cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Jabir mustefa official 💡

👉"ወዳጅ አህባብ ተከታይ ለአላህ ብየ እወዳቹሃለው ♥ ይሄ የጃቢር የግል ገፅ ነው 👍

Більше
Рекламні дописи
6 446
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ደስተኞች ማለት... ልባቸውን አላህን በማውሳት ያረጋጓት እና ብቸኝነታቸውን ወደ አላህ በመጠጋት ያጠፉት ናቸው ☺️ ጠበብ ያለ ኑሮ ውስጥ እንኳን ቢሆኑም በፈገግታና በደስታ ተሞልተው ታገኛቸዋለህ🥰 አላህ ከነርሱ ያርገና🤲 {الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ} "(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡" [ሱረቱ ራዕድ:28]     @Islamic_direction🥀
Показати все...
00:30
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ሶላት ላይ እያለ ዉዹእ የፈታ ሰው ሶላቱን አቋርጦ በመውጣት ውዹእ አድርጎ መስገድ አለበት። ሰዎች ያዩኛል በሚል ፍራቻ ኃፍረት ይዞት ዝም ብሎ ከቀጠለ ግን፤ ከአላህ ይልቅ ሰዎችን ነውና የፈራው ከእስልምና መውጣት (ሪዳ) ውስጥ እንዳይገባ ይፈራለታል። https://t.me/Al_Islam_Media_Et
Показати все...
00:21
Відео недоступнеДивитись в Telegram
الابذكر الله تطمئن القلوب♥🤍 @Islamic_direction🥀
Показати все...
👉 አላህ ምስክራችን ነው ። ከቁርኣን ትርጉም ማብራሪይ ተቀንጭቦ የተወሰደ ኢኽዋኖች የሚጣሩበት የሀይማኖት አንድነት ወደ ኩፍር መጣራት ነው ። በአላህና በነብዩን ዲን መነገድ ነው ። ሙስሊሙን ማታለል ነው ። ከእነዚህ ጋር አንድ ነኝ ማለት አሳፋሪ ተግባር ነው ። የነብያቶችን የሶሀባዎችን ደምና አጥንት ዋጋ ማሳጣት ነው ። የዱንያ ክብር ይቅርባችሁ ካልሆ አላህ ምስክራችን ነው ። አላህ ፊት እንገናኝ ። https://t.me/bahruteka https://t.me/Ethio_Suna_Media https://t.me/Ethio_Suna_Media
Показати все...
በቃ አለቀልሽ! ...ብሎ ሁሉም በደመደመበት ሰዓት ደርሶ የሚያድንሽ አላህ ብቻ ነው!!! አብሽሪ የኔ መልካም😊🤍 @islamic_direction🥀
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጌትዬ🥀🥀 ማንነቴን እያወቅኩ እንዴት ልለምንህ! አንተነትህን እያሰብኩ እንዴት ተስፋ ልቁረጥ! ጠይቄህ ካልሰጠኸኝ ሌላ ማን ሰጪ አለኝ! ለምኜህ ካልተቀበልከኝ ሌላ ማን ሊቀበለኝ! ላንተ አጎብድጄ ካላዘንክልኝ ሌላ ማን ያዝንልኛል! ጌትዬ ልክ ለነቢይህ ሙሳ(ዐ.ሰ)ባህርን ፈልቅቀህ እንዳዳንካቸው እዝነትና ሰላምህን በሰዪዳችን ሙሀመድ እና በባልደረቦቻቸው ላይ አውርድ! አንተ የአዛኞች አዛኝ ሆይ በእዝነትህ ይሁንብህ እኔም ካለሁበት ጭንቅ ካንተ በሆነ ፈረጃ በአስቸኳይ አድነኝ!🤲 ===== የኢማም ዘይነል ዓቢዲን(ረ.ዐ)ዱዓእ @Islamic_direction🥀
Показати все...
00:24
Відео недоступнеДивитись в Telegram
❤❤ @Islamic_direction🥀
Показати все...
