uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

የአብስራ

የአብስራ

Відкрити в Telegram

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

Показати більше
499
Підписники
-224 години
-57 днів
-130 днів
Архів дописів
Repost from N/a
ማስታወሻ 3 do - በየጊዜዉ ሚደረጉ ነገሮችን ለመጠየቅ 1. do you work everyday? 2. do I work everyday? 3. do we work everyday? do - ትዕዛዝ ለመስጠት do your job properly. do - ስራዉ በአግባቡ እንደተሰራ ለመጠየቅ. 1. do I do my job correctly everyday? 2. do we do our job correctly every week? 3. do you do your job correctly every month? 4. do they do their job correctly every 12 hours? does- ታሚዉ ድርጊቱን ማድረጉን ለመጠየቅ Example:- 1. does she work everyday?                    2.does he work every day?                   3.does it work everyday? does- ምላሽ ለመስጠት Example:-1. yes,she does  work everyday. 2. yes, he does  work everyday. 3. yes, it does work everyday.                    Can-:- ብቃትን ለለመነገር/ ለመጠየቅ Example:- 1. Can you do it by yourself?    Answer - yes, I can do it by myself. Could:- ያለፈ መቻልን ለመናገር/ለመጠየቅ ወይም (politeness) ለማሳየት። Example:- 1. Could he have done it?          Answer - yes, he could have. I could drive you home today, if you want.(politeness) May :- ይቻል ይሆን ብሎ ለመጠየቅ/ ሊደረግ እንደሚችል ለመናገር Example:- 1. May, I get in?        Answer-  yes , you may. Might -በትንሹም ቢሆን ሊሆን እንደሚችል ለመናገር Example - it might be missing. is - መሆንን ለመጠየቅ 1.is he the doctor that you were telling me about? Answer- yes he is/ no he is not. 2. is - she a pilot? Answer- yes she is/ no she is not. are -  መሆንን ለመጠየቅ 1. Are they the pilots that you were talking about? Answer- yes they are/no they are not. 2. Are we going to walk home? Answer- yes,we are / no we are not. am-  መሆንን ለመጠየቅ 1. am I the person your looking for? ጥያቄ ካለ እቀበላለዉ።

አስፈላጊነትን መናገር ክፍል-1

ነኝ በኢንግሊዘኛ ምንድን ነዉ?

ነዉ በኢንግሊዘኛ ምንድን ነዉ?

Repost from N/a
ቁጥርን ለመግለፅ ምንጠቀማቸዉ ቃላት ክፍል1። ለመመልከት፦ https://youtu.be/ztDkIMPTeAw?si=EGJAhty6JgLm4JIB

Repost from N/a
በ1 ቃል በመጠቀም ምትፈልጉትን... በ"youtube":- https://youtu.be/UEMykNUEwH0?si=NZ5eyIuDGpcYMvFY

Repost from N/a
መሆንን በ1 ቃል መግለፅ። ለመመልከት:- https://youtu.be/vzL9xw9Ctco?si=EhvZUj9YvA8MJl9R

ማስታወሻ ሁለት pronouns- ተዉላጠ ስሞች subject - አድራጊውን ለመወከል object - ድርጊት የተፈፀመበትን ለመወከል possessive - ባለቤትነትን ለማመላከት First person - ተናጋሪው ስለተናጋሪዉ ሲናገር፦ subject  object   posssesive I - እኔ       me - እኔ    my- የኔ we - አኛ   us - እኛ   our - የኛ Second person  - ተናጋሪዉ ለአድማጩ ሲናገር ፦ (subject/ object) እንደሁለቱም ያገለግላል you፦ አንተ /  አንቺ / እናንተ possessive your :- የአንተ/ የአንቺ/ የእናንተ Third person - ስለሚታማው ግለሰብ ሲወራ፦ singular -ነጠላ subject     object        possesive he - እሱ      him- እሱ       his - የርሱ she  - እሷ    her - እሷ      her - የርሷ it - ነገርየዉ   it  - ነገርየዉ   its -  የነገርየዉ plural- ብዙ subject      object      possessive they - እነሱ   them- እነሱ    their- የነሱ Singular - ነጠላ he - እሱ she - እሷ it - ነገርየዉ you - እሷ/ እሱ Plural -  ብዙ we - እኛ They - እነሱ you - እናንተ Verb to be - የመሆን ግሶች is - ነዉ / ናት እንደባለቤቱ am - ነኝ are - ናቸዉ/ነን  እንደባለቤቱ was - ነበረ / ነበረች እንደ ባለቢቱ were - ነበሩ / ነበርን  እንደ ባለቤቶቹ ግልፅ ያልሆነ ጥያቄ ካለ እቀበላለው።

