cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ň€Ť§Ï Ň€Ť§Ï

Photo ~ post News ~kb Music & voice music 🎵🎧 Birthday ~pic 🍰🍷 School~vibe Couple mood pic #Cross 👉 @netsitalker መሳጭ የፍቅር ግጥም& ታሪክ Ende posatlhu mteflgut photo kala ba inbox @netsitalker

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
408
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
00:02
Відео недоступнеДивитись в Telegram
00:09
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎉⭐️ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል እንመኛለን።🎉⭐️
Показати все...
ፎቶ - ቪድዮ ፦ ለህፃን ማርኮን የሻማ ማብራትና የፀሎት ሰነ ሰርአት በላዛርስት ትምህርት ቤት አካባቢ እየተከናወነ ይገኛል። እጅግ ብዙ ሰዎች ተገኝተዋል። ህፃን ማርኮን ከትምህርት ቤት ሲወጣ በጎርፍ ከተወሰደ እንሆ ወደ 8ኛ ቀን እየተሸጋገርን ሲሆን እስካሁን ሊገኝ አልቻለም ፤ ፍለጋው ግን ቀጥሏል ። (ዳኒ - Tikvah Family) @tikvahethiopia
Показати все...
"መከራ አይቼ ያሳደኳት ልጄ ጠፋችብኝ😭" #እናት #ዛሬ_9ኛ ቀኗ ነው እናቷም #እያለቀሰች_ነው😭😭 ይህች የ16ዓመት ታዳጊ #ርብቃ_ስንታየው ትባላለች!የ10ኛ ክፍል ተማሪም ናት! #ጥር10 ማክሰኞ ወደ ምትማርበት አብዮት ቅርስ(ጂሴ) ት/ቤት ለመሄድ ላንቻ ከሚገኘው ቤታቸው በጠዋት ዩኒፎርሟን ለብሳ ደብተሯን ይዛ ትወጣለች! ከትምህርት መልስም ታቦት ለመሸኘት ያሬድ ቤተክርስቲያን ትሄዳለች! ሁሉም ወደ ቤቱ ሲመለስ እንኳን አድራ አምሽታ የማታውቀው ርብቃ ግን በዛው ቀረች😭 እናቷ እራት አዘጋጅታ ብትጠብቃትም ድምጿ ሳይሰማ ያለችበት ሳይታወቅ 9ኝ የሰቀቀን ቀናት ተቆጠሩ😭 ስልኳም እስካሁን ዝግ ነው😭 እናት በጭንቀት በየፖሊስ ጣቢያና ሆስፒታሉ ብቻዋን እየተንከራተተች ነው😭 #እባካችሁን_እናግዛት🙏 ደህና እንድትሆን እየፀለይን #SHARE_ሼር እያደረግን እናፋልጋት🙏 "ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም" #ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት 0901233193-ሳራጥበቡ (እናት) 0941566109-ማሜ (አክስት) 0962253486-አዲስአለም(አክስት) 0968586629-ሚኪያስ ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን @BiniGirmachew @BiniGirmachew መልካም የስራ ቀን ሌሎች እንዲያነቡትም Subscribe እና Share ያድርጉ
Показати все...