cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

💫Øffiçăł Ãßřãĥăm🔥

Welcome to my chanel 😘 U can get👇👇 #lovely poem 💕💕💕💕 #couple plc💏 #tik tok vid💜 #music & dance vid 😏 For cross any comment @kingabrsh Plz Don't leave 🙏 @fndatafndata👈my group

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
175
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

❤️ Haniy 💔
Показати все...
Haniy 💔
Показати все...
ለማን ልማሽ እኔ😞 አንቺን ፍቅሬ ብዙ ነው🥺 ሚስጥሬ ቢከፋኝም 😓 ሆዴን ቢብሰው😢 አላማሽም ለሰው😔 @hayyru ✨🔥
Показати все...
ሴት ልጅ ለአንድ ሺህ ጠላቶቿ... ይቅርታ ልታደርግላቸው ትችላለች..ነገር ግን የወደደችው ሰው ልቧን ከሰበረው በፍፁም ይቅርታ ለማድረግ ትቸገራለች ስለዚህ ተጠንቀቅ! !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! for u!🔪
Показати все...
​​. 💔🤷‍♂#ፍቅሬን በምን #ቋንቋ💞 --------------------- ለአይኔ እንኳን ለአፍታ እንዳላጣሽ፤ እፈልግ ነበረ ፍቅሬ እንዲገባሽ። ግን እንዴት ልናገር እንዴት ስ ላውራ፤ ወደ ሌላ እንዳትሄድ እያለ ልቤ ሲፈራ። ስሜቱ ከባድ ህመሙ አይቻልም፤ ፍቅርሽ ከብዶኛል ያዢልኝ አልቻልኩም እንዴትስ ልናገር እንዴት ላውጣው፤ እያሰቃየኝ ነው ፍቅርሽ በእጣው። ፍቅር ሠው ይገላል ሲሉ እሰማለሁ፤ እኔ ግን ስላንቺ ስንቴ ሞቼ ተነስቻለሁ። ቃል ሲሰማ ከአንደበትሽ፤ በውበት ፍክትክት ይላል ፊትሽ። በምንስ ልግለፀው ፍቅርሽን በቃላት፤ እኔ ግን እፈራለሁ አይንሽን ለማየት። ❣ሁሌም 😔#እወድሻለው😔 ✨
Показати все...
» ሶስት ነገሮችን ተቆጣጠር! - ምላስህን - ንዴትህን - ስሜትህን » ሶስት ነገሮችን ፅዱ አድርግ! - ሀሳብህን - ሰውነትህን - ልብስህን » ሶስት ነገሮችን አትርሳ! - ምክር - ውለታ - ሞት
Показати все...
✨Join & Share✨ @loverzonn 🦋 @loverzonn 🦋
Показати все...