Official hanan
ማንኛውም ስራ እና የስራ ሀሳቦችን ያጋሩን 0935563862 ቤት መሸጥ/ማከራየት መኪና መሬት ኤሌክትሮኒክስ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሁሉንም ሚያገኙበት ይደውሉልን ሀናን ቢዝነስ 0935563862 0964358644 ውድ ቤተሰቦች ሀሙስ እና ቅዳሜ ስራ አይኖረንም ባለመደወል እና ቀድማቹ ቀን በመቅጠር ያግዙን🙏
Більше1 382
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል" የሚባል አባባል አለ፤ መጀመሪያ ራስህን አድን፣ ራስህ ላይ አተኩር! እንዲህ ባደርግ ሰዎች ይደሰቱብኛል ማለቱን ተወውና 'እኔን ደስተኛ የሚያደርገኝ ምን ባደርግ ነው?' በል።
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
🫡 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አምላኬ ሆይ ሰው በራቀኝ ሰአት ማንም በሌለኝ ሰአት ሀዘኔ በበዛ ሰአት ብቻ ሳይሆን
በድሎቴም በደስታየም እድል ከኔ ጋር በሆነችበች ሰአት እንዲሁም ሰው ከኔ ጋር በሆነ ሰአትም የማስታውስህ አርገኝ🙏
ALHAMDULILLAH 🌟🤎
00:08
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Eid al adha Mubarak❤️
ኩሉ አሚን ወኢንቱ ቢኸይር
6.70 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
『አላህ ለባሪያው መልካምን በሻለት ጊዜ ምላሱ በ (ነብዩ) ሙሀመድ ﷺ ላይ ሰለዋት እንድታደርግ ያገራለታል።』
(ኢብኑል ጀውዚይ)
Фото недоступнеДивитись в Telegram
«...ጌታዬ፤ ካንተ ውጪ ረዳት የሌላትን፤ ጭንቅ፤ ጥብብ ያላትን ልብ ሁሉ እዘንላት...»
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.