cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Bami Ye maryam lj

➠ School Pics 🤳🏽 ➠ Special Day Pics 😎 ➠ School Events 🕺🏽💃 ➠ Hidden Pics Of Teachers 👀 Send Your Pics: @Djbamixo 📞Promotion: +251973934039

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
196
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

‼️ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ‼️ •✥ ለ1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ዕረቡ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም "በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።" •✥ ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን PROFILE PICTURE ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ20 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ / SHARE እናድርግ ‼️ •✥ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ቢያንስ ለ 20 ኦርቶዶክሳውያን SHARE በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ ‼️ በየግሩፑ በሁሉም ቦታ ያዳርሱት ‼️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💚 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💚 💛 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💛 ❤️ •✥• @Z_TEWODROS •✥•❤
Показати все...
እንኳን አደረሰዎ! በዓሉ ሰላምንና ደስታን የሚጎናፀፉበት እንዲሆን ከልብ እንመኛለን፡፡ ዒድ ሙባረክ! Bamlak wendmachu
Показати все...
Показати все...
🤜 Bamlak Gemechu has sent you 2021 Friendship Challenge 👸🤴️. 🎯 Accept this Challenge NOW 🥇🥈🥉 ‼️👇👇👇‼️ https://dareforyou.site/gd/quiz/45596775
Показати все...
2021 Friendship Dare

2021 Friendship Dare. Friendship Trivia Quiz about how well do your friends know you.

“ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር ንትፈሣሕ ወንትሐሠይ ባቲ፤ እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤በእርስዋ ደስ ይበለን ሐሴትም እናድርግባት” መዝ.117;24 እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም አደረሶ !!!!! ፳፻፲፫ዓ.ም Bamlak wendmachu
Показати все...
ሰላም ለኩልክሙ አኀውየ ወአኀትየ አበውየ ወእማትየ ዘትነጽሩ ዝንተ መርሀ ግብር ደግሞም ዛሬ አሁን ባለንበት በእኛ ዘመን እጅግ አስደናቂ ፣ የቀደመውን የኢትዮጵያን ሥልጣኔ የሚያንፀባርቅ ዳግማዊ ላሊበላ ስለተባለው ቤተ መቅደስ እንነግራችኋለንና አድምጡን። ከላይ የላክንላችሁ ምስሎች ያለ ዘመናዊ መሳሪያ በአካፋ ፣ ዶማና መቆፈሪያ ብቻ በመጠቀም የዘመኑ አባቶች ድንቅ የሥነ ሕንፃ ውጤት ነው። ሕንፃውስ እንዴትና በማን ተሠራ ብለው ቢጠይቁ በምስሉ የላክንላችሁ አባት እንዲህ ይላሉ " እኛ የምንሰራውን አናውቅም የሚያሰራንም መንፈስ ቅዱስ ነው የተጠቀምነውም መሳሪያ ዶማና መቆፈሪያ ብቻ ነው " ይላሉ። ደግሞም እውነት ነው ይህን የመሰለ ድንቅ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ከሰማይ አካላት እገዛ ውጭ ማን ሊሰራው ይችላል? አስተውሉ እሊህ መነኮስ university ገብተው ሥነ ሕንፃ ( architecture ) አላጠኑም ፣ ሥነ ምህንድስና አልተማሩም ፣ በ Engeenering አልተመረቁም ታድያ ይህን ድንቅ ጥበብ ማን ለሰጥ ይችላል ማንስ ሊገልጥላቸው ይችላል ከ እግዚአብሔር በስተቀር። ይህ ቤተ መቅደስ ስያሜው ዳግማዊ ላሊበላ ይባላል ለምን እንዲህ ተባለ ቢሉ ልክ እንደ ቅዱስ ላሊበላ ቤተመቅደስ ከአንድ አለት ተፈልፍሎ መሠረቱም ከላይ ወደ ታች የተሠራ ስለሆነ ነው። መገኛውም ከቀዳማዊ ላሊበላ በጥቂት ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ ነው። 👉በውኑ ይህን ድንቅ ጥበብ ማን ጠቢብ ሊሰራው ይችላል ነጮች ወይስ ዐረቦች ወይስ ግብፆች በእውነት እንላችኋለን በከንቱ መመካት አይደለም ይህ የኢትዮጵያ ሥልጣኔ ነው። በዚህ አካባቢም ብዙ የተሰወሩ ሊገለጡም ጊዜአቸውን የሚጠብቁ በአባቶቻችንና በሰማይ አካላት ጥበብ የተሰሩ ድንቅ ቤተ መቅደሶች ይገኛሉ። እኛም ስለዚህ ጉዳይ እንመጣበታለን እናንተ ግን ይህን ድንቅ የአባቶቻችሁን ጥበብ መመልከት አለባችሁና youtube Dagmawi Lalibela ባላችሁ search በማድረግ ተደነቁ። ይህንን ድንቅ ጥበብ ለሠሩት ሊቃውንት አባቶቻችን ምስጋና ይገባቸዋል። ተጽሕፈ በቤዛ ኩሉ ዓለም ፳፻፲፫ ዓ.ም @mstireUtopia @mstireUtopia ጥያቄ ላላችሁ @BezaKuluAleme @BezaKuluAleme
Показати все...
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የበረከት ጥሪ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች በሙሉ! ቤተክርስቲያናችን ሕይወታችን ነች። ለሕይወታችን ማድረግ ያለብንን ሁሉ ሕይወት ለሆነችዉ ለእዉነተኛዋ ቤታችን ደግሞ ለስጋችን ከምንሰራዉ እጥፍ አድርገን ልንሰራ ይገባናል ግን ደካሞች ነን ቢያንስ ትንሹዋን እንስራ ሁላችንም የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች ለእዉነት የምንሞት ነን ስለእዉነት የምንገደል ነን ሁላችን የእዉነት የክርስቶስ ተከታይ ከሆንን በየአቅማችን የቻልነዉን ለበረከት እንሳተፍ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን የኛን እርዳታ ትፈልጋለች እርሷ ጓድሎባት አይደለም ነገር ግን እኛ ከበረከቱ እንድንሳተፍላት ስለምትፈልግ ነው እንጂ።ስለዚህ ውድ የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች ባለን ገንዘባችን ጉልበታችን እና ጊዜያችን በቻልነዉ አቅም እንርዳ እላለሁ። የአባታችን የቅዱስ ያሬድን ሕንፃ ለማሳደስ ሁላችንም በአቅማችን የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን ። የቅዱስ ያሬድ በረከቱ በእዉነት አይለየን። በረከቱ ለምትፈልጉ በሙሉ አድራሻ:- ጎተራን ተሻግሮ ስልክ ቁጥር፡ 09 36 99 34 24 ወይም 09 35 17 21 41
Показати все...
🎙 • ማይኪ ሸዋ 🔊 • ኪኪ @Djbamixo @Bamiyemaryamlj
Показати все...
ኪኪ - ማይኪ ሸዋ.mp33.50 MB
3.45 KB
 https://t.me/ET_picture 🇪🇹🇪🇹 🤟  https://t.me/ET_picture 🇪🇹🇪🇹 🤟  https://t.me/ET_picture 🇪🇹🇪🇹 🤟  https://t.me/ET_picture 🇪🇹🇪🇹 🤟
Показати все...
1.80 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.