uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

የአብስራ

የአብስራ

Відкрити в Telegram

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

Показати більше
499
Підписники
-224 години
-57 днів
-130 днів
Архів дописів
Repost from የአብስራ
አገናኝ ቃላቶች እና አይነቶቻቸው በንባብ መልክ።

Repost from የአብስራ
+2
ጊዜ ገላጭ አረፍተ ነገሮ ፦(Tense) በፅሁፍ የቀረበ።

የቀጥታ ስርጭት ማስታወሻ -1 ከ2 ተኛዉ ደቂቃ በመጀመር፤ ስለ ጊዜ ገለጭ አረፍተ ነገሮች ፣ ስለ ግሶች ፣ ስለ ግስ ገላጮች እና ስለ አገናኝ ቃላቶች አዉርተናል መልካም ማድመጥ የሁንላችሁ እያልኩ፤ ያወራነዉ በስክሪናችሁ ላይ የማይመጣ ከሆነ የሁሉንም ማስታወሻ ከስር በቅደም ተከተሉ ታገኛላችሁ። በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ:- https://youtu.be/xCD7j_if6pA?feature=shared

Repost from N/a
የቀጥታ ስርጭት ማስታወሻ -1 ከ2 ተኛዉ ደቂቃ በመጀመር፤ ስለ ጊዜ ገለጭ አረፍተ ነገሮች ፣ ስለ ግሶች ፣ ስለ ግስ ገላጮች እና ስለ አገናኝ ቃላቶች አዉርተናል መልካም እይታ ያወራነዉ በስክሪናችሁ ላይ የማይመጣ ከሆነ የሁሉንም ማስታወሻ ከስር ታገኛላችሁ። በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ:- https://youtu.be/xCD7j_if6pA?feature=shared

ጊዜን ገላጭ አረፍተ ነገሮች። ተጨማሪ ለማግኘት እዚህ ተጫኑ፦ https://t.me/YWTutorial

ወደፊት ላይ መሆኑ ማይቀር ነገርን ለመናገር፤ youtube:-https://youtu.be/aSyb1nVEnpM?si=w00RHVMAtuh7IMzs

ወደፊት ላይ መሆኑ ማይቀር ነገርን ለመናገር።

Repost from N/a
እንደምታደደርጉት እርግጠኛ ስትሆኑ፤

Repost from N/a
በፊት ላይ ድርጊት ረዥም ጊዜ ወስዶ እንዳልተፈፀመ ለመጠየቅ ፤

Repost from N/a
በፊት ላይ ረዥም ጊዜ ወስዶ እንዳልተደረገ ለመጠየቅ፤

Repost from N/a
በፊት ላይ ያለደረጋችሁትን ድርጊት ለመናገር ፤

Repost from N/a
በፊት ላይ የተጀመረ እና እስከ አሁን እንደቆየ ለመጠየቅ፤

Repost from N/a
ቅርብ ጊዜ  ያልተደረገ ድርጊትን ለመናገር፤

Repost from N/a
ቅርብ ጊዜ ያልተደረገ ድርጊትን ለመናገር፤

Repost from N/a
ቅርብ ጊዜ የተደረገ ድርጊትን ለመናገር፤

Repost from N/a
ከሌላ ድርጊት በፊት ያልተደረገ ድርጊትን ለመጠየቅ፤

Repost from N/a
ከሌላ ድርጊት በፊት ያልተደረገ ድርጊትን ለመናገር፤