ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ የሚጠርገው ወይም የሚቆልፍበት መንገድ መኖሩ አስተዋይነት ነው ፡፡ ከ  web interface ወይም በፅሁፍ በኩል ለሚሰጡት ትዕዛዝ ምላሽ የሚሰጡ apps ከ Google Play የሚገኙ ይህንኑ የሚያደርጉ apps አሉ ፡፡ ታዋቂ የርቀት መጥረጊያ እና የመቆለፊያ apps Cerberus እና Avast  ሞባይል ደህንነት ያካትታሉ። 5.ሁሉንም ሚስጥራዊነት ያላቸውን መረጃዎች(Data) ከተጨማሪ Encryption (password) በስልኩ ወይም Tablet ላይ logged information በአጠቃላይ ማስታወሻ ውስጥ ስሱ መረጃዎችን መመዝገቡ መጥፎ ሀሳብ ነው። በይለፍ ቃል(password) እና encryption.  ጀርባ መረጃን የሚያከማቹ ብዙ application አሉ። ከፍተኛ ምርጫዎች Secure እና File Hide Expert ን ያካትታሉ፡፡ 6. የሚላክ SMS  & link ይገንዘቡ ፕሪሚየም የ SMS ማስፈራሪያዎች በ Android ተንኮል አዘል sms ውስጥ ለሚከሰት ጭማሪ በከፊል ተጠያቂ ናቸው። በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ ወደ ብርሃን የወጣው የኦባድ(Obad) ማስፈራሪያ ዋና ተመን የsms ጽሑፎችን መላክ ፣ ሌሎች ተንኮል አዘል App መጫን እና ሌላ ኮድ ማስፈፀም ይችላል ፡፡ በስልክ ሂሳብ ላይ ምስጢራዊ እንቅስቃሴ ካለ ፣ ወደዚህ ዓይነት ጥቃት እንዳይደረሰ ያረጋግጡ ፡፡ #ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅሎት ከናንተ የሚጠበቀው share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ Moral ሁኑን! ለጓደኛዎ
Показати все...
Samsung Galaxy A8s arrives for pre-order, costs less than $450. Samsung Galaxy A8s was announced with either 6 or 8 GB RAM, but the initial pre-order is just for the lower tier. The storage is 128 GB either way and you have a microSD slot for up to 512 GB more. This device is powered by Snapdragon 710 chipset and has Android Pie out of the box with customized UI for the Chinese market.
Показати все...
Lenovo Z5 Pro GT will be world's first Phone with 12 GB RAM. it will have upto 512 GB storage and Snapdragon 855 Processor. Price of of the top variant will be ~640$. @Technology
Показати все...
👆👆👆 ይሔ የሳተላይት ፋይንደር አንድሮይድ አፕሊኬሽን ነው በዚህ አፕሊኬሽን ረሲቨራችንን ከስልካችን ጋር በሆትስፓት በማገናኘት ስልካችንን ወደ ዘመናዊ ሳተላይት ፋይንደርነት መለወጥ ያስችለናል ይሔንን አፕሊኬሽን የሚጠቀሙ ረሲቨሮች ዝርዝር 🌾LIFESTAR 9595HD 4K 🌿LIFESTAR 9090HD 🍄LIFESTAR 9090mini 🌲LIFESTAR 9090 Diamond 🌴LIFESTAR 8585++ ናቸው ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ ለማየት የሚቀጥለውን ሊንክ ይጫኑ https://youtu.be/ySNdGKr4Tz0 እንደሚታወቀው ዲጅታል ፋይንደር ዋጋው ጣሪያ ነክቷል ስለዚህ ይቺ ሲስተም ሳታዋጣ አትቀርም።
Показати все...
mktvsmart.screen.apk49.17 MB