cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ከ ፖስቱ ኮመንቱ 🤣😂🤣😂🤣

ከመልክቱ ሃሳብ የሚቃረኑም ይሁን የሚልቁ ምላሾችን ስክሪን ሻት እያደረግን እንከርማለን፡፡ Ke_postu_commentu_official_ET

Більше
Рекламні дописи
945
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ከ7.5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጥቶበታል የተባለ ፊልም ሊመረቅ ነዉ። የሲዳማን ህዝብ ባህላዊ የግጭት አፈታት እና የውይይት ባህልን በሰፊዉ ይዳስሳል የተባለው " አፊኒ " የተሰኘ ፊልም የካቲት 2 እና 3 በሀዋሳ ከተማ እንደሚመረቅ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰምቷል። ፊልሙን በፋይናንስ የደገፈው የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ መሆኑንም ለመረዳት ተችሏል። የፊልሙ ደራሲና ተዋናይ የሆኑት አቶ እለፋቸዉ ብርሀኑ (ልኡል) ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በነበራቸዉ ቆይታ " ፊልሙ የሲዳማ ባህላዊ የግጭት አፈታትና የንግግር ባህል የሆነዉን አፊኒ በዓለም ላይ የማስተዋወቅ አቅም ያለዉ ነው " ብለዋል። ለዚህም ሲባል የፊልሙን ደረጃ ዓለማቀፍ ለማድረግ ታስቦ መሰራቱን ገልጸዋል። " ፊልሙ በፋይናንስ በሰዉ ኃይልና በቴክኒክ የተሟላ ሆኖ መሰራቱ አስደስቶኛል የሚሉት " አቶ እለፋቸው "  ለዚህም ከ7.5 ሚሊየን ብር በላይ ወጥቶበታል " ብለዋል። " ተዋናይ ግሩም ኤርሚያስ እና ተዋናይ አማኑኤል የመሳሰሉ አርቲስቶች የሲዳማን ውብና አስተማሪ የግጭት አፈታት ባህል የሚገልጽ የድርሰት ሀሳብ ውበትና ጉልበት ሰጥተውታል " ሲሉም አክለዋል። በሌላ በኩል ፤ ቲክቫህ ኢትዮጵያ የምርቃቱን ጉዳይ እና በማህበራዊ ሚዲያ ተመድቧል እየተባለ ስለሚነገረው በሚሊዮኖች ገንዘብ መጠን ጠይቋል። አቶ እለፋቸው ብርሃኑ ፤  " ከፊልሙ ተዋንያን ባለሙያዎችና ፊልሙን በፋይናንስ ከደገፈዉ የክልሉ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ የተወጣጡ የምረቃ ኮሜቲ አባላት በቅርቡ ተቋማዊ ገለጻ ያደርጋሉ " ያሉ ሲሆን ለጊዜዉ ፊልሙ የካቲት 2 እና 3 ከመመረቁ ዉጭ ዝርዝር መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል። መረጃዉ የሀዋሳዉ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ነዉ። @tikvahethiopia
Показати все...
ማስታወቂያ ⚡ለሚመለከተው ሁሉ⚡ አስቸኳይ! አስቸኳይ! አስቸኳይ! (የስራ እድል) *እድሜህ/ሽ 18 እና ከዛ በላይ ነው? *የቀበሌ መታወቂያ አለህ? *እንግሊዝኛ ወይም ማንኛውም የውጪ ቋንቋ መናገር ትችላለህ/ሽ? *የስራ ሰዐት ከ ጠዋቱ 2 ሰዐት እስከ ምሽቱ 1 ሰዐት ሆኖ ደሞዝ በወር 19,000 እና የቀን ወጪ 400 ብር የሚከፈልበት ስራ ትፈልጋለህ/ሽ? *ጠዋት ወደስራ ማታ ወደቤት የሚወስደህ/ሽ የድርጅት መኪና ያለበት ስራ? *ከቤተሰቦችህ 1 ሰው ቢታመም ድርጅቱ በራሱ ወጪ የሚያሳክምበት ስራ? *ቅዳሜና እሁድ ስራ የሌለበት አርብ ደሞ ግማሽ ቀን ብቻ የምትሰራበት? ይሄን ስራ የምትፈልግ/ጊ ከሆነ እባክህን አድራሻህን ላክልኝ . . . . . . . . . . . . ከዛ አብረን እንፈልጋልን😂😂😂😂  
Показати все...
😁 2👍 1👎 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በጭንቅላቱ ላይ ባጋጠመው ህመም ምክንያት ወደ አሜሪካ በማቅናት ህክምና ሲያደርግ የቆየው የኢቢኤስ ቲቪ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህች ዓለም በሞት መለየቱን የቅርብ ሰዎቹ ተናግረዋል። ኢትዮ አርሰናል ለመላው ቤተሰቦቹ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ መፅናናትን ይመኛል! ነፍስ ይማር 🕊😭 "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Показати все...
😢 12🕊 6
የምታዯቸውን እረከቦቶች በተመጣጠነ እና ኪስን በማይጐጎዳ መልኩ እኛጋር ያነኟቸዋል. ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን @yabu_badboy
Показати все...
🤩 2😁 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😁 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😁 9 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 8👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😁 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😁 11
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.