cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

HOT LOVE 🥰

በዚ ቻናልየፍቅር ጥቅሶች ያገኛሉ የፍቅር ቀልዶችንም ይዘንላቹ መተናል አቦ ይመቻቹ

Більше
Рекламні дописи
231
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ገና ስትመጪ ሳይሽ ከሩቅ ማዶ ሌላ አላይ አለኝ ልቤ አንቺን ወዶ ልቤም ቸኮለ አይናቼም ፈጠጡ በፍቅር እግሮቼ ውዳንቺ እየሮጡ ሰላምታ ጠየኩኝ እጆቼን ዘርግቼ አይንሽን እያዩ ሁለቱም አይኖቼ በጣም ደስ ብሎኝ ከልቤ እየሳኩኝ አንደበቴ ተከፍቶ እንቀመጥ አልኩኝ ዛፍ ስር ቁጭ ብለን ብዙ ስናወራ አውጥቼ ልነግርሽ የልቤን መከራ ዘቅዝቄ ነገርኩሽ ሁሉን በየተራ ፍቅሬን እንዳልነግርሽ አንደበቴ ፈራ እንግዲህ ልንገርሽ ልግለፀው እውነቱን አይኔ ይነግርሻል ባንቺ መጎዳቱን ካንቺ ተለይቼ መኖር አይሆንልኝ አፍቅሬሻለሁኝ ባክሽ እወቂልኝ ✨Join & Share✨
Показати все...
ታቂያለሽ ግን ምን ያህል እድለኛ እንደሆንሽ?🥰 አንድም ቀን ሳይዘል አንቺን ብቻ በልቡ አርጎ❤️ የሚያስብሽ ወንድ አለ😊እሱም እኔ ነኝ😘 በአንድ ቀን ውስጥ ⏱24ሰዓታቶች አሉ በ24 ሰዓታቶች ውስጥ 1440ደቂቃዎች አሉ በ1440ደቂቃዎች ውስጥ ደግሞ 86400ሰከንዶች አሉ እና የኔ አለም ላለማጋነን ያህል ከ86400ሰከንዶች ውስጥ 51600 ሰከንዶቼን አንቺን አስባለው😍 ምስልሽ አይኔ ላይ👁 ድምፅሽ ጆሮዬ👂 ውስጥ ይመላለሳሉ ደሞ ውዴ የልቤንስ ነገርማ አጠይቂኝ🫀 ባሰብኩሽ ቁጥር ምን ያህል እንደሚመታ💗💗 ልቤ አካሌን ጥላ ምትወጣ ይመስል ይሰማኛል🥺 ታዲያ የኔ አለም ይሄን ያህል በልቡ የሚያስብሽ ወንድ ካለሽ ከዚህ በላይ ምንስ እድለኝነት አለ?
Показати все...
እኔ እንደማስበው ይታይሻል ወንዙ፣ጎርፍ እዳስጨነቀው ይታይሻል ሰማይ ፣ደመና እደዋጠው እኔም እንደሰማይ፣ውጦኛል ትዝታሽ እኔ እደማስበው፣ ባያስብብ ውስጥሽ እኔ ጠላሻለሁ፣ውሸት ነው ምወድሽ
Показати все...
00:03
Відео недоступнеДивитись в Telegram
polar-bear.mp40.77 KB
00:03
Відео недоступнеДивитись в Telegram
mp4.mp41.05 KB
00:15
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Gifybot-1211.mp45.95 KB
00:06
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Gifybot-8834.mp46.29 KB
ደስተኛ😃😄 ለመሆን 1 አለመዘግየት 2 አለመዋሸት 3 ቀለል ያለ ኑሮ መኖር 4 ብዙ አለመጠበቅ 5 የበለጠ መስራት 6 ሁሌም ፈገግ ማለት🙂😊 7 በፈጣሪ ማመን 8 ተስፋ አለመቁረጥ መልካም ምሽት ይሁንላቹ!!!❤️❤️❤
Показати все...
አንድ ቀን አፍቅረኝ አልልህም እኔ እንዳፈቀርኩህም ተጎዳ አልልህም እኔ እንደተጎዳሁት አንተ በኔ ቦታ ማየት አልፈልግም ከቴ አያረካኝ..... ግን ብቻ አደራ... ከልብህ ውደደኝ ከውስጥ አኑረኝ ከህሊናህ ካልራኩ ቢቆጠሩ አመታት ታፈቅረኝ ይሆናል አንድ ቀን ምናልባት።🥺🥺
Показати все...
በእወደዋለሁ ተጀምሮ በናፍቆኛል ብቻ የተዘጋ አጭር ምእራፍ ግን ብዙ ስቃይ የያዘ ያልተተረከ ታሪክ አለ። 🦋🦋 🦋
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.