BLOBI™
Any body In my channel always be true and first love your self 😉 And u get quates new Amharic musics
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
179
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Repost from የኢትዮጵያዊያን Profile Picture
00:40
Відео недоступнеДивитись в Telegram
#እባክህ_አንድዬ!🙏
ከወለዱት በላይ እዝነትህ ይልቃል
ቢሰወርም ከኛ ላንተ ይታወቃል...
ጎርፉን አድርቅና መንጥረህ ጫካውን
ገላልጠህ እውነቱን አስገኘው ጨቅላውን
እባክህ አንድዬ....🙏
በጆችህ ነውና መኖሩም መሞቱ.....
ያለበትን አውቃ ልቧ እንዲያርፍ እናቱ
ይሄውና በለን አሳየን ማርኮንን.......
በኛ አቅም አልሆነም ደከምን ባከንን
እባክህ አንድዬ ሳታድር ሳትውል.....
በረቂቅ ጥበብህ ጠቁመን አንድ ውል
አስሩን እያሰብን ተምታተናል እኛ ....
ካለበት አውጥተህ አምጣልን ወደኛ..
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ሊንክ ያልፅፍኩት ለሁሉም ሼር እያረጋቹ እንዲደርስ ነው!!!!
1.69 MB
Показати все...
ለ ኢትዮጵያዊያን Profile picture ተብሎ የተከፈተ
ለ ኢትዮጵያዊያን Profile picture ተብሎ የተከፈተ አሪፋ ቻናል ነው ይሄን ቻናል በመቀላቀላቹ ምትጠቀሙት እንጂ ምትጎዱት ነገር የለም
https://telegram.me/amharictiለማንኛውም አስተያየት በዚ @Eyobavscr7 ያዋሩን Crater by Eyoba
00:32
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የሳላህን አስተያየት ሰማቹ😂😂😂😂
@manchester_unitedfan
@manchester_unitedfan
5.06 MB
😳😳አንዱ አይን አውጣ 😝የእጮኛው ቤት🏘 ይሄድና አባቷን👨🦳 አስጠርቶ
👨🎤ጎረምሳው: -"ልጅዎን ለማግባት ነው" 😍😍
.
.
👨🦳አባት: - ልጄን ለጋብቻ ልትጠይቅ መጥተህ 🤔😧በአጠገቤ ማስቲካ ታኝካለህ ትንሽ እንኳን አታፍርም ?😣😏 ክብረቢስ 😡😡?
.
👨🎤ጎረምሳው: -"ይቅርታ 😔ጌታዬ ስለጠጣው 🍺🍻አፌ እንዳይሸት ብዬ ነው😋😉 "
.
.
👨🦳አባት: -"ጭራሽ 🙊መጠጥም🥃 ትጠጣለህ?"😑🤔
.
👨🎤ጎረምሳው: -"አዎ😃 ግን አልፎ አልፎ ናይት😆 ክለብ 🎉🎉ስሄድ ብቻ ነው 🤷♂ምጠጣው🥃🍺🍺
.
.
👨🦳አባት: -"🍻ናይት ክለብ ስሄድ ብቻ?!! 😤😤🤔አታፍርም😕😣 እንዴ ልጄን ለመጠየቅ ስትመጣ?🤔🤔 "
.
👨🎤ጎረምሳው: -"ከእስር ቤት🚔 ስወጣ ነው መሄድ 🙂የጀመርኩት እንጂ በፊት አልሄድም🙅♂ ነበር "
.
.
👨🦳አባት: -"የባሰ አታምጣ!!! 😌😟😟አንተ ሌባ ልጄን 😤ሰርቀህ ልታበላት ነው እንዴ?😠"
.
👨🎤ጎረምሳው: -"ሌባ አይደለሁም😵 ሰው ገድዬ 🔫ነው እስር ቤት⛓ የገባሁት"
.
.
👨🦳አባት: -"ምን!!!! 😳😳😱ነብሰ ገዳይ ነህ?
.☹️☹️
👨🎤ጎረምሳው: -"አይደለሁም😑 የዛን ቀን በጣም ተናድጄ😡 ስለነበር🤷♂ ነው ሰውየው የኛ 🏚ጎረቤት ነበር ልጁን ለማግባት💑 ጠይቄው ከለከለኝ🚫 ከዛ ገደልኩት::🔫"🔪🔪🔪🔪
.
.
👨🦳አባት: -"ና 🤗እስቲ ልጄ ️️ና እቀፈኝ ለልጄ እንዳንተ አይነት ጥሩ ባል ነበር ስፈልግ የነበረው'😹
🙊ወንድ ካሉ እንዲ ነው😂😂😂
@Nardita8
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.