cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኦያያ SP⚽️RT ET™

በየደቂቃው የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ትክክለኛ ቦታ! #ኦያያ ስፖርት ➠ ሀሳብ አስተያየቶን ☞ @oyayasport_botያጋሩን ለማስታወቂያ ስራ ➫ @kidus_g_michael

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
907
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

  • Файл недоступний
  • Файл недоступний
  • Файл недоступний
  • Файл недоступний
  • Файл недоступний
☀ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🌍 በአፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ 🇸🇳 ሴኔጋል 0-0 ግብፅ 🇪🇬 ፔናሊቲ [4-2] 🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አርባ ምንጭ ከተማ 1-1 ሲዲማ ቡና መከላከያ 3-1 ወልቂጤ ከተማ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታዎች ሊቨርፑል 3-1 ካርዲፍ ሲቲ ኖቲንግሃም 4-1 ሌስተር ሲቲ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ቫሌንሲያ 0-0 ሪያል ሶሴዳድ ባርሴሎና 4-2 አትሌቲኮ ማድሪድ ሪያል ቤቲስ 0-2 ቪላሪያል ሪያል ማድሪድ 1-0 ግራናዳ 🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ አታላንታ 1-2 ካግሊያሪ ቬኔዚያ 0-2 ናፖሊ ሳምፕዶሪያ 4-0 ሳሱኦሎ ቦሎኛ 0-0 ኢምፖሊ ዩዲኒዜ 2-0 ቶሪኖ ጁቬንቱስ 2-0 ሄላስ ቬሮና 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ ዶርትሙንድ 2-5 ሊቨርኩሰን ወልስቨርግ 4-1 ግሬተር ፉርት 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 ሎረንት 2-0 ሊንስ ሬምስ 5-0 ቦርዶ ኒስ 0-1 ክሌርሞንት ትሮይስ 0-0 ሜትዝ ስትራርቡርግ 1-0 ናንትስ ሬንስ 2-0 ብረስት ሊል 1-5 ፒኤስጂ
Показати все...
  • Файл недоступний
  • Файл недоступний
  • Файл недоступний
• የግብፁ ግብ ጠባቂ ጋባስኪ የፍፃሜው የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል ። •ሳድዮ ማኔ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል። • የ ካሜሩኑ የፊት መስመር አጥቂ ቪንሰንት አቡበከር በስምንት ጎሎች የወርቅ ጫማ አሸናፊ ሆኗል። • ኤድዋርድ ሜንዲ የውድድሩ ኮከብ ግብ ጠባቂ በመባል ተሸልሟል። SHARE"
Показати все...
ማኔ ሳላህን አፅናንቶታል ።
Показати все...
ሱፐር ሳዲዮ ማኔ ◉ ፕሪሚየር ሊጉን ያሸነፈ የመጀመሪያው ሴኔጋላዊ ተጫዋች ◉ ሴኔጋላዊ ሆኖ የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ያነሳ የመጀመሪያው ተጫዋች ◉ ሴኔጋል የመጀመሪያውን የአፍሪካ ዋንጫ ሲያሸንፍ የአሸናፊነት ጎል አስቆጥሯል።
Показати все...
🏆 የአፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ 🇸🇳 ሴኔጋል 0-0 ግብፅ 🇪🇬 ፔናሊቲ : ሴኔጋል 4-2 ግብፅ ° ሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነዋል ።
Показати все...
🇸🇳 𝗖𝗛𝗔𝗠𝗣𝗜𝗢𝗡𝗦 𝗢𝗙 𝗔𝗙𝗥𝗜𝗖𝗔 🇸🇳 ሴኔጋል በታሪካቸው ለመጀመርያ ጊዜ የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፕዮን ሆነዋል ! HISTORY WRITTEN BY THE #AFCON2021 LIONS OF TERANGA 🦁
Показати все...
🇸🇳 𝗖𝗛𝗔𝗠𝗣𝗜𝗢𝗡𝗦 𝗢𝗙 𝗔𝗙𝗥𝗜𝗖𝗔 🇸🇳 ሴኔጋል በታሪካቸው ለመጀመርያ ጊዜ የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፕዮን ሆነዋል ! HISTORY WRITTEN BY THE #AFCON2021 LIONS OF TERANGA 🦁 @DREAM_SPORT
Показати все...
🏆 የአፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ⌚️ ጭማሪ ደቂቃ (ተጠናቀቀ) 🇸🇳 ሴኔጋል 0-0 ግብፅ 🇪🇬 🏟 ስታድ ኦሌምቤ (ያውንዴ) * የዋንጫውን አሸንፊ ለመለየት ፍፁም ቅጣት ምት ይመታሉ
Показати все...
ግብፅ 🤝 እድል
Показати все...
ሴኔጋል 0 - 0 ግብፅ √ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ያለ ግብ መጠናቀቁን ተከትሎ አሸናፊውን ለመለየት ወደ ጭማሪ ደቂቃ አምርተዋል ።
Показати все...