cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

+ SPORT™ ⚽

👉ትኩስ የስፖርት ወሬዎች🚨 👉የዝዉዉር ዜናዎች🔄 👉ከየስታዲየሞቹ የቀጥታ ጨዋታዎች🎙 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ፕርምየር ሊግ 🇪🇸 ስፔን ላሊጋ 🇮🇹 ጣልያን ሴሪኤ 🇩🇪 ጀርመን ቡንደስሊጋ 🇫🇷 ፈረንሳይ ሊግ 1 🇪🇺 ሻምፒዮንስ ሊግ 🏆⚽️ ሁሉንም በአንድ!⚽️🏆 📲ለማንኛውም አይነት አስተያየቶ በ @plus_ethio_comments_bot ላይ ያድርሱን

Більше
Іспанія34 741Мова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
362
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አመለሸጋዉ የታዳጊዎች አባት ሙልጌታ ምህረት ......... የአንድ ትልቅ አሰልጣኝ ማንነት የሚወሰዉ ሲኒዬር ተጫዋቾችን ሚልዮኖችን መዥረጥ አድርጎ የዋንጫ ቡድን በሰራ አይደለም ፤ ዋንጫዉ 10 ጊዜ ቢቀር እንኳን ለነገ ሀገር ተረካቢ የሆኑ ታዳጊዎችን እንደማሳደግ የሚያስደስት ነገር የለም። ባለፈዉ አመት ዘጠኝ ታዳጊዎችን ወደ ዋናዉ ቡድን አሳድጓል ፤ አንድ ሲኒዬር አሰልጣኝ ቢበዛ የሚያሳድገዉ ሁለት ሶስት ታዳጊዎችን ነዉ እርሱንም አሳድገናል ለማለት ነዉ ካሳደጉ በኋላም ከዘጠና ደቂቃ በኋላ እያስገቡ በራስ መተማመናቸዉ እንዲወርድ ያደርጉታል። በሀገራችን አሰልጣኞች ታሪክ በወጣቶች ፈጠራ እና ችሎታ ስለሚያምን አብዝቼ የምወደዉ አሰልጣኘ ነዉ ፤ ሲበዛ አመለሸጋ አሰልጣኝ ነዉ ቀጣይ አመት በሀዲያ ሆሳዕና መልካም የዉድድር አመት እንዲሆንለት ምኞቴ ነዉ። አመለሸጋዉ የታዳጊዎች አባት ❤️ ✍️ kidus amdemicahel
Показати все...
✍️ኢትዮጲያ ቡና ከአሠልጣኝ ካሳዬ በተጨማሪ ከአማካዩ ታፈሰ ሠለሞንም ጋር መለያየቱ ተረጋግጧል። ከዚህም በተጨማሪ ክለቡ ከታች ለምዘረዝራቸው ተጨዋቾች ክለብ እንዲፈልጉ ነግሯቸዋል፦ ዊሊያም ሠለሞን አበበ ጥላሁን ቴዎድሮስ በቀለ ሀይሌ ገ/ትንሳኤ ሚኪያስ መኮንን ተመስገን ገ/ኪዳን አቤል እንዳለ……ናቸው። አንዳንድ ተጨዋቾች ኮንትራታቸው ባለማለቁ ከክለቡ ጋር ኮንትራታቸውን በሚቀዱበት ጉዳይ ዙሪያ ተጨማሪ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል!
Показати все...
#update አሰልጣኝ ካሳየ አራጌ || Loading................⏳ በሀገራችን ዉብ ኳስ አጨዋወት በራሱ ፍልስፍና የሚታወቀዉ አሰልጣኝ ካሳየ አራጌ ቀጣዩ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርቧል። ከክለቡ አከባቢ በተሰማዉ መረጃ አሰልጣኙ ፋሲልን መቀላቀሉ የማይቀር ነዉ እየተባለ ሲገኝ ሐምሌ አንድ በሚከፈተዉ የዝዉዉር መስኮት ይፋ እንደሚደረገ ተገልጿል። አዲስ ነገር እስካልተፈጠረ ድረስ አሰልጣኙ ፋሲል ከነማን መቀላቀሉ አይቀርም!! Yonas Amare #KasayeArage #FasilKenema #EthiopianPremierLeague #TransferWindow#update አሰልጣኝ ካሳየ አራጌ || Loading................⏳ በሀገራችን ዉብ ኳስ አጨዋወት በራሱ ፍልስፍና የሚታወቀዉ አሰልጣኝ ካሳየ አራጌ ቀጣዩ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርቧል። ከክለቡ አከባቢ በተሰማዉ መረጃ አሰልጣኙ ፋሲልን መቀላቀሉ የማይቀር ነዉ እየተባለ ሲገኝ ሐምሌ አንድ በሚከፈተዉ የዝዉዉር መስኮት ይፋ እንደሚደረገ ተገልጿል። አዲስ ነገር እስካልተፈጠረ ድረስ አሰልጣኙ ፋሲል ከነማን መቀላቀሉ አይቀርም!! Yonas Amare #KasayeArage #FasilKenema #EthiopianPremierLeague #TransferWindow
