cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethio_መዝናኛ😘

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @promother_bot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ @Ethio_mezenaga_bot ° ° [ Ethio_መዝናኛ የእናንተው ቀልደኛ ] ° ° ° ° Creator @miki_man2

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
216
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ጀለስ ነገ እጮኛውን Propose ሊያረግ ነው እኔ ደሞ ደንግጣ ከምታለቅስ ብዬ አሁን ልነግራት ነው😜🤣
Показати все...
👍 9
ሽሮ አርብ እንገናኝ ሌላ ምንም አልልሽም
Показати все...
👍 3
ቅርጫ መዝጋቢዎች... ምናለ ለገና እንዲህ አይነት ቀንዳም በሬ ገዝታቹ ብታርዱልን😜🤣
Показати все...
👍 3
ጀለስ ነገ እጮኛውን Propose ሊያረግ ነው እኔ ደሞ ደንግጣ ከምታለቅስ ብዬ አሁን ልነግራት ነው😜🤣
Показати все...
🤣 2
አብረን እንደር ትለኛለች እንዴ አብረን ከዋልን አይበቃትም 😜😜
Показати все...
#ይገርማችዋል እኛ የገዛነው በግ በአአአአአ ሲል ጎረቤት በግ ሰምቶ በበግኛ መልሶ በአአአአአአአአ አለሁ..... ሌላኛዉ በግ ደሞ ይሄን ፖስት እየያነበበ ነዉ😂🤣
Показати все...
🤣 2
ሁልሽም እንካን አደረሰሽ 😜😜😜
Показати все...
👍 3
ካለ ቦታው ከተገኘ አልማዝ ይልቅ በቦታው የተገኘ ነሃስ የበለጠ ዋጋ ያወጣል።🤔🤔
Показати все...
👍 5
ይሄ ደደደሞ በዚ ሰአት ደውሎ የተዘራ ስልክ ነው ይለኛል እንዴ... #አይ_የታጨደ_ነው 😜😜😜
Показати все...
👍 3
እግዜር እረኛ ነው ፣ ስልህ ተስማምተሃል ታዲያ ከብት ስልህ ፣ ለምን ይከፋሃል ? 😁
Показати все...
👍 6
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.