Repost from የአብስራ
+2
Simple Present Tense.(አሁን) በምስል የተደገፈውን ማብራሪያ በ"youtube" ለማግኘት ደግሞ እዚህ ይጫኑ፦https://youtu.be/QqlkhYW-erU?si=Rm5AEKIYbBfF9Quv የአብስራ የጥናት አገልግሎት።

Repost from N/a
ግዴታ መሆኑን በአንድ ቃል ተጠቅማችሁ  ግለፁ። በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/hpWHGOgmPDM?si=cZrIoSQGuNm1H0LH

Repost from N/a
ለኔ ለስራዬ ያሰፈልገኛል ምትሉ ከሆነ ፤ መቀበል ምችለዉ 50 ሰዎችን ብቻ በመሆኑ፤ ፈጥናችሁ በ0938587508 በመጫን ያገኙናል። በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/w0dL4eYq1N8?si=ElUGz1S9rbfszMfh

ማስታወሻ 1 wh-questions what - ምን where - የት how - እንዴት when - መቼ which - የቱ who - ማን whom - ማን በአክብሮት whose - የማን Demonstrative pronouns that - ሩቅ ሆኖ 1 ለሆነ ነረን ለመጠቆም those - ሩቅ ሆነው ብዘ ለሆኑ ነገሮች this - ቅርብ ሆኖ 1 ለሆነ ነገር these - ቅርብ ሆኖ ብዙ ለሆነ ነገር

Repost from N/a
ተናጋሪው ስለተናጋሪዉ፣ ተናጋሪዉ ሰስለ አድማጩ እና ተናጋሪው ስለ ሶስተኛው ሰዉ ለመናገር ሚጠቀመዉ ተዉላጠ ሰም። በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦ https://youtu.be/Zjw7kudUX_Q?si=H22G5jRuXkVlhSzz

Repost from N/a
ድረጊት ፈፃሚውን፣ ድርጊት የተፈፀመበትን እና ባለቤትነትን ስትወክሉ ምን ልዩነት አለው? በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/wdWSLCn3gcA?si=I02yGX41PnVG1W_G

Repost from N/a
ለ1 ሰው ሲሆን እና ለብዙ ሰዎች ስትወክሉ ይለያያል ወይ? በ"youtube " ለመመልከት አዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/YdB49zAcgOk?si=kxwI3FoULW7zpdtJ

ለ1 ሰው ሲሆን እና ለብዙ ሰዎች ስትወክሉ ይለያያል ወይ?

ኢትዮጵያውያን የኢንግሊዘኛ ቋንቋን ሳትለፋ ባላችሁበት ሚሰጥ ስልጠና አዘጋጅቼላችሇለዉ፤ እወዳችሇለው!!! በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/suTHr3lSkhI?si=bP2cebNl_2QFuuYT

ነገሮችን ማነፃፀር እና ማወዳደር።

አስፈላጊነትን ፣ ትንበያን እና የመሆን እድልን ለመናገር ምንጠቀምባቸዉ የግስ አይነቶች።(Modal Verbs) በ"youtube" ለመመልከት:- https://youtu.be/hpWHGOgmPDM?si=jZ7Mf7wJgXB4eCsJ

አጋዥ ግሶች ምን ምን ናቸው? በ"youtube" ለመመልከት:- https://youtu.be/TvY-4a4O-5U?si=LKasN2dOpnsFi1Xv