Показати все...
Фото недоступне
አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ || Loading.....⏳ ባለፈዉ አመት ከአዳማ ከነማ ጋር ቆይታዉን አድርጎ በስምምነት የተለያየዉ ፋሲል ተካልኝ መከላከያን በአሰልጣኝነት ለመምራት ከስምምነት ደርሰዋል ፤ አሰልጣኙ እና ክለቡ በጥሩ የንግግር ሁኔታ ላይ ያሉ ሲሆን አዲስ ነገር እስካልተፈጠረ ድረስ ነገ ወይም ከነገ በስቲያ ይፋ እንደሚደረግ መረጃ ወጥቷል። በነገራችን ላይ ብዙ ተጫዋቾች ለአንድ ክለብ ለመቀላቀል ከተስማሙ በኋላ በአቋራጭ ሌላ ክለብ በተሻለ ገንዘብ ወደ እነርሱ በመደወል ስለሚያነጋገራቸዉ እንጂ አሳማኝ መረጃዎች ይቀጥላሉ። Yonas Amare #Betking #Ethiopian #PremierLeague #FasilTekalgn #Transfer
Показати все...
#update መሀመድ ኑር ናስር, ፍፁም ጥላሁን ,ፍሬዘር ካሳ በንግግር ላይ ናቸው ገና ስምምነቱ አልተጠነቀቀም
Показати все...
Фото недоступне
✍️ኢትዮጲያ ቡና ለቀጣዩ አመት ከወዲሁ ዝውውሮችን እየፈፀመ ያለ ሲሆን……ዛሬ 5 የሚደርሱ ተጨዋቾች በአዲስ ኢንተርናሽናል ሆስፒታል ተገኝተው የጤና ምርመራቸውን አድርገዋል። በነገው እለትም ተጨማሪ ሶስት ተጨዋቾች ከክለቡ ለመነጋገር ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡ ይጠበቃል። የተጨዋቾቹ ስም ለጊዜው በይደር ይቆይ……ለፍንጭ ያህል ግን አብዛኞቹ ተጨዋቾች በየክለባቸው ጥሩ ጊዜን አሳልፈዋል!
Показати все...
♨️ቀድሞ ጆይን ላደረገ አድሚን የሚሰጥ እና የ25 ብር ካርድ የሚሸልም ቻናል😮😮😮 😇😇😇እና ምን ትጠብቃለህ ወገን ቶሎ ሳት ቀደም #Join በል👇👇👇
Показати все...
JOIN
00:05
Відео недоступне
በየቀኑ የሚለቀቁ ምርጥ በሳቅ የሚገሉ አጫጭር ቪዲዮዎች ,Tik Tok እና ገራሚ ሚምች ቀኖን ለማሳመር ከፈለጉ JOIN ይበሉ !!!!!! Join ብለዉ ገብተዉ ይመልከቱ ይህ እድል እንዳያልፎት ህይወቶ ላይ ጣዕም ይጨምሩ ድንገት ቻናላችን ካልተመቻቹ ቀላል ነዉ Leave ይላሉ JOIN ብቻ ይበሉ በኛ ይሁንቦት ይወዱናል ✌✌
Показати все...
4_6005790896145039886.mp40.12 KB
JOIN!
🥳ተመለሰ ተመለሰ ተመለሰ🥳 🎉ተወዳጁ Perfect Wave ተመለሰ🎉 😱ቻናላቹን በአጭር ጊዜ ማሳደግ ይፈልጋሉ ምንም ብር ሳይከፍሉ ምንም ስራ ሳይሰሩ ቻናላቹ ለማሳደግ ይጠቅሞታል አሁኑኑ ይመዝገቡ።🔅 📢 ዌቭ ፕሮሞሽን ማለት ለምሳሌ ያህል 5 ቻናሎች ቢኖሩ የ ሁሉንም ቻናል ሊንክ 4ቱ ላይ ይፖሰታል። ከዛ ሰአቱ ሲያልቅ ሁሉም ጋ ይደለታል ማለት ነው ። እንደዛ እየተደረገ ነው የሚሰራው ። 👉ከ300_500 👉ከ600_1k 👉ከ1k_3k 👉ከ3k_5k 👉ከ5k_7k 👉ከ7k_10k ድረስ ያላቹ የቻናል ባለቤቶች ተመዝገቡ በፍፁምና በታማኝነት እንሰራለን ✅ ‼️ስትመጡ ሁለት ሁለት DISK ይዛችሁ ኑ‼️ ➡️ Diskአቹ አሪፍ ከሆነ እስከ 70 ሰዉ ይገባል‼️ ✍መመዝገብ የምትፈልጉ አናግሩኝ @Perfectwaver ለSpam👉 @Perfectwaverbot
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.