🕋ጁመአ🕋 "ሙሐመዱን ረሱሉሏህ" 🔹"(ሙሐመድ ሆይ!) #ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም። ያ ወደኔ የሚወረደው፣ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ነው፤ ታዲያ እናንተ ፍጹም ታዛዦች ናችሁን? በላቸው። እምቢም ቢሉ (በማወቅ) በእኩልነት ላይ ሆነን (የታዘዝኩትን) አስታወቅኋችሁ፤ የምትስፈራሩበትም ነገር ቅርብ፣ ወይም ሩቅ፣ መሆኑን አላውቅም፤ በላቸው።" (ሱረቱል አንቢያእ 107-109)፡፡ 🔹"ከደግ ነገር የሚያገኝህ ከአላህ (ችሮታ) ነው፤ ከመከራም የሚደርስብህ ከራስህ (ጥፋት የተነሳ) ነው፤ #ለሰዎችም ሁሉ መልክተኛ ኾነህ ላክንህ መስካሪም በአላህ በቃ።" (ሱረቱ-ኒሳእ 79)፡፡ 🔹"(ሙሐመድ ሆይ!) በላቸው፦ እላንተ ሰዎች ሆይ! እኔ ወደ እናንተ #ወደሁላችሁም የአላህ መልክተኛ ነኝ፤(እርሱም) ያ የሰማይና የምድር ንግስና ለርሱ ብቻ የሆነ ነው፤ እርሱ እንጂ ሌላ አምላክ የለም፤ ሕያው ያደርጋል፤ ይገድላልም፤ በአላህና በዚያም በአላህና በቃላቶቹ በሚያምነው የማይጽፍ የማያነብ ነብይ በሆነው መልክተኛው እመኑ፤ ቅንንም መንገድ ትመሩ ዘንድ ተከተሉት።" (ሱረቱል አዕራፍ 158)፡፡ 🔹"አንተንም #ለሰዎች ሁሉ በመላ፣ አብሳሪና አስፈራሪ አድርገን ቢሆን እንጂ አልላክንህም፤ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያውቁም።" (ሱረቱ ሰበእ 28)፡፡ 🔹አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ። [ሱረቱ አል-አሕዛብ,56] 🔹እነዚያ አላህንና መልክተኛውን የሚያስከፉ በቅርቢቱ ዓለም በመጨረሻይቱም አላህ ረግሟቸዋል፡፡ ለእነርሱም አዋራጅን ቅጣት ደግሶላቸዋል፡፡➎➐ አላህ ሆይ! በነብዩ ላይ ሰላምታ አውርድ፡፡ ሰላም አስፍንም፡፡›› "اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد" @Islamic_direction🥀
Показати все...
00:15
Відео недоступнеДивитись в Telegram
#መግዛት ከፈለጉ በውስጥ አውሩኝ #Namaa bittu berbaade keesan na haasofsesuu 📩 @abu_hafsaa ☎️0937618788 📌Location Jimma ✈️ቦታው ጅማ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌴🥀የኔ_አላህ🥀🌴 የኔ አላህ አል_አዚዝ ነው አሸናፊው ማንም የማይደርስበት የማይሸነፈው አሸናፊ የኔ አዚዝ በሚያለፉን ዳገቶች ላይ ሁሉ ሀይላችን ነው : ደከምኩ ብለን ተስፋ አንቆርጥም።የባሮቹን ውርደት የማይፈቅድ ተዋርደን ማየትን የማይሻው አሸናፊ የሆነ ጌታ አለን። 💜 የተደራረበብህ ችግር ቢተልቅምንኳ ለኔ አላህ ሁሉም ቀላል ነው በኢዛው ችግሮችህን ይረታልሀል:በደከመህ ጊዜ ደርሶ ሀይልን በመስጠት አሸናፊ ያደርግሀል፤ አለም አንተ ብቻ ወደሱ በመዞር ያ አዚዝ ከማለት አትቦዝን ጀግን ወንድም አለም! 💪 አንቺም እህቴ ነገሮች ተወሳስበው ህይወት ቢከብድሽም ማሸነፍ መገለጫው የሆነው አዚዙ ጌታሽ ሁሌም ከጎንሽ እንዳለ አስታውሺ ሁሉንም በድል ትወጪው ዘንድ የኢዛው ባለቤት የኢዛዉን ካባ ይደርብልሻል። ትወጪዋለሽም! አንቺ ብቻ ሰበቡን በማድረስ ወደሱ ዘረሽ ያ አዚዝ ከማለት እንዳትሳነፊ በርቺ'ማ የኔ አለም! 🥰 {وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ}❤️ ጌታህም እሱ በእርግጥ አሸናፊ አዛኝ ነው። ሰራ _አሹአራ [ ٩/9] @Islamic_direction🥀
Показати все...