cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Horn sport

ማንኛውንም ስዕል ለማሳል የምትፈልጉ በዚህ ልታገኙን ትችላላችሁ @Boysof58 ወይም በስልክ ቁጥራችን 0942135307 0932979134 ልታገኙን ትችላላችሁ

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
164
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ጥብቅ ማስታወቂያ‼️ ከኢፌድሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት!! በኮቪድ-19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረዉን ትምህርት ለማስቀጠል ዩኒቨርሲቲዎች ከጥቅምት 23/2013 ዓ/ም ጀምሮ ተማሪዎቻቸው ሪፖርት እንዲያደርጉ ማስታወቂያ ማውጣታቸዉ ይታወቃል፡፡ በተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ለተወሰነ ጊዜ የተማሪዎችን እንቅስቃሴ ለጊዜዉ መግታት አስፈልጓል፡፡ በዚሁ መሰረት:- 1. እስካሁን ዩኒቨርሲቲወቻችሁ ላይ የደረሳችሁ ተማሪወች በግቢያችሁ እንድትቆዩና በየግቢያችሁ የሚሰጣችሁን ማሳሰቢያ እየተከታተላችሁ እንድትንቀሳቀሱ፤ አካባቢያችሁ ያለ የትኛውም የተለየ ጉዳይ ለተቋሞቻችሁ ሃላፊዎች እንድታሳውቁ 2. እስካሁን ከወላጆቻችሁ አካባቢ ያልተነሳችሁ በቀጣይ ተለዋጭ ማስታወቂያ እስኪወጣ ድረስ ከወላጆቻችሁ ጋር እንድትቆዩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር!!
Показати все...
Показати все...
@DESIGN_ART12

#Wdeder #sweet drawing photos #sweet drawing videos #all in one Chanal cross lemaderge @VERON1LOVE Yehew

Join
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.