cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Dear pain

💘💘💘ይታደሉታል እንጂ ኣይታገሉትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘 https://t.me/ake @akebomm

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
163
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

💔ልዩ ነሽ ብየ ተሸነፍኩልሽ አንቺ ግን.....ከሁሉም ብሰሽ ተገኘሽ😔 @akeboss
Показати все...
ከልብ❣የራቀ ካይንም👀 የራቀ ነው....... ልብ የኔ ያለው ሰው ሲርቀው አጠገቡ ያገኘው ሌላ ሰው የራሱ አድርጉ ያስተናግዳል...ልብ የፍቅር ማግኔት ነውና የወደደው ቢርቀው በቀረበው መሳቡ አይቀርም..የኔ ያለው ሰው የራቀው ልብ ውሎ አድሮ የሌላ ሰው መሆኑ አይቀርም....የልብ አፍ መፍቻ ስሜት ሳይሆን መቀራረብ ነውና❤️ @akeboss
Показати все...
💕💕❤️❤️#የፍቅር_ቃል ❤️❤️💘💘💘💘 . . . #የኔና_ያንቺ_ፍቅር . . . "የኔና ያንቺ ፍቅር አመትታት ስለተቆጠሩ አይደለም ፤ፍቅር የግዜ መርዘም እና ማጠር አይደለም፡፡ ፍቅር ማለት ያ' በማንኛውም አጋጣሚ በማንኛውም ሁኔታ በየትኛውም ቦታ ያሳለፍናት ያቺ ግዜ ደቂቃም ትሁን ቅፅበት የማይረሳ ትዝታን ያሳለፍንባት ፣በልቤ በልብሽ የተነጋገርንባት ፣በደስታ ሰክረን ያሳለፍናት፤ አዎ እሷ ናት!" @akeboss
Показати все...
​​🌹💌... ....ከፍቅር ይልቅ በዚህ ሰዓት እየጎዳኝ ያለው ትዝታ ነው ለመርሳት እነሳና አብረን ያሳለፍናቸው ጊዜያቶች ከነበርኩበት መልሰው ያስቀምጡኛል....መለያየታችንን ሳስብ ብቸኝነት ይሳለቅብኝ ጀመረ .....ውዴ ዛሬም ቢሆን አንቺን ከማሰብና ስምሽን ከመጥራት ለሰዓታት አልቦዘንኩም ይልቁኑስ .....ዘወትር ተቀምጬ ከማይሽ ቦታ ተቀምጬ ማዶውን እያማተርኩኝ ልቤ እንደማትመጪ እያወቀ አይኔ ግን አንቺን ይጠብቃል.......ከመቼው መጥተሽ እነዛ ውብ አይኖችሽን አይቼ እንደምጠግብ አላውቅም ........ባለቅስ ብጮህ ፍቅርሽ ከውስጤ ሊወጣ አልቻለም.....ብቻ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ ♥️አፈቅርሻለሁ♥️... @akeboss
Показати все...
በሄደው አትናደድ፤ በመጣውም አይግረምህ፤ ዛሬ የመጣውም ነገ ይሄዳል። ትላንት የሄደውም ነገ ይመጣል። ሁሉም እንደ ሰዓቱ ይለዋወጣል። አንተ ግን ቅንነትህን አትጣል!"🙏 ምክንያቱም እኛ እኛ ነን ሌላውን መሆን አንችልምና @akeboss
Показати все...
ብቻ እኔንጃ 😔ምን እንደምልሽ አላውቅም😢😢 ግና ናፍቀሽኛል 😘😘 ቸኮሌት ይዤልሽ ልመጣ ነበር 😊 ግን በምን ሰበብ ልምጣ😢 እኔንጃሚ...... በጣም ናፍቀሽኛል @akeboss
Показати все...
ከቆምኩበት ቦታ ቁሜ አንቺን አስባለሁ....😘😘😘 ቁጭ ብለን ካወጋንበትም ቁጭ ብዬ እተክዛለው--------😘😘😘 ጫወታና ሳቅሽን አስታውሼ እዚህ እኔ አለሁ---------😘😘😘 እንደምን ነሽ አረ እንዴት ነሽ እንደምነሽ አረ እንዴት ነሽ አንቺን እየናፈኩ ውዴን እያፈቀርኩ እዚህ ልኖር አለሁ ምክንያቱም እኔ አፈቅርሻለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘 @akeboss
Показати все...
​​🌹💌... ♥️አንቺ የልቤ ንግስት👑 እንድታፈቅሪኝ እና እንድታስቢኝ ላስገድድሽ አልችልም..... ግን አንድ ነገር የማስቸግርሽ ላንቺ ያለኝ ስሜት ምን ያክል ጥልቅ እንደሆነ እነድታውቂልኝ ብቻ ነው... ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,, @akeboss
Показати все...
♥️ከማፍቀር የሚገኝ ደስታ የራስ ነዉ ማፍቀር ምላሽ አይጠይቅም ፣የግድ መፈቀርም አይሻም ማፍቀር በራሡ ደስስ ይላል ቀኑን በመልካም ስሜት ሸፍኖ ሌቱን በመልካም ህልም ያሳርፋል💞
Показати все...
እውነት ነው…የሰው ልጅ ያጠፋል…ማድረግ የሌለበትንም ነገር ያደርጋል… ያመነውን ይክዳል… የባረከውን ይረግማል…ግን ሰውም ይለወጣል… እሚገባወን ያውቃል… ያበላሸውንም ያስተካክላል…❤️ @akeboss
Показати все...