cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Striving Muslimah

If You have any comment @hijabi_habesha @Jumanaah

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
172
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
Sign the Petition

Impose Financial and Military Sanctions on Israel for War Crimes

ነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) በአንድ ወቅት ከባልደረቦቻቸው ጋር ተቀምጠው ሳሉ እንዲህ በማለት ጠየቁ "ከናንተ መካከል ዛሬ የፆመ አለን?" አቡበከር ሲዲቅ (ረዐ) "እኔ" ሲሉ መለሱ። ቀጥለውም "ከናንተ መካከል ዛሬ ሰደቃ የሰጠ አለን?" ሲሉ ጠየቁ አሁንም አቡበከር (ረዐ) "እኔ" ሲሉ መለሱ። ነብያችን (ሰዐወ) "ዛሬ ከናንተ መካከል ጀናዛን የቀበረ አለን?" ሲሉ አስከትለው ጠየቁ፣ ለሶስተኛ ጊዜ "እኔ" ሲሉ አቡበከር አስሲዲቅ መለሱ። ነብያችን (ሰዐወ) "ዛሬ የታመመን የጠየቀ አለ?" ሲሉ ጠየቁ። የዋሻው እግረኛ፣ የነብያችን ምትክ፣ ኸሊፋው አቡበከርም በድጋሜ "እኔ" አሉ። ይህን ጊዜ ነብያችን ዐሰወ ፈገግ አሉ እና እንዲህ አሉ "እነዚህ አራት መልካም ተግባራት በአንድ ቀን አንድ ሰው ላይ አይሰበሰቡም ሰውየው የጀነት ካልሆነ በቀር።" ምን ያማረ ብስራት ነው? ሱብሃነሏህ! ታድያ ይህን የመልካም ተግባራት በዚህ በተከበረው ወር በአንዱ ቀን ተሰብስበን እናሳልፈው ዘንድ ነጃሺ መስጂድ እና መድረሳ ለሁለተኛ ጊዜ "የአቡበከር ውሎ 2" በማለት ሰይሞ ኑ! አብረን ሰደቃ እንስጥ፣ አብረን እንፁም፣ አብረን የታመመ እንጠይቅ፣ አብረን በኮተቤ መካነመቃብር ተገኝተን የሞተ ካለ ቀብረን ከሌለም ዘይረን ራሳችንን በማይቀረው ጉዞ ገስፀን በኸይር ተግባራት የታዋበ ውሎ እንዋልና ከቢሻራው እንቋደስ እንላለን። የፊታችን ቅዳሜ ጠዋት 5:00 በነጃሺ መስጂድ እና መድረሳ ለመመዝገብ በዚህ ስልክ ይደውሉ 09-27-70-75-98 ፉዐድ ሽፋ
Показати все...
Now share this one and be ready for Ramadan
Показати все...
Asselamu Aleykum Dear brothers/ Sisters The third round of the 'Minds Pleasure' series presented by Nejashi Mesjid & Mederssa will continue this sunday. The topic of our discussion is "The higher objectives of Sheria (مقاصد الشريعة). Speaker: Dr. Idris Mohammed Jan. 17/2020, 3:30 (local time) @ Nejashi Mesjid, Megenagna
Показати все...
ሳላህ ሙሐመድ በ ካሊግራፊ ዘርፍ
Показати все...
10.97 MB
Vote please😁
Показати все...
Intellectual Discussion on the Topic of Imam Abu Hamid Al-ghezali; His Life and Works Speaker: Mukhtar Hassan Moderator: Pr. Mohammed Habib Dec. 20/2020, @3:30 Location: Nejashi Mesjid, Megenagna
Показати все...