cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🎼🎼Cover musics and cute pics😍😍😍

Only cover musics Join join 😧 🎹🎹🎹🎹🎹🎹 🎼🎼🎼🎼 🎤🎤🎤🎻🎻〽🎶🎶 Any thing ygegnal be @hulubgnaw Le cross endihum any comment @behabte & @pafmann

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
810
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#የፍቅር_አይነቶች 1 #ኤሮስ ለኛ ልዩ ውበት ያለውን ሰው በማየት የሚፈቀርበት ዘይቤ ነው በዚህ ዘይቤ ወንዶች የበለጠ አፍቃሪዎች ናቸው ገና እንዳዩ የሚሰማ ጥልቅ የፍቅር ስሜት ማለት ነው 2 #ሉደስ ፍቅርን በጨዋታ መልክ የሚገለፅበት ዘይቤ ነው በዚህ ዘይቤ ወንዶች የበለጠ አፍቃሪዎች ናቸው ይህ ፍቅር በብዛት በማማለል የሚፈጠር ሲሆን ስራዬ ተብሎ ያልተያዘ የፍቅር አይነት ነው 3 #እስቶስ ይህ ደግሞ ከጓደኛነት የተነሳ የሚፈቀርበት ዘይቤ ነው በዚህ ዘይቤ ሴቶች የበለጠ አፍቃሪዎች ናቸው ይህ ፍቅር የሚመነጨው በመለማመድ ፣ በመቀራረብ ፣ አብሮ ጊዜ በማሳለፍ ነው 4 #ማኒያ እጅጉን በኔነት ስሜት የሚያፈቅሩና ፍቅራቸውን በብዙ መከራ ራሱ የማይጥሉበት የተወሰነ ጊዜ የተቆጠረበት የፍቅር ግንኙነት ነው በዚህ ዘይቤ ሴቶች የበለጠ አፍቃሪዎች ናቸው 5 #ፕራግማ ይሄ ደግሞ በምክንያት የተደገፈ ፍቅር ሲሆን በባሕሪ ባስተሳሰብ የሚመስለንን ሰው የምናፈቅርበት ዘይቤ ነው በዚህ ዘይቤ ሴቶች የበለጠ አፍቃሪዎች ናቸው 6 #አጋፔ ይህ የፍቅር አይነት ያለአንዳች ምክንያት የምናፈቅረውን ሰው ከራሳችን በላይ የምናስቀምጥበት ነው ይህ የፍቅር ብዙ ጊዜ ከእምነት ጋር ይያያዛል እንደዚህ የሚያፈቅሩ ሰዋች ፍቅረኛዬ ከሚጎዳ እኔ ልጎዳ ፣ ከሚቸገር እኔ ልቸገር የሚሉ ናቸው #በድጋሜ_በማብራሪያ_የቀረበ_ነው #ሼር @ye_fkr_psychology
Показати все...
=#= አረሙን ንቀሉት ማሽነፍ እንዴት ነው - ሲገለጥ ሲብራራ? ጀምበሩ ካልዋጠው - የጨለማን ሥራ። ጨለማን ጥላችሁ - ብርሃን ካመጣችሁ፣ ለምን በጨለማ - መመሪያ ቆያችሁ? አጥፊው በኑዛዜው - አርጓችሁ እስረኛ፣ እንዴት ቀጥተነዋል - ትላላችሁ ለእኛ? ከጨለማ አበጋዝ ጋር - አንድ ላይ በማበር፣ የተከላችሁት - አረም ሆኖ ቀንበር። ለእውነት በመቆም - አረሙን ነቅላችሁ፣ ሳታሳዩን ሀገር - ሸክም አቅልላችሁ። ወሬአችሁ በባዶ - ብልጽግና አልሞ፣ ድሃው ይበደላል - ሀብታም ተሸልሞ። የማንነት ደዌ - የጥፋት አርበኛ፣ በሀገሩ ህግ ሆኖ - አርጎን እስረኛ። ወያኔ ያወጣው - ደንብና ሥርዓት፣ ከበረከት ይልቅ - እያመጣ መዓት። ማነው ያሸነፈው - የታለ ድላችን? ወያኔ ይዞት ሳለ - ህገ መንግስታችን። ተባዩ ላይ ብቻ - ማተኮሩ በጣም፣ የሀገሩን በሽታ - ነቅሎ አላወጣም። ከነምክንያቱ - በሽታን ነቅላችሁ፣ ያኔ ፎክሩብን - አሸነፍን ብላችሁ። ያንን ሳታደርጉ - ምናየው ቀን በቀን፣ ሰሚ ያጣ ጬኸት - የድሃ ሰቀቀን። ሌባውን አሳዶ - የሌባን ህግ መውደድ፣ ነጻ አውጪ መስለው - የተጠላን መፍቀድ። ያሳያል ሤራውን - ያለውን ሽኩቻ፣ ከላይ መበላላት - ለወንበሩ ብቻ። የሉም ሚያዳምጡ - ህዝቡን አወያይተው፣ የሤራ ሹመት ነው - የሚያውቁት ቆይተው። መክብብ ወልደገብርኤል  የካቲት ፲፭ / ፳፻፲፫ February 22, 2021
Показати все...
ሜሉ👌😭 ሜሊ እህቴ👸
Показати все...
9.46 KB
10.06 KB
😂😂😂😂😂😂😂ተመዝገቡ ከቃሚዎች ማህበር 👌
Показати все...
1.47 KB
#cover nalgne wiz Veronica @hulubgnaw
Показати все...
8.72 KB
Join us @hulubgnaw
Показати все...
1.61